This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥰58❤28👍18🙏10🆒5👏4❤🔥3🔥2😘2
የሳምንት ሦስት ምኩራብ ቻሌንጅ ከዕለታዊ የመንፈሳዊ መግባራት መከታተያ ጋር
1)ብዙ ጊዜ የምናጠፋበት የእጅ ስልካችን ውስጥ ያሉ ወደ ክርስቶስ እንዳንቀርብ የሚያደርጉ አላስፈላጊ የሆኑ ገጾችን : ዘፈኖችን ሌሎችም የማይጠቅሙ ፋይሎች: መተግበሪያዎች ጠርጎ ማስወገድ
2) ለአእምሮአችን እረፍት በምናገኝባት ቅድስት ቤተክርስቲያን በመገኘት የጽሞና ጊዜ ማሳለፍ
3)በምኩራብ ሰንበት የሚነበበውን ወንጌል ዮሐ 2:12-ፍጻሜው
እንዲሁም መልእክታቱን ቆላ 2:16-ፍጻሜው
ያዕ 2:14-ፍጻሜው ማስታወሻ በመያዝ ማጥናት
4)በዚህ ሳምንት ውዳሴ ዘአምላክ የተባለውን የ7ቱ ቀናትን ውብ ጸሎት መጸለይ
5) ወንድምን ማማትን (ሀሜትን) ማስወገድ
ይህ ሳምንታዊ ቻሌንጅ እንዴት እየጠቀማችሁ እንደሆነ ያጋሩን::

🙏33👍16❤13🕊3❤🔥2😘2🔥1😍1🆒1
የሱባኤ ያሬድ ምዝገባ በትናንትናው ዕለት መጀመራችን ይታወቃል:: የተመዘገባችሁትን የያዝን ሲሆን audio ፋይል ለመጫን አስቸገረን ላላችሁና መመዝገብ ላልቻላችሁ በዚህ ሊንክ አማራጭ እንድትሞክሩ እንጠይቃለን:: የተመዘገባችሁ ድጋሚ መመዝገብ አያስፈልጋችሁም::
ምዝገባው እስከ እሑድ መጋቢት 22 ድረስ ክፍት ሲሆን ማጣሪያውን ለሚያልፉ የመጀመሪያ ዙር ደቀ መዛሙርት በሠጡት አድራሻ የምናሳውቅ መሆኑን እና ላልደረሳቸውም በየዙሩ እንደምናደርስ እንገልጻለን::
#እንዳልዘምር_የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSebde5hMpQJHAp-lW9YQ_oGDel8EQ64opXrCZTQl4GCDk7xLw/viewform

❤23👍9👏9🙏4🔥3🥰3😍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤54🙏20❤🔥4🥰4🕊3🔥2🆒2😘2👏1🎉1😍1
የጽሙና ጊዜ አለህ?
| ጃንደረባው ሚድያ | መጋቢት 2016 ዓ.ም.|
✍🏽 ዲያቆን አቤል ካሣሁን እንደ ጻፈው
በጸሎት ጊዜ ሐሳቡ እየተበተነበት የተቸገር አንድ ደቀ መዝሙር ወደ አረጋዊ አባት ሄዶ ስለሆነው ነገር ይነግራቸዋል። እኛም አረጋዊ ልጁን በምሳሌ ሊያስተምሩት ስለ ፈለጉ ከፊቱ ውኃ አመጡ። ከዚያም በውኃው ላይ ጠጠር በመወርወር ልክ የሚርገበገብ ሞገድ ሲፈጠር ያን ደቀ መዝሙር ፊቱን በውኃው ውስጥ እንዲያይ ጠየቁት። ተማሪውም በውኃው ውስጥ ጥላ የሚመስል ነገር እንጂ መልኩን ማየት እንዳልቻለ ነገራቸው። ቀጥለውም አረጋዊው ውኃው እስኪረጋጋ ጠብቀው "አሁንም መልሰህ ተመልከት?" አሉት። አየ፤ "አሁን ልክ እንደ መስታወት ውኃው ፊቴን እያሳየኝ ነው" አላቸው። አረጋዊውም "ልጄ ሆይ፣ አንተም እንዲሁ ሂድና ራስህን አረጋጋ። ያን ጊዜ በጸሎትህ ውስጥ መጽናናትን ታገኛለህ" አሉት። (Paradise of the holy fathers)
ሙሉውን ያንብቡ

❤134👍15❤🔥12🙏12🥰10🔥5😍3🆒3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤66👍19❤🔥8🥰6🕊4😘3🔥2😍2🆒2
ሳምንት 4 መጻጉዕ ቻሌንጅ
1.ለንስሐ መዘጋጀት(ከንስሐ አባታችን ጋር ለመገናኘት በቅድሚያ ከራሳችን ጋር በመሆን ለኑዛዜ መዘጋጀት)
2.በግል ወይም በቡድን በመሆን የታመሙትን: የሚረዳቸው ዘመድ የሌላቸውን ወገኖችን መጠየቅ
3)ቅርባችን በሚገኝ ጠበል ቦታ በመሔድ መጠመቅ/መጠጣት
4)በሐዘን/ጭንቀት ያሉትን በእግዚአብሔር ቃል ማጽናናት : ድካማቸውን ማገዝ
5)የበገና ዝማሬዎችን ማዳመጥ
6)ወንጌል ፡- ማር. 2 ፥ 1- 12
መልእክታት
ገላ. 6 ፥ 1– 9
ያዕ. 3 ፥ 14– 18
የሐዋ. 3 ፥ 12 - 16
መዝ. 40(41) ፥ 3 - 4

❤66👍22😍4😘4❤🔥3🔥3🥰2🎉2🆒2🕊1
ከእምነት በፊት መዳን
| ጃንደረባው ሚድያ | መጋቢት 2016 ዓ.ም.|
✍🏽 ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ እንደጻፉት
የተፈጠርነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው። ሰው ሆነን ወደ ምድር የመጣንበትን ዘመን፣ የተገኘነበትን ምድር፣ የወጣንበትን ማኅበረ ሰብእ እና ሌሎችንም ጉዳዮች የመረጠ እርሱ እግዚአብሔር ነው። አዳም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ በራሱ ምርጫ ራሱን ያስገኘ ማን አለ? አጭር ወይም ረዥም፣ ቀጭን ወይም ወፍራም፣ ነጭ ወይም ጥቁር ሆኖ ስለመወለዱ ከእግዚአብሔር ጋር የተማከረስ ማነው? ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ የተከናወነ ነው። ገበሬ ዘሩን በምድር ላይ በበተነ ጊዜ ምድሩን ለዘሩ የሚመርጥለት ገበሬው ነው እንጅ ዘሩ እንዳልሆነ ሁሉ የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ምርጫ እንጅ በራሱ ምርጫ ወደ ዓለም ሊመጣ አይችልም።

🥰49❤28🙏16👍12❤🔥5🕊4😍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤47👍10🥰8🙏6🔥3👏3🆒2😘2❤🔥1😍1