Telegram Web Link
"አሥር አውታርም ባለው በበገና ዘምሩለት" መዝ.32(33)2
118👍12🥰6🕊6🙏4❤‍🔥2😘2🆒1
146❤‍🔥11🙏10🕊10🥰8👍6👏3🎉2🔥1🆒1
ሰው ሲፈጠር እግዚአብሔር በሰጠው ሕይወት በክብር እንዲኖር ነበር፡፡ ኃጢአትን ከሠራና ከፈጣሪው ከተጣላ በኋላ ‹‹አፈር ነህና ወአፈር ትመለሳለህ›› ተባለ፡፡ የተሰጠውንም ሰማያዊ ክብር ብቻ ሳይሆን በምድርም ክብርን አጥቶ ተዋረደ፡፡ ለእንስሳት የነበረውንም እንዲበላ ሆነ፡፡ ሊገዛቸው የተፈጠሩት እንስሳትና አራዊት እንዲያጠቁት ሆነ፡፡ መሬት እንኳ አመፀችበት፡፡
የንስሐ ሕይወት፣ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሽኖዳ ፫ኛ ፣ ትርጉም በቀሲስ እሸቱ ታደሰ ወንድም አገኘሁ
ገጽ 61
107🙏18👍17🔥4😍4🥰2🕊2❤‍🔥1
ስለምንህ ስማኝ | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - በጃን ያሬድ የኅብረ ዝማሬ መዘምራን የቀረበ መዝሙረ ንስሓ | ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://www.youtube.com/watch?v=SI88qbvx0GI
41❤‍🔥15👍13🙏4🔥3🕊3😍3🥰2🆒2😘2
Audio
'ድንግል በድንግልና' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/73Drj9BEqzI
58👍8❤‍🔥4😍4
ስለምንህ ስማኝ | በኢትዮጵያዊው ጃንደ...
Janderebaw Media
ስለምንህ ስማኝ | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - በጃን ያሬድ የኅብረ ዝማሬ መዘምራን የቀረበ መዝሙረ ንስሓ


https://youtu.be/SI88qbvx0GI?si=dv6KqeaXAO_heo7x
69🙏11👍8🔥7😘4🕊2🆒2🥰1👏1😍1
Time መጽሔት በልዩ እትሙ "የአእላፋት ዝማሬ"ን ምስል አወጣ

| ጃንደረባው ሚድያ | ኅዳር 2017 ዓ.ም. |

በአሜሪካን ሀገር ኒውዮርክ የሚታተመውና ከ1923 ዓ.ም. ጀምሮ ኅትመቱ ያልቆመው 105 ሚልዮን አንባቢያን ባሉት ቁጥር አንዱ "Time” መጽሔት የኢትዮጵያን የገና በዓል በማስመልከት በጻፈበት አንቀጽ የአእላፋት ዝማሬን ከፊል ገጽታ በውስጥ ገጹ ላይ አካትቶአል:: "Jesus” በሚል ዐቢይ ርእስ የታተመው የ2024 ዓ.ም. የመጽሔቱ ልዩ ዕትም ላይ "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በታኅሣሥ 27 (January 6, 2024) በገና ቅዳሴ ላይ ሲካፈሉ በማለት የአእላፋት ዝማሬ ላይ ጧፍ ይዘው እየዘመሩ የነበሩ ምእመናንን ይዞ ወጥቶአል::

"መጽሔቱ የአእላፋት ዝማሬን ገጽታ ይዞ መውጣቱ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የቀረበ የሚታይ ማስታወቂያ መሆኑ ደስ ይለናል" ያሉት የአእላፋት ዝማሬ የሕዝብ ግንኙነት አስተባባሪ ወ/ሮ ቤርሳቤሕ ደረጄ "ሆኖም መጽሔቱ ዝማሬውን "ቅዳሴ ሲያስቀድሱ" ብሎ መግለጹ በቅዳሴ ላይ ምእመናን መብራት ይዘው የሚሳተፉበት ሥርዓት የሌለ ከመሆኑ አንጻር ዘግባውን ያጎድለዋል ብለዋል::

በዘገባው ላይ ታይም መጽሔት "የኢትዮጵያ ስድሳ በመቶ የሚሆን ሕዝብ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነው" ሲል የገለጸ ሲሆን "ከራሽያ ቀጥሎ የዓለም ትልቁ ኦርቶዶክስ ሕዝብ ቁጥር ያለባት ሀገር ናት" ብሎአል:: በ2024 ጃንዋሪ 6 የተካሔደውን የአእላፋት ዝማሬ በመስቀል አደባባይ እንደተካሔደ አድርጎ ቢገልጸውም በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም የተካሔደ መሆኑ ይታወሳል:: የዘንድሮው የአእላፋት ዝማሬ በመሐረነ አብ ዑደት እና በመዝሙር ጥናት ከጾመ ነቢያት ጋር አብሮ እንደሚጀመር የኢጃት ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ኢየሩሳሌም ዳግማዊት ገልጸዋል::

#የሚከለክለኝ_ምንድር_ነው
#በፍጹም_ልብህ_ብታምን_ተፈቅዶአል
82👍27😍24❤‍🔥5🥰5🔥3🕊3😘3🆒1
ሄሮድስም ከሞተ በኋላ እነሆ የጌታ መልአክ በግብጽ ለዮሴፍ በሕልም ታይቶ፦

የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሒድ አለ።

እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን ያዘና ወደ እስራኤል አገር ገባ።
-ማቴ 2:19-21
98🙏20🕊7🥰6👍3❤‍🔥2😘2🔥1😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማሳሰቢያ፦ በጃንደረባው ሚዲያ ስም ብዙ ሐሰተኛ ገጾች እየተከፈቱ ስለሆነ፤ ትክክለኛዎቹን ቻናሎች ፡ ስም እና ተከታዮቹን ቁጥር በማየት እና ሊንኮቹን በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ። ከእነዚህ ውጪ በሚገለጹ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዳይታለሉ። የአእላፋት ዝማሬን በተመለከተ ጾመ ነቢያት ሲገባ  በመሐረነ አብ እና በመዝሙር ጥናት ይጀመራል፣ በሰላም ያድርሰን።
#የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው
#እነሆ_ውኃ
#በፍጹም_ልብህ_ብታምን_ተፈቅዶአል
50👍12🙏7👏4😍3🥰2
ከጌታ ልደት በፊት ያሉ ሳምንታት
፩)ዘመነ አስተምህሮ/አስተምሕሮ
88👍13🥰13🔥4😍2
2025/07/08 16:41:40
Back to Top
HTML Embed Code: