Telegram Web Link
በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የጎዳና ላይ ዳዕዋ ውጤታማ እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ!
...
(ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 17/2016)
...
የራህማ የጎዳና ላይ ዳዕዋ ዱዐቶች በሀዋሳ እና በዙሪያዋ ላይ እያደረጉት ያለው ዳዕዋ ውጤታማ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚሁ ምክኒያት ብርሀን ወደሆነው ሀይማኖት 15 ሰዎች በአንድ ቀን ወደተፈጥሯዊ ሀይማኖታት መመለሳቸው ተሰምቷል።
..
በተጨማሪ በዛው ሲዳማ ክልል ወንዶገነት  ባደረጉት ዳዕዋ ላይ 4 ወንድሞቻች ከነበሩበት ፅልመት ወጥተው ወደ እስልምና ብርሀን እንዲቀላቀሉ መደረጉ ድርጅቱ ገልጿል።
...
ራሐማ ኢስላማዊ ድርጅት እያደረገ የሚገኘው የጎዳና ላይ ዳዕዋ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚቀጥል ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ድርጅቱን በማገዝ ዳዕዋውን እንዳጠናክር ጥሪ ቀርቧል።
...
©ሀሩን ሚዲያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሪያእ

🎙 ኡስታዝ አብዱረዛቅ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬው የቁርአን ግብዣ

በቅበት ከተማ ኑራህ መድረሳ ከነበረው የሂፍዝ ውድድር የተወሰደ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ጁመዓህ ጀለብያ ለብሼ ፏ ብዬ… …!» አላለችም! እነዚህ ሰዎች ሲበጠረቁ ትንሽ እንኳን አያፍሩም? ተከታያቸውን ምን ያክል ቢንቁት ነው ሰብስበው ተረት የሚነግሩት?
የሙሓዶራ ማስታወቂያ
~
ቦታ፦ ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ፣ ተባረክ መስጅድ 
ቀን:- ነገ ማክሰኞ ዙልቀዕዳህ 20 /1445  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

ተጋባዥ ዳዒዎች: 

1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
2⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
3⃣ ኢብኑ ሙነወር

* ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል። 
* መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ። 
* አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በቅድሚያ ከታላቅ ይቅርታና ከማክበር ጋር ይህንን መሰል ድርጊት እንደተደጋገመና እንዳሰለቸ ይገባናል። ሆኖም ከአቅም በላይ ሆኖብን ወደ እናንተ ለመምጣት ተገደድን ፤ ልጅ ኢብራሂም የ16 አመት ታዳጊ ሲሆን በመስጂዳችን ላይ እንዲሁም በአካባቢው ላይ በትንሽ ጊዜ ትልልቅ መልካም ስራዎችን በመሠራት ወጣቶች ካሉበት ችግር እና ሱስ እንዲላቀቁ እና ወደ መስጂድ እንዲመጡ በማድረግ ይህ ነው የማይባል ስራዎችን ሰርቷል። ሆኖም ባላሰብነውና ባልጠበቅነው መልኩ ልክ ባይሆንም ወደ ስደት (አውሮፓ) እራሱን እና ቤተሰቡን ለመለወጥ ከሀገር ቢወጣም እንደጠበቀው ሳይሆንለት ቀርቶች በአጋቾች በመያዝ ከ1,000,000 ብር በላይ የተጠየቀ ሲሆን ይህንን ወጪ ቤተሰቡም የአካባቢው ጀመዐ መሸፈን ስላልቻለ ድጋፋችሁን ለመጠየቅ ተገደን መተናል።

አላህ ባወጣችሁት ምትክ የሪዝቅን የጀነትን የመልካም በሮችን ሁሉ ይክፈትላችሁ

የሒሳብ ቁጥር ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1000628860867
Fetudin Negash
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሪያእ

🎙 ኡስታዝ አብዱረዛቅ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth

በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ጀሃነም ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ" ማለት ምን ማለት ነው?

🎙 ኡስታዝ አቡ ሃይደር

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
©ኡስታዝ አቡ ሃይደር
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
   
  📞📱📖ቡርሀን ኦንላይን ቂርዓት ማእከል ላለፉት ወራት
💰በተመጣጣኝ ክፍያ በተለያዩ የአለም ሀገራት ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች 🇸🇦🇺🇸🇹🇷🇬🇧🇶🇦🇵🇸🇪🇹🇦🇺🇨🇦
👉ኑራኒያን  እና የቁርዓን ንባብ ትምህርት ሲሰጥ ቆይቶ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ዙር ተማሪዎችን በጥራት እና በስኬት ማስመረቁ ይታወቃል ። 
ሆኖም ማእከሉ ለሶስተኛ ዙር ምዝገባ መጀመሩን እና እርሶም ያለው ቦታ ዉስን በመሆኑ ከወዲሁ እንዲመዘገቡ ያሳዉቃል።
ማእከሉን ልዩ የሚያደርገው የቁርዓን ትምህርቱን የሚሰጠው በሳምንት 5 ቀን እና በግል ማለትም ተማሪው በቀጥታ  ከኡስታዙ ጋር በመደዋወል መሆኑ ነው።
  🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ፈጥነው ይመዝገቡ
  👉 Telegram - @Burhan_online
  👉 Whatsapp -https://wa.me/qr/C3OYGPEJJSC5B1
Or group  https://chat.whatsapp.com/FOrIZY2JbMfIdHwD0gVrbN
👉🇪🇹📱📞+251982570953
👉🇸🇦📱📞+966507546569
አስደሳች ዜና ለወላጆች እና ልጆች 🔊

መጪውን ክረምት እንዴት ሊያሳልፍት አስበዋል?

እንግዲያውስ አዲስ ነገር እንጠቁምዎ መጪውን ክረምትዎን ከኛጋ በማድረግ ልጆችዎን ለመጪው የቴክኖሎጂ አለም ያዘጋጁ !👩‍💻🧑‍💻

ብሮልፍ ቴክ ልዩ የክረምት ኮዲንግ  ስልጠና በ አወሊያ ት/ቤት ለታዳጊዎች

ከ 8 - 19 አመት ላሉ ታዳጊዎች በሙሉ ምቹ በሆነ ሁኔታ የቀረበ

➩ በዘርፉ እጅግ የተካኑ መምህራኖች
➩ ማራኪ የ መማር ማስተማር ሂደት
➩ ለሁሉም ዕድሜ ክልል በየደረጃቸው የተዘጋጀ
➩ በተግባር የታገዘ ልምምድ ሂደት
➩ እውቀና ያለው አለም አቀፍ የምስክር ወረቀት

ይምጡ ልጆን ከኛጋ በቴክኖሎጂ ያንጹ!!!

በቤተሰብ ለሚመዘገቡ ታላቅ ቅናሽ ይኖረናል

አያመናቱ !!! አሁኑኑ አስመዝግበው ለልጆችዎ ቦታ ይያዙ
Register Now:
09 74 50 58 77
@infobrolftech

👉 https://www.tg-me.com/brolftech
#አስቸኳይ_መረጃ_ሼር_ሼር

ጉለሌ እስላም መቃብር ለበርካታ አመታት ስራ አቆሞ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ በአላህ ፍቃድ እንዲሁም በህዝበ ሙስሊሙ፣ በሰፈሩ ወጣቶችንና በአዲስ አበባ መጅሊስ እልህ አስጨራሽ ትግል ቡኃላ እንደ አዲስ የቀብር ስራ እንዲጀምር መደረጉንና ቀብር መጀመሩ ይታወሳል።

ሆኖም ዛሬ እለተ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ በቀብሩ ዙሪያ በህገወጥ መንገድ መሬት ወረው ቤት ሰርተው ይኖሩ የነበሩና የቀብር ስራ መጀመሩ ያላስደሰታቸው አንዳንድ አካላቶች ጥቂት ወጣቶችን በማደራጀትና በመሰብሰ የቀብር ጥበቃውን ጎድተውት ወደ ውስጥ በመግባት የቢሮውን በር በመገንጠል ቢሮ ውስጥ የሚገኙትን እቃ ሰባብረዋል::

ይህን ሰምቶ ነገሩ ወደ ከፋ ነገር እንዳያመራ ጉዳዩን ለማጣራት ወደ ስፍራው የአዲስ አበባ መጅሊስ ተወካይ ሁስታዝ መሀመድ አባተ በቦታው የተገኘ ቢሆንም የአዲስ አበባ ፖሊሶች ባሉበት በፊለፊታቸው በማን አለብኝነት በነዚህ ወጣቶች ተሰንዝሮበት መጠነኛ ጉዳት አድርሰውበታል አሁን ላይ ጣሊያን ሰፈር የሚገኘው ፓሊስ ጣቢያ እንደሚገኝም ታውቋል።

በዚህም የተነሳ በአሁኑ ሰዐት የሰፈሩ ወጣቶች እንዲሁም ህዝበ ሙስሊሙ ጣሊያን ሰፈር ፖሊስ ጣቢያ በመገኘት ቁጣውን እየገለፀ ይገኛል ስለዚህ ነገሩ ወደ ማያስፈልግ ግጭቶች እንዳያመራ ህዝበ ሙስሊሙም በስሜታዊነት የማይሆን ነገር ውስጥ እንዳይገባ የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ ሊሰጠንና ሊያበጅ ይገባል!!!!!

በመቀጠል ነገ ጠዋት ሙስሊም ነኝ የምንል በሙሉ በስፍራው በመገኘት በቀብር ቦታው እንደማንደራደር ማሳየት ይገባል!!!

ለሚመለከተው አካልና ይሄን ጉዳይ ላልሰማ ህዝበ ሙስሊም እንዲደርስ ሼር ይደረግ!!!!

ነገ ሁላችንም ጉለሌ እስላም መቃብር እንገናኝ!!!

ተውሂድ

🎙 ኡስታዝ ጀማል ያሲር

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
#
ውድ የሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን youtube facebook Instagram TikTok ተከታታዮች ዘወትር ሰኞ ምሽት 2:30 ላይ ስናስተላልፍ የነበረው ፈታዋ (ጥያቄ አለኝ) ፕሮግራማችን የፕሮግራም ሽግሽግ በማድረግ ወደ ሐሙስ ምሽት 2:30 የተዘዋወረ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን ።
----------------------------------------------
ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የይቱብና የቲክ ቶክ ብሎም የኢንስታ ግራም ቻናል ሲሆን በነዚህ በሚተላለፉ ኢስላማዊ ትምህርቶች ተጠቅሜለሁ ብለው ካመኑና ለሌሎችም መድረስ አለበት ካላችሁ በዙርያችሁ ለሚገኙ ለአስር ( 10+ ) ሰዎች ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ብሎም ሼር በማስደረግ ቻናሉን እንዲወዳጁ ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም እንዲደርስ ሀላፊነትዎን ይወጡ። ለይቱብ
https://www.youtube.com/@sheikhmohammedhamiddinoffic017 ሰብስክራይብ በማድረግ ይወዳጁ።
የቲክ ቶክ tiktok.com/@sheikh_mohammedhamidin ብለው ፎሎ ያድርጉ ።
ለኢንስታ ግራም https://instagram.com/sheikhmohammedhamiddin?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA== ፎሎ ያድርጉ ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማናቀውን ጌታ አይደለም የምናመልከው

ኡስታዝ ሙሐመድ አረቡ

  ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
  ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
www.tg-me.com/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ
2024/05/31 02:35:07
Back to Top
HTML Embed Code: