Telegram Web Link
አንደበት ይጹም፣ዓይን ይጹም፣ ጆሮ ይጹም
👍10676🕊8😍7🔥4
+ 70 ነፍሳት ወደ ቤተ ክርስቲያን ተጨመሩ +

| ጃንደረባው ሚድያ | ኅዳር 2017 ዓ.ም.|
አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ማዕተብ በኩል 70 ወጣቶች ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን በልጅነት ጥምቀትና በቄደር ጥምቀት ተመለሱ::
ጃን ማዕተብ ሥራ ከጀመረ ጊዜ አንሥቶ በአንድ ለአንድ (የገፅ ለገፅ) የትምህርት መንገድ የተማሩት እነዚህ ንዑሰ ክርስቲያን ከእስልምና ከፕሮቴስታንት ከካቶሊክ እና እምነት የለሽነት የተመለሱ መሆናቸውን የጃን ማዕተብ የንዑሰ ክርስቲያን ክትትል አስተባባሪ ዶ/ር ቤተልሔም ገልጻለች::

"በወላጆቻቸው ፣ በትዳር አጋሮቻቸውና በወዳጆቻቸው ጥቆማ ወደ እኛ የሚመጡትን ወጣቶች በመጀመሪያ ያሉበትን የግንዛቤ ደረጃ የመመዘኛ ቃለ መጠይቅ ካደረግንላቸው በኋላ በየርእሰ ጉዳዩ በጠነቀቁ (specialize ባደረጉ) መምህራን አንድ ለአንድ እንዲማሩ በማድረግ መምህረ ንስሓ በማገናኘት እስከጥምቀት ድረስ የማብቃትና የመከታተል ሥራዎችን ስንሠራ ቆይተናል" ያሉት የጃን ማዕተብ ሰብሳቢ ዲ/ን እርሱባለው ኩምሳ "ከተጠመቁት መካከል በሚገባ ተምረው በንዑሰ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ከእኛ ጋር ማገልገል የጀመሩም አሉ" በማለት ገልጸዋል::

ወደ ቤተ ክርስቲያን ማኅበር የተቀላቀሉት ወጣቶች መካከል በሔዱባቸው ቦታዎች እስከ ሰባኪነት የደረሱና አንዳንዶቹም "የተሐድሶ" ሥልጠና ሠጪዎች የነበሩም እንዳሉበትና ለወራት በአንድ ለአንድ ትምህርትና ሱባኤ ጉባኤ በመማር ላይ እንደሚገኙ ተገልጾአል:: ከእነዚህም መካከል አስቀድሞ በዘማሪነት ሲያገለግል የነበረውና ወደ ተሐድሶ ተወስዶ የነበረው ዘማሪ ሐዋዝም ላለፉት ስምንት ወራት በጃን ማዕተብ ሲማር ቆይቶ በይፋ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በቄደር ጥምቀት ተመልሶ ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ይፋዊ የይቅርታ ደብዳቤውን አቅርቦአል::

ጃን ማዕተብ በብዙ ድካም የሠራውን የፕሮጀክት ምክረ ሃብ በመተግበርም በቀጣይ ጉዳይ ተኮር የሆኑ የዕቅበተ እምነት ጉባኤያትና ዐውደ ጥናቶችን በማዘገጀት ሒደት ላይ መሆኑን የገለጸው ዲ/ን እርሱባለው "ተቅዋማዊ ዕቅበተ እምነት" ላይ ማተኮርና የንዑሰ ክርስቲያን የመግቢያ ትምህርት ዶክመንት የማዘጋጀት ሥራዎችም እየተሠሩ መሆኑን ገልጾአል::

በጃን ማዕተብ የተሰናዳው "ወደ ኦርቶዶክስ (ወደ ቀናችው ሃይማኖት) መመለስ" የተሰኘ ዕቅበተ እምነታዊ ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ማታ በጃንደረባው ሚድያ ቻናል ይለቀቃል::

#የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው
#በፍጹም_ልብህ_ብታምን_ተፈቅዶአል
141👍31🕊14🔥11😍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቸርነትህ ብዙ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ


https://youtu.be/vKgZYQprows
103👍14🕊8🔥6😍5
ቸርነትህ ብዙ | 2017 የአእላፋት ዝ...
Janderebaw Media
' ቸርነትህ ብዙ' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/vKgZYQprows
109👍19🕊10😍7🔥5
102👍20🕊11🔥6😍5
ይኸው (እሰይ) ተወለደ | 2017 የአ...
Janderebaw Media
ይኸው (እሰይ) ተወለደ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ

https://youtu.be/DPzgHZX9o-c
96👍14🕊13😍11🔥7
በጃን ማዕተብ የተሰናዳውን "ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ" የተሰኘውን ዘጋቢ ፊልም በጃንደረባው ሚድያ አሁን መመልከት ይችላሉ:: ኦርቶዶክስ ማለት ርትዕት የቀናች ማለት እንደመሆኑ ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ ማለት "ወደ ርትዕት ሃይማኖት መመለስ" ማለት ነው::

በዚህ ዘለግ ያለ ፊልም ላይ ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን የተመለሱ ልጆች "ለምን ሔዱ? ለምን መጡ? እንዴት እንመናቸው?" የሚሉ አንገብጋቢ ጥያቄዎችና በአጠቃላይ ተቅዋማዊ ዕቅበተ እምነት ላይ ዝርዝር መረጃዎች ቀርበዋል:: ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የምትጨነቁ የሚመለሱ ሰዎችም አመላለሳቸው ምን መምሰል እንዳለበት የሚገዳችሁ ሁሉ ይህንን ዘለግ ያለ ዘጋቢ ፊልም በትዕግሥት ተመልከቱ::

https://youtu.be/HqyhPq_Jf-g
174👍38🕊17🔥10😍9
103👍27🕊12🔥11😍7
እንደ ኤልሳቤጥ ላመስግንሽ
Janderebaw Media
እንደ ኤልሳቤጥ ላመስግንሽ | የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ዝማሬ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ


https://www.youtube.com/watch?v=h6dcv_ARYxY
109👍25🕊11😍6🔥4
83👍16🕊11🔥7😍7
ደስ ይበለን | 2017 የአእላፋት ዝማ...
Janderebaw Media
ደስ ይበለን | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ


https://www.youtube.com/watch?v=Pw4OxLrZHTE
71👍21😍10🕊9🔥7
193😍17👍15🕊11🔥3
119👍16🕊12😍12🔥10
ሶበ ተዘከርነሃ ለጽዮን | መጋቤ ምሥጢ...
Janderebaw Media
ሶበ ተዘከርነሃ ለጽዮን | መጋቤ ምሥጢር ሰለሞን ተስፋዬ | የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ


https://youtu.be/4TM8IH37vZU
106👍18😍10🕊9🔥5
2025/07/08 22:14:51
Back to Top
HTML Embed Code: