እንኳን ለዘመነ ክረምት አደረሰን።
“ሰማዩን በደመናት ይሸፍናል፥ ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል፤ ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል፤ ለምለሙንም ለሰው ልጆች ጥቅም።”
— መዝሙር 146(147)፥8
“ሰማዩን በደመናት ይሸፍናል፥ ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል፤ ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል፤ ለምለሙንም ለሰው ልጆች ጥቅም።”
— መዝሙር 146(147)፥8
❤98🙏27👍8❤🔥7🥰4🕊4🆒3👏2😘2🔥1
<<መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።>>
-ኤፌ 6:12
-ኤፌ 6:12
❤84🙏17👍11🥰8😘5🔥3👏2😍1🆒1