Telegram Web Link
በ2016 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ ላይ ከተዘመሩ መዝሙራት ስምንቱ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙራት ነበሩ::

ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ላለፉት ሦስት ዐሠርት ዓመታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአማርኛ መዝሙራት አገልግሎት ላይ እጅግ ደማቅ ታሪክ ጽፎአል:: እጅግ ውብ የሆኑ የመዝሙር ግጥሞችን በመድረስ ፣ ዜማዎችን በማቀናበር ፣ የዜማ መሣሪያዎችን በመጫወት ከካሴት መዝሙራት ውጪ በየጉባኤው እና በየሁነቱ የሚዘመሩ የእርሱ ድርሰት መሆናቸው የማይታወቁ አጫጭር መዝሙራትን (እንደ "ማርያም ኀዘነ ልቡና ታቀልል" ዓይነቶችን) በማዘጋጀት ትውልድ የማይከፍለው ውለታን ለቤተ ክርስቲያን ውሎአል:: የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉንና እርሱን መሰል የአገልግሎት አርበኞችን አገልግሎት የሚመለከቱ ተከታታይ ዘጋቢ ፊልምና የምስጋና ዝግጅቶችን በማሰናዳት ሒደት ላይ ነው::

ዛሬ ምሽት በጃን ሚድያ የሚለቀቀው የመዝሙር ቪድዮ በጃን ያሬድ ከቨር እንዲሠራ ሊቀ መዘምራን ፈቃዱን ስለሠጠንም በራሱ ዜማ "የሀብከ ዮም ዕድሜ ማቱሳላ ወአብርሃም" እንላለን::

ይህ እስኪሆን ድረስ ግን ለትውልድ ባለ ውለታው ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ይህንን አበርክቶ እናቀርባለን::
እናመሰግናለን!

#የሚከለክለኝ_ምንድን_ነው
#በፍጹም_ልብህ_ብታምን_ተፈቅዶአል
#ኑ_በብርሃኑ_ተመላለሱ
192👍93😍17🕊14🔥7
ተለቀቀ | ማረኝ | Maregne | ዘማሪት ሰላማዊት መላኩ

ከታች ባለው ሊንክ ይጫኑና ይመልከቱ

https://www.youtube.com/watch?v=19cFz0guKf4
61😍45👍23🔥12🕊5
ማረኝ | Maregne | ዘማሪት ሰላማ...
Janderebaw Media
ተለቀቀ | ማረኝ | Maregne | ዘማሪት ሰላማዊት መላኩ

ከታች ባለው ሊንክ ይጫኑና ይመልከቱ

https://www.youtube.com/watch?v=19cFz0guKf4
87👍20🕊11🔥10😍9
መዝሙሮቹን janderebaw media YouTube ገጽ ያገኛሉ።
245👍56🕊12😍11🔥10
77👍37🕊10😍9🔥8
ውስተ ማኅፀነ ድንግል | 2017 የአእ...
Janderebaw Media
ውስተ ማኅፀነ ድንግል | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/nCeGd19jJdY
90👍24🕊11😍7🔥5
78👍18🕊12😍10🔥6
ሶበ ሰማዕነ ዜናከ | 2017 የአእላፋ...
Janderebaw Media
ሶበ ሰማዕነ ዜናከ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/dYU4MsRnV6o
88👍35🕊10🔥8😍8
የዓለምን ሕይወት የሚለውጥ ዜና
268👍31🕊16😍14🔥7
86👍26🕊16🔥13😍11
ናና አማኑኤል | ዘማሪት ሲስተር ሕይወ...
Janderebaw Media
ናና አማኑኤል | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/kIcgYRXfPn0
103👍29🕊15🔥11😍6
2025/07/09 01:23:19
Back to Top
HTML Embed Code: