Telegram Web Link
Forwarded from Арбитражница dooradas (ባህራን)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከተመቻቹህ ፎሎ አርጉኝ

ቅንጭብጭብ ታሪኮች
የግንቦት 5 ቀን የጠዋት ምንባባት 🌞

1ኛ ምንባብ
->ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 18
2ኛ ምንባብ
-> ቆላስይስ ምዕራፍ 2
ወንጌል ✝️
->የሉቃስ ወንጌል 24

የግንቦት 5 የማታ ምንባባት 🌖

1ኛ ምንባብ
->ትንቢተ ኤርምያስ 19
2ኛ ምንባብ
->ቆላስይስ ምዕራፍ 3
ወንጌል ✝️
-> የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1

@Orthodox_tewahdonet
Forwarded from ኪነት በዮዳኒ (ዮራ ቶ ራድ እም ጥበበ ዘ ኢትዮጵያ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬)
እስቲ ይቺን ቃለመጠይቅ ሙሏት ለጥናትና ምርምር ተፈልጋ ነውና እስቲ ተባበሩን ።በዛው ራሳችሁን ትገመግማላችሁ ።🙏🙏🙏
Forwarded from ኪነት በዮዳኒ (ዳኒ)
እሷ💃
ድርብ ጥርሷ የሳቅ ጥለት
ሚስትነቷ የእንባ ስለት
ሴት ቀለሙን የደፋባት💝

አንባር ጌጥን የማትመጥን
የሚስቡት ደግ ወገቧ
          ከእንዝርት እንኳን የሚቀጥን
እሷ💞
    ትክሻዎ ልክ እንደ እናት
ኑሮ እንዳሻው ጉብ ያለባት
  ሽህ ህመሟን አዛኝ ልቧ
   መፈቃቀር ያልጠፋበት

የዚን ዓለም እንቶ ፈንቶ
ያለቋንቋ ስትንድብኝ
      ህመሙንም ችግሩንም ስቆ ማለፍ ለመደብኝ
አይ እሷ💝❤️‍🩹

#Elias_M.

@gbw_dan
ከመፅሐፍት➸➸➸

የቱ መጽሐፍ በpdf (softcopy) ይቅረብላችሁ? 📚 @frombooks1234 📚📚📚 በቅርብ ቀን!!! SHARE➸➸➸ & JOIN➸➸➸
Anonymous Poll
62%
1- የግዮን ወንዝ
38%
2-የዘርሲዎች ፍቅር
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ያማረ የመስኪድ ሞዴል ለማሰራት ከፈለጉ ይደውሉልን! 0941404799 "ወይም 0913152106
Forwarded from ኪነት በዮዳኒ (Hiwi)
እሁድ
ጧት-#ስዕል
ምሽት-#የሳምንቱ_ፒክ

ሐሙስ
#የሳምንቱ_ጽሁፍ
ሰኞ
#የሳምንቱ_ግጥም

ማግሰኞ
#የሳምንቱ_ጥያቄ

->የወሩ #የሚያሸልም_ጥያቄ



Artistic package for July Month .
(ቀጣዩን ጊዜያት ከኛ ጋር! በታክሲ ሲሄዱ፣ ቁጭ ሲሉ፣ በትርፍ ጊዜዎ ያጣጥሙ!!!)
..በቅርቡ @Soon


June 21 እሁድ 2020GC
ሠኔ 14 2012 ዓ.ም

ይህ ኪናዊ ቻናል ተመሠረተ ።

መልካም ልደት።

@gbw_dan
ይምጡና ጋዜጠኝነትን ከስነጽሁፍ ጋር አጣምረው ይማሩ።
ምዝገባ ላይ ነን!!!

ኢካሽ
የብዕር አንጋሽ✍️✍️✍️
አሁን የኔ አሟሟት😂😂😂😂

https://vm.tiktok.com/ZMj5UmUGJ/
Forwarded from Jhony
https://youtube.com/@Mebrektube-sp9ui?si=sEiTlEsjNblScIdZ

subscribe adrgu

ለምታቀውም ሰው ሼር አርገው ብሮ
2024/05/29 17:41:14
Back to Top
HTML Embed Code: