Telegram Web Link
Forwarded from አማዶን
የባህል ህክምና እና ዘመናዊ ህክምና merge የሚያደርጉበት ቦታ ፥ ጤና ጣቢያ ይባላል።

ከባለሙያዎች አንደበት እነዚህን ሊሰሙ ይችላሉ :-

"ብርድ ነው። ተሸፋፍነህ ተኛ! በላብ ውልቅ ብሎ ይወጣልሃል!"

"ማስታገሻ ስለዋጥሽ ፥ ወባዋ ተደብቃ ነው። ለምን ማስታገሻ ዋጥሽ?"

"ምንም በሽታ የለብህም! ሁሉም ነፃ ነው።" (ከ ወባ 'ታይፎይድና ታይፈስ' ብቻ ምርመራ በኋላ)

"ታይፎይዱ ወደ ታይፈስ ተቀይሮብሻል።"

"የደም ግፊትሽ 190/120 ነው። ትንሽ ጨምሯል... ተጨናንቀሻል እንዴ? እስኪ መጀመሪያ ሽንትና ሰገራ አሰርተሽ ነይ።"

"የሳንባ ምቹ ተነስቶበት ነው። ደግሞ ሸፈንፈን አርጊው እንጂ ልጁን። የሰው አይን አለ... ስንት ነገር አለ አደል እንዴ?"

"አንጀቷ ወርዶ ነው በቃ። ወ/ሮ እማዋይሽ ጋር ወስጃትና ፥ ሆዷን ውልቅልቅ አርጋ ትሽልሽ።"


@amadonart
😁3
"I sound my barbaric yawp over the rooftops of the world."
Walt Whitman
Forwarded from Movie Searching Bot
dead_poets_society_1989_phonofilm.mkv
894.3 MB
dead poets society 1989 phonofilm
👌1
If you saw your brain, your thoughts dissected, reasoned out and completely exposed ...would you even like it?
1
"The one thing about med school I would never regret is that if you are willing to let yourself learn, you would at least shape your logic into line. You may not remember the facts, and theories off the top of your mind, but you can sure reason out your stances in real life, be it right or wrong. The only downside to it, you will find more and more of people unbearable, especially without coffee."
😁2🤝2
Forwarded from Movie Searching Bot
The.Boy.Who.Harnessed.the.Wind.2019.720p.NF.WEB-DL.x264.mkv
1.1 GB
The Boy Who Harnessed the Wind 2019 720p NF WEB DL x264
👌1
"የዓለምን መንግሥታት ታሪክ ለየብቻው እየለየን ብንመለከተው ታሪካቸው በሁለት ይከፈላል። አንደኞቹ አገራቸው ደሀ የሆነ አንጎላቸው ግን ሀብት የሞላበት ናቸው። ሁለተኞቹ አገራቸው ሀብታም ሆኖ አንጎላቸው ግን በዘመናችን ሥልጣኔ በኩል ደሀ የሆነ ናቸው።"

ጃፓን እንደምን ሠለጠነች? ፤ ከበደ ሚካኤል
ጃፓን እንደምን ሠለጠነች? ፤ ከበደ ሚካኤል
👌2
ጃፓን እንደምን ሠለጠነች? ፤ ከበደ ሚካኤል
Forwarded from Movie Searching Bot
The.Man.Who.Knew.Infinity.2015.720p.BluRay.x264_YTS.AG_.mp4
794.3 MB
The Man Who Knew Infinity 2015 720p BluRay x264 YTS AG
💯1
ጃፓን እንደምን ሠለጠነች? ፤ ከበደ ሚካኤል
ጃፓን እንደምን ሠለጠነች? ፤ ከበደ ሚካኤል
ጃፓን እንደምን ሠለጠነች? ፤ ከበደ ሚካኤል
ጃፓን እንደምን ሠለጠነች? ፤ ከበደ ሚካኤል
2025/10/31 05:28:31
Back to Top
HTML Embed Code: