Telegram Web Link
የመሐረነ አብ ጸሎት ጉዞ ሁለተኛ መዳረሻ በሆነው በመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ተከናወነ።

#እንዳልጸልይ_የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው
#የአእላፋት_ዝማሬ
ቸሩ ሆይ | ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃ...
Janderebaw Media
ቸሩ ሆይ | ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ | የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/Y9PI5aVgcAw
እመቤቴ ማርያም እመቤቴ | ዘማሪ ዳግማ...
Janderebaw Media
'እመቤቴ ማርያም እመቤቴ | ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ | ግጥም በጃን ያሬድ ለልደት እንዲስማማ ተደርጎ የተሰራ '


የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/xijieSivkCI
በ2016 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ ላይ ከተዘመሩ መዝሙራት ስምንቱ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙራት ነበሩ::

ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ላለፉት ሦስት ዐሠርት ዓመታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአማርኛ መዝሙራት አገልግሎት ላይ እጅግ ደማቅ ታሪክ ጽፎአል:: እጅግ ውብ የሆኑ የመዝሙር ግጥሞችን በመድረስ ፣ ዜማዎችን በማቀናበር ፣ የዜማ መሣሪያዎችን በመጫወት ከካሴት መዝሙራት ውጪ በየጉባኤው እና በየሁነቱ የሚዘመሩ የእርሱ ድርሰት መሆናቸው የማይታወቁ አጫጭር መዝሙራትን (እንደ "ማርያም ኀዘነ ልቡና ታቀልል" ዓይነቶችን) በማዘጋጀት ትውልድ የማይከፍለው ውለታን ለቤተ ክርስቲያን ውሎአል:: የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉንና እርሱን መሰል የአገልግሎት አርበኞችን አገልግሎት የሚመለከቱ ተከታታይ ዘጋቢ ፊልምና የምስጋና ዝግጅቶችን በማሰናዳት ሒደት ላይ ነው::

ዛሬ ምሽት በጃን ሚድያ የሚለቀቀው የመዝሙር ቪድዮ በጃን ያሬድ ከቨር እንዲሠራ ሊቀ መዘምራን ፈቃዱን ስለሠጠንም በራሱ ዜማ "የሀብከ ዮም ዕድሜ ማቱሳላ ወአብርሃም" እንላለን::

ይህ እስኪሆን ድረስ ግን ለትውልድ ባለ ውለታው ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ይህንን አበርክቶ እናቀርባለን::
እናመሰግናለን!

#የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው
#በፍጹም_ልብህ_ብታምን_ተፈቅዶአል
#ኑ_በብርሃኑ_ተመላለሱ
ተለቀቀ | ማረኝ | Maregne | ዘማሪት ሰላማዊት መላኩ

ከታች ባለው ሊንክ ይጫኑና ይመልከቱ

https://www.youtube.com/watch?v=19cFz0guKf4
2025/07/07 01:20:14
Back to Top
HTML Embed Code: