Telegram Web Link
I left Because you never asked me to stay.

@itsmerobi22
Forwarded from የሮቢ ደብዳቤዎች 📒📨 (👑Robi👑)
😥😥😥😥💔💔💔


መምጣት እያለብሽ ሄደሻል
መሄድ ሲኖርብሽ ደሞ መተሻል



@itsmerobi22
@Rob19_job
Forwarded from የሮቢ ደብዳቤዎች 📒📨 (👑Robi👑)
😔አንዳንዴ ሳትኖር የምትሞትበት
አንዳንዴ ደግሞ ሞተህም የምትኖርበት
ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትጓዝበት
ህይወት አለ😔
ተያይዞ ቢቆም
ሁሉም ለአመሉ
አጥር እንዳይመስልሽ
የከበበሽ ሁሉ።


ላንቺ ነው
D

@Itsmerobi22
@Robita22
:)
የሆነ ቀን እመኚኝ ዝም ብዬ እሄዳለው…ቻው እና ወደዚህ ነው የሄድኩት ሳልልሽ በአንቺም ተስፋ ማድረግ አቁሜ እሄዳለው…እዛኔ ግን ለዘላለም ነው…ለዘላለም…እመቤቴን ያኔ እኔ ተመልሼ አልመጣም…ብትደውይልኝ እና ብትፈልጊኝም አታገኚኝም…ያ ቀን መቼ ነው?…ምን አልባት ነገ…ወይ ከነገ ወዲያ…አልያም የሆነ ቀን…

ላንቺ ነው




@Itsmerobi22
@Robita22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Just to be with you
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍
😢😢😢😢😢😢😢😢
💔💔💔💔💔💔💔💔

@Itsmerobi22
@Robita22
😢😢😢😢😢😢😢😢
💔💔💔💔💔💔💔💔
For D
@Itsmerobi22
@Robita22
መርሳት ፀጋ ቢሆንም ግን አንቺን መርሳት ከባድ ነው


@itsmerobi22
@robita22
እንኳን ያንቺ ፍቅር የትናንትናው 🙄
ፒያሳ እንኳን ፈርሱዋል ጣልያን የሠራው😉
😔አንዳንዴ ሳትኖር የምትሞትበት
አንዳንዴ ደግሞ ሞተህም የምትኖርበት
ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትጓዝበት
ህይወት አለ😔
በሰዎች የተከበብኩ ሰአት ራሴን ውድ አድርጌ እመለከት ነበር በቀላሉ የማልገኝ አድርጌ ራሴን ቆጥሬ ነበር ደስተኛ እንደሆንኩ ተሰምቶኝ ነበር

አሁን ማናቸውም በሌሉ ሰአት የተሻልኩ እንዳሎንኩ ተሰማኝ ደካማ የሆንኩ መሰለኝ
ግን እንደዛ አደለም በፊት ነበር የተሳሳትኩት ዋጋዬን አላወኩም ነበር እርካሽ ስለነበርኩ ነው የከበቡኝ በፈለጉበት ግዜ ስላገኙኝ ነበር የረከስኩ የመሰላቸው
አሁን ዋጋዬን ሳውቀው ሁሉም የሉም ግን ከበፊቱ ደስተኛ ነኝ ዋጋዬን በደንብ አውቄዋለሁ ለዛም ይመስለኛል ብቻዬን የሆንኩት

#እናት
.......የተለያየ መንገድ ጀምረናል እንዴት እንደተለያየን እንጂ እንዴት ሁለታችንም በተለያየ መንገድ ተጉዘን ጭራሽ እስከማንተያይበት ድረስ ማዶ ለማዶ እንደተራራቅን አላውቅም......

ዓለም እንደመንደር ጠባለች" ብለው ነበር አይደል🤔
.........................................................

ዮቶራዊት
🎤🎤 ኪያብ

@itsmejerrymejerry
Bisrat_Surafel_ተመስገን_የሮቢ ደብዳቤዎች
<unknown>
ብስራት ሱራፌል
Title "ተመስገን"
⛪️

ላለማመስገን ምን ምክንያት አለኝ
ጌታዬ ያንተ ዉለታ አለብኝ
ጠፍቼ በሀጥያት በእምነት ጠውልጌ
አንተው ቤት አገኘሁ እራሴን ፈልጌ
ለዚህ በቅቻለሁ አንተን ተደግፌ
ለዋልክልኝ ሁሉ ለንፁህ ውለታ ይዘምራል አፌ
አለኝ ያልኩት ሁሉ ሲሸሽ ከዙሪያዬ
ስላለኝ ምህረትህ ከፊት ከኋላዬ ተመስገን ጌታዬ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


መልካም በዓል

#ሮቢ

Join US
👇👇👇👇
@itsmerobi22
@itsmerobi22

For any comment
@Rob19_job
2025/10/22 15:35:49
Back to Top
HTML Embed Code: