Telegram Web Link
የአእላፋት ዝማሬ 16 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ።
እንተ በምድር | 2017 የአእላፋት ዝ...
Janderebaw Media
'እንተ በምድር' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/WG8HNEdr8Hc
ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ | ...
Janderebaw Media
'ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/k-QTx522AXA
ናሁ ዜና አጭር ፊልም

ዛሬ ማታ 1:00 በጃንደረባው ሚድያ የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን ።
የሕፃናት የአእላፋት ዝማሬ

የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ ፡ ታኅሣሥ 19 እና 20፡ከጠዋቱ 4፡00 - 12:00 በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
ተለቀቀ!
በጃንደረባው ሚድያ የዩቲዩብ ገጽ ላይ ያገኙታል ።
https://youtu.be/GyM_beT-NiE
“የአእላፋት ዝማሬ በመንፈስ ቅዱስ የተሰናዳ የሰላም መዝሙር ነው" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

የአእላፋት ዝማሬ
The Melody of Myriads

የዘንድሮው የአእላፋት ዝማሬ በአዲስ አበባና በድሬዳዋ በተመሳሳይ ሰዓት ይካሔዳል!

ታኅሣሥ 28 የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በዝማሬ ለማክበር ለአእላፋት ዝማሬ እንገናኝ ።
የብርሃን ደጅ ናት | 2017 የአእላፋ...
Janderebaw Media
'የብርሃን ደጅ ናት' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ


ማስታወሻ :- መዝሙሩ አስቀድሞ "የብርሃን ጎርፍ ናት" የሚል ነበረ:: ሆኖም ጎርፍ የሚለው ቃል አሉታዊ ትርጉም እንዳለው ከመምህራነ ቤተ ክርስቲያን በተሠጠ አስተያየት መሠረት የቅዱስ ያሬድን "አንቀጸ ብርሃን" "ኆኅተ ብርሃን" በመያዝ "የብርሃን ደጅ" ተብሎ ታርሞአል::

https://youtu.be/usYqlcjWMHE
ማርያም ተዐቢ | 2017 የአእላፋት ዝ...
Janderebaw Media
'ማርያም ተዐቢ' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/UPyhgIvpjuo
Audio
'ስምህ በሁሉ ተመሰገነ | ስምህ በሁሉ ተመሰገነ' የመዝሙር ቪዲዮ ተለቀቀ ሙሉ ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ

https://youtu.be/MrvOaxoofX4
2025/07/05 19:15:47
Back to Top
HTML Embed Code: