Telegram Web Link
የብርሃን ደጅ ናት | 2017 የአእላፋ...
Janderebaw Media
'የብርሃን ደጅ ናት' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ


ማስታወሻ :- መዝሙሩ አስቀድሞ "የብርሃን ጎርፍ ናት" የሚል ነበረ:: ሆኖም ጎርፍ የሚለው ቃል አሉታዊ ትርጉም እንዳለው ከመምህራነ ቤተ ክርስቲያን በተሠጠ አስተያየት መሠረት የቅዱስ ያሬድን "አንቀጸ ብርሃን" "ኆኅተ ብርሃን" በመያዝ "የብርሃን ደጅ" ተብሎ ታርሞአል::

https://youtu.be/usYqlcjWMHE
ማርያም ተዐቢ | 2017 የአእላፋት ዝ...
Janderebaw Media
'ማርያም ተዐቢ' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/UPyhgIvpjuo
Audio
'ስምህ በሁሉ ተመሰገነ | ስምህ በሁሉ ተመሰገነ' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/MrvOaxoofX4
Audio
'ወዳንቺ የመጣው | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/PXF7Y8ME42Y
እንኳን የድኅነታችንን ዜና ለሰማንበት ዕለት አደረሳችሁ ፤ አደረሰን ።
የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ከደብረ ሮሃ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም ቅዱስ ላሊበላ ገዳም በተሠጠው ትእዛዝ መሠረት የ2017 ዓ.ም. የገና በዓል ሥጦታን በመላው ዓለም ያሉ ኦርቶዶክሳውያንና የቅዱስ ላሊበላ ዓለም አቀፍ ቅርስነት የሚያኮራቸው ኢትዮጵያውያን ሁሉ የሚሳተፉበት ዘመቻን እስከ ገና ድረስ ያደርጋል:: በኮቪድና በጸጥታ ችግር ምክንያት በተዳከመው ቱሪዝም የተነሣ ለሀገር የሚተርፈው የቅዱስ ላሊበላ ገዳም የመቀደሻ መባዕ የሊቃውንት ደመወዝና የአረጋውያን መጦሪያ እስከመቸገር መድረሱ እጅግ አሳዛኝ እውነታ ሆኖአል:: በቅዱስ ላሊበላ ቀና ብለን የምንሔድና የምንኮራ ሁላችን ፍቅራችንን ለመግለጽ ጊዜው አሁን ነው::

ለዳግማዊት ኢየሩሳሌም ቅዱስ ላሊበላ

የወርቅ ሥጦታ - 1000 እና ከዚያ በላይ
የዕጣን ሥጦታ - ከ100- 500 ብር
የከርቤ ሥጦታ - ከ10-100 ብር
እንድታስገቡ በተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ስም ጥሪው እናቀርባለን::

መባዕ ብላችሁ በመጻፍ

1000465345105
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

16537098
አቢሲንያ ባንክ

#የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው
#እነሆ_ውኃ
#በፍጹም_ልብህ_ብታምን_ተፈቅዶአል
2025/07/07 15:23:17
Back to Top
HTML Embed Code: