Telegram Web Link
Forwarded from Ethiopian Bodybuilders
ምላጭ በጣም ኃይለኛ ስለት ያለው ነው ነገር ግን ዛፍ መቁረጥ አይችልም፣ መጥረቢያ በጣም ጠንካራ ነው ነገር ግን ፀጉር መቁረጥ አይችልም። ማንኛውም ሰው በራሱ ልዩ ዋጋ ምክንያት አስፈላጊ ነው። ስለሆነም በእነርሱ ቦታ እስካልሆንክ ድረስ ምንም አታውቅምና ማንንም ዝቅ አድርገህ አትመልከት።
https://www.facebook.com/940301656169619/posts/pfbid02UwtwfxtbSPkDUKQYiWY1vGLxeD5RUe7CBLf6Eoz28MG8fDV1Rd4yYsu6oz1nu8fXl/
የአማራ ክልል መጅሊስ ጠንካራ መግለጫ አውጥቷል ይህንን ለመንግስትና ለመላው ህብረተሰብ መልዕክት እንዲደርስ ሁላችንም ኃላፊነታችን እንወጣ
#ህጋዊ_መጅሊስን_በህጋዊ_አካሄድ
#አንቀፅ_11_ይከበር

SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #LIKE #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA
#እኔ_ኡለሞቸን_ተቋሜን_መስጅዴን_የምጠብቀው_ጀግናው_የሙፍቲ_ትውልድ_ነኝ
https://www.facebook.com/940301656169619/posts/pfbid0Mj5NePtCXdAanm74zjSR5horUz3T4YBQhJg7dTjAVMwjrt92L9bQyCzsYhTjqbpcl/

የሱፍይ ወጣቶች በባህርዳርና በኮምቦልቻ ጠንካራ አደረጃጀት መስርተዋል

በባህርዳር የድብቅ አካውንት በመክፈትና ከሱፍዮች መስጅድ እየሰገዱ ለአንድነት ነው የምንሰራ የሚሉት የባህርዳሩ ጋዚ በሚል የአባይ ማዶ ሙሀመድ ዳውድ የተባለ የኢቅራአ ት/ቤት ዳይሬክተር መሆኑ የታወቀ ሲሆን አየር ጤና መስጅድን እና አባይ ማዶ ያለውን የነሲሀ ቅርንጫፍ ልጆችን በማካተት ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣የባህርዳር ድምጽ በሚል ደግሞ የአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ቅጥረኛ የሆነው አብዱረሽድ የተባለ ሰው ሳኒ እና ሽኩር ሊጋቤ የተባሉትን በማካተት እየሰሩ እንዳለ ተደርሶበታል።ደስታው የተባለውን የውሀብይ ተላላኪ የጸጣታ ጉዳይ ተጠሪ የተባለውን እና ጀማል የመኪና ስፔር ከማልና አህመድ የተባሉትንም በጥንቃቄ የሚሰሩትን በመከታተል ሙራድን እና ናስር የተባሉትንም ከነሲሀ ድርጅት ጋር ያለውን ሁሉ በአይነ-ቁራኛ በመከታተል ለሱፍይ ሙስሊሙ አደጋ ሊፈጥሩ በሚሄዱበት ልክ ምላሽ ለመስጠት መቁረጣቸውን ገልጸውልናል።

ይህንን የተረዱት የከተማው ሱፍይ ወጣቶች የተጠና ዘላቂና ብዙሀኑን ወጣት ያካተተ አደረጃጀት በመፍጠር በቀጣይ ከቻግኒ እስከ መርአዊና ፍኖተ ሰላም በደረሰው ውሀብያዊ የጥሪ ስርአት እስከ የክልሉን ሙስሊም የስራ ሀላፊወች ያካተተ ሴራቸውን በግልጽ የምንለጥፍ እና ተጨማሪ ግብአት ለሱፍዩ ወጣት የምናደርስ ሲሆን በዚያ ልክም ጥንቃቄ የተሞላበት የጀግንነት ስራ እንደሚሰራ ይጠበቃል።

በተመሳሳይ በኮምቦልቻ ከተማ የውሀብይ ማንዣበብ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስተዋለ በመሆኑ የከተማው ሱፍዮች ውስጣዊ አደረጃጀቶችን በአጭር ጊዜ በመፍጠር ተግባራዊ ምላሽ የሚሰጥ ታጋይ ወጣት በማደራጀት ላይ መሆናቸውን ገልጸውልናል።በዚህም በነገው እለት ከ3 አመታት በፊት ደረሳ በገደሉበት መስጅድ፣ህጻናትን በገጀራ በተጨፈጨፉበት መስጅድ ውሀብይ ለዳአዋ የጠራበትን ጉዳይ በቅርብ እየተከታተሉ መሆኑን እና የከተማውን ሙስሊም ከወራሪው የውሀብይ ቡድን ሴራ ለመታደግ ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑን ገልጸዋል።

በመሆኑም በነገው እለት ከኮምቦልቻ ዙሪያ ከሀርቡ፣ደጋን፣ባቲና ደሴ ጭምር ውሀብይን ለማሰባሰብ እየሞከሩ መሆኑን በመግለጽ በኮምቦልቻ የህንጻ መሳሪያ የሚሰሩ ነጋዴወችና ሌሎችም ትርባባሪወች በሱፍዩ ላይ ውሀብይን ለመጫን የሚያደርጉትን ትንኮሳ በሰላማዊና ህጋዊ መልኩ ለማስቆም መዘጋጀታቸውን በመግለጽ ማንኛውም የኮምቦልቻ ሱፍይ ወጣት ሴትም ይሁን ወንድ በየ መስጅዱ ባሉ አደረጃጀቶች በመካተት ለቀጣዩ ጠንካራ ትግል ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ጥሪ አቅርበዋል።

SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #LIKE #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA
#እኔ_ኡለሞቸን_ተቋሜን_መስጅዴን_የምጠብቀው_ጀግናው_የሙፍቲ_ትውልድ_ነኝ
https://www.facebook.com/940301656169619/posts/pfbid0tjL7M5r57CQUejxJvjgA1WuyTVNzUwA8BbbXk98W5XCRAsPQMiU3VHwsK64zNMN4l/

ወሃቢያ መጅሊሱን እስኪቆጣጠረው ድረስ ሙስሊሙ ላይ ችግር በደረሰ ቁጥር "ጠንካራ መጅሊስ" አባት የለንም እያለ ያለቅስ ነበር። ይኸው አሁን መጅሊሱን ሙሉውን ሲረከቡ መስጂድ ታሽጎ ሰጋጆቹ 9 ቀን ታስረው በ5ሺ ብር ዋስ ተለቀዋል። አዲስ አበባ መጅሊስ ምንም ማድረግ አልቻለም።

በቀጣይ ወሃቢያ በሚያመጣው ጣጣ ሙስሊሙ እስር አይደለም ገና ሌላ መአት ይወርድበታል።የአቂዳ ልዩነቱ ወደብሄር ልዪነት ዝቅ እንዲልም ወሃቢያ ተግቶ እየሰራ ነው። በወሃቢያ ሰበብ ከሚመጣ በላእ አላህ ይሰውረን!

SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #LIKE #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA
#እኔ_ኡለሞቸን_ተቋሜን_መስጅዴን_የምጠብቀው_ጀግናው_የሙፍቲ_ትውልድ_ነኝ
https://www.facebook.com/940301656169619/posts/pfbid02dWUWijJvaEPwWRPonWF6cpKymCFd6WxcA8YfmFGKkF3Us6gamcgpkZk72VRYrSuql/
ታላቅ የቁርአን ሐፊዞች ምረቃ !

በሲዳማ ክልል ይርጋለም ከተማ በፈትህ መስጂድ ውስጥ የሚገኘው ቢላል የሂፍዝ መድረሳ በነገው እለት ነሀሴ 15/2014 እለት እሁድ ከጥዋቱ 2፡30 ጀምሮ በታላቅ ድምቀት ተማሪዎቹን ያስመርቃል።

SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #LIKE #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA
#እኔ_ኡለሞቸን_ተቋሜን_መስጅዴን_የምጠብቀው_ጀግናው_የሙፍቲ_ትውልድ_ነኝ
https://www.facebook.com/940301656169619/posts/pfbid031zzNKbcqwzif6GbtvFJYyVrqTRacRJVGN2sGhWjaooN8mggj5eHdAdUxfUMjqZSVl/
አላህ ኸቲማችንን ያሳምረው

አንዳንዱ ለዲኑ  ከትንሽ እስከ ትልቅ የሚባሉ መስዋእትነት ከፍለው ለአባቶቻቸው፣ለአያቶቻቸው ዲን መከፈል የሚገባውን ዋጋ ሁሉ ከፍለው ይህችን የማይቀር ሞት ይጎነጫሉ።አኼራቸውንም ዱኒያቸውንም አሳምረው መጨረሻቸው ይሆናል።
     ሌላው ደግሞ ለጊዜያዊ ስልጣን እና ለዝና ብሎ ሱፍይነትን ያለ ይሉኝታ ሽጦ፣ከአባቱ እምነትና አመለካከትን ለዱኒያዊ ስልጣን እና ዝና ብሎ በሱፍይ ሙስሊሙም ተጠልቶ ተንቆና ተዋርዶ፣ለዱኒያም ለአኼራም የማይጠቅም ስራ ላይ ተዘፍቆ ይህችን ከንቱ አለም ይሰናበታል። አላህ ከእንዲህ አይነት የመጨረሻ ስህተት ይጠብቀን።

አይ አንች ዱኒያ ስንቱን በጭብጨባ ሙቀት አታላሽ መጨረሻውን አበላሸሽ

ሀጅ ኑሩ አደም ወደ አኼራ ሄደ አሉ  ገረመን በጣም

SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #LIKE #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA
#እኔ_ኡለሞቸን_ተቋሜን_መስጅዴን_የምጠብቀው_ጀግናው_የሙፍቲ_ትውልድ_ነኝ
በአማሪኛና በኦሮሚኛ ቋንቋ አንጀት አርስ በሆነ ግጥምና ዜማ የተቀኝ ግሩም መንዙማ በማዲህ "ሙሐመድ ሳኒ ሸኽ ሰዒድ" እንዲሁም በማዲሕ "አቡበክር ሙደሲር" እና በማዲህ "ሙአዝ ኑረዲን በቅርብ ቀን ይጠብቁን

ሼር ሼር ሼር!
❇️ ማንኛውም ነገር ላይ  ፍርድ ስትሰጥ ከስሜታዊነት ወጥተህ ለመፍረድ ሞክር ፣ አንድን ተግባር በሃሳብ የሚቃረኑህ ወገኖች ስለተገበሩት  ብቻ የምትቃወም ከሆነ ፍርድህ ጤነኛ አይደለም ።

* ትላንት የምትጠላቸው ሰዎች ስለሰሩት ስህተት ነው ያልከውን አካል አንተ ስትተገብረው ይህ ተግባር ትክክል ነው ብለህ መስበክ ትጀምራለህ ይህ ከመርህ መራቅ ነው።

* ወሃቢዮች ስልጣን ካገኙ በኋላ  ትላንት ሺርክ ነው ሲሉት የነበሩትን የካፊር የበአል ማክበሪያ ቦታዎችን ማፅዳትን የመሳሰሉ ተግባራትን ሲተገብሩ  ተመልክተናል ከሱፊዩም ወገን ትላንት ወሃቢዮች ሲሰሩት ስህተት ነው ብለው ዛሬ ያንን ተግባር የሚፈፅሙ አሉ ።
ውሃ<ብያ የሚስፋፋው በሁለት ነገር ብቻ ነው። ከሁለቱ አንዱ የሌሉበት በፍፁም ውሃ<ብያ አይሆንም።
እነዚህ ሁለቱ ያሉበት አካባቢ ውሃ<ብያ በፍጥነት ይሰራጫል።

ድህነት እና መሀይምነት
ከሁለቱ አንዱ ካሉብህ ውሃ<ብያ የመሆን እድልህ ሰፊ ነው። በተለይ ሁለቱም ካሉብህ።

💚ዶክተር ጀማል ፋሩቅ አልአዝሀሪይ ሀፊዘሁላሁ ለና ወሊልኡመህ ከተወሰነ ጭማሪ ጋር

ሼር ሼር
https://www.tg-me.com/stop_wahababizm
ምነው ባየነሁ
👏አዲስ የመዉሊድ መንዙማ👏

ተወዳጁን ነብይ በውብ ዜማና በስርቅርቅ ድምፃቸው የሚያሞካሿቸው ጥንዶቹ ዛሬም የ 2014 የመውሊድ ወር ሊያሳምሩልን ምነው ባየነሁ የተሰኘ መንዙማ ይዘውልን መተዋል ።

ማዲህ ኽሊፋ መሀመድ
ማዲህ አህመድ አደም

ይህን ድንቅ መንዙማ ሀሙስ በተወዳጁ በ AL faruq tube ይለቀቃል


ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ
share share
ምነው ባየነሁ
👏አዲስ የመዉሊድ መንዙማ👏

ተወዳጁን ነብይ በውብ ዜማና በስርቅርቅ ድምፃቸው የሚያሞካሿቸው ጥንዶቹ ዛሬም የ 2014 የመውሊድ ወር ሊያሳምሩልን ምነው ባየነሁ የተሰኘ መንዙማ ይዘውልን መተዋል ።

ማዲህ ኽሊፋ መሀመድ
ማዲህ አህመድ አደም

ይህን ድንቅ መንዙማ ሀሙስ በተወዳጁ በ AL faruq tube ይለቀቃል


ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ
share share
https://www.facebook.com/940301656169619/posts/pfbid02xaZXHsrrhLWn2StZ8uQkcp6yByi2PLo1yEVkKUuRLYehTiG9RCsy4pean7ajUrKgl/

መረጃ ባህርዳር

ህገወጡ የኢብራሂም ቱፋና ግብረሀይሉ አማራ ክልልን የገጠመዉን ጦርነት ተገን በማድረግ ህገወጥ ህዋሳቸዉን ለመትከል ተጨባጭ የሀገሪቱ ሁኔታ ግድ አይሰጠንም በማለት የጠሩት ስብሰባ በባህርዳር ወጣቶችና ነዋሪዎች በተደረገ ሁለገብ ርብርብና በፀጥታ መዋቅሩ ጥረት ሴራቸዉ ከሽፏል

ህገወጡ ቡድን የክልሉ ባለስልጣናት ለማግኘት ህገወጥነቱ ለመሸፋፈን ቢሞክሩም ከባለስልጣናቱ ወደፊትም ከክልሉ መጅሊስ ጋር በውይይት ፍቱ የሚል ቀጭን ትዕዛዝ እንደተሰጣቸዉ ታዉቋል ስብሰባዉም ማድረግ አትችሉም እንደተባሉ ለማወቅ ችለናል

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድሩንም እንዳላገኟቸዉና ሌላ አመራር ተልኮ ተወያያቷል ይህንን ሴራ ሲያቀናብሩ የነበሩ ተልዕኮ የተቀበሉ የተወሰኑ ታስረው የነበር ሲሆን የክልሉ ፀጥታ ቢሮ እንቅስቃሴያቸዉ እንዲያቆሙ ገልጶ ለቋቸዋል በአጠቃላይ በባህርዳር መጅሊሱን ምክንያት በማድረግ ለረዥም ዕቅድ ሴራ የያዘዉ መንፈንቅለ መጅሊሱ በከተማው ወጣቶች ከሽፏል በዚህ አጋጣሚ የባህርዳር ከተማ ወጣቶች ይህን ህገወጥ ተግባር ለማስቆም ላደረጉት ርብርብ ሊመሰገኑ ይገባል

SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #LIKE #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA
#እኔ_ኡለሞቸን_ተቋሜን_መስጅዴን_የምጠብቀው_ጀግናው_የሙፍቲ_ትውልድ_ነኝ
የነቢዩﷺ ውልደት!

አሚነት - ‹‹ማርገዝሽን ታውቂያለሽን?›› የሚል ድምፅ ሰማች፡፡ ሰመመን ውስጥ ነበረች፡፡ ‹‹እኔ አላውቅም!››፣ የመለሰች መሰላት፡፡ ‹‹በእውነትም የሕዝቦችን ዓይነታና ነብይ ነው ያረግዝሽው! ስትወልጅው “ሙሐመድ” በይው!›› - ቁፋ አደመጠች፡፡ ከግድማቷ ባነነች፡፡ እርግዝናዋን 'አሀዱ' ብላ ተመራመረች፡፡ የወር-አበባዋ ቀረ፣ ማርገዟን አረጋገጠች፡፡ ጉዳዩ ይፋ ሆነ፣ ዜናው ተዳረሰ፡፡ ዓብዱል-ሙጦሊብ አወቀ፡፡ ደስታው ላቀ፡፡ ወደ አሚነት ዘለቀ፡፡ ‹እንኳን ደስ አለን!› አለ፡፡ አሚነት ያየችውን ህልም ለዓብዱል-ሙጦሊብ አበሰረች፡፡ የእልልታ ትንታግ አጫረች፡፡
.
ዓብዱል-ሙጦሊብ ቀደም-ሲል ያየውን ዝሙዳዊ ህልም አስታወሰ፡፡ ረዥም ሀረግ ከጀርባው ወጥቶ እሰማይ ሲደርስ፣ ከዚያም ወደ ምድር ሲመለስ፣ ቀጥሎ አረንጓዴ ዛፍ ላይ ሲያርፍ፣ ዛፉ ፍጡራንን ሁሉ ሲያቅፍ - በህልሙ ተመልክቶ ነበር፡፡ የአሚነትን ህልም ሲሰማ አንዳች ብስራት መቃረቡን ገመተ፡፡ ‹‹አሚነት? ህልምሽን ደብቂ! ለማንም አትናገሪ!››፣ በጽኑ አሳሰበ፡፡ አሚነት እንደሴቶች ሳይስሰማት፣ እርግዝናዋ ሳይጫናት፣ ቀናት ከነፉ፡፡ ወራት አለፉ፡፡ ተዓምራቶች(“ኢርሀሷቱል ኑቡዋ”) ተነጠፉ፡፡ አያል ምልክቶች ጎረፉ፡፡ ለውልደት ሀምሳ ቀናት ሲቀራት፣ ካዕባን ለማፍረስ የዘመተው አብሪሓት፣ መንገድ ላይ በአላህ አዕዋፎች ተደመሰሰ፡፡ ውልደቷ ተጠበቀ፣ በሥይት አማቀቀ፡፡ የሠማይ ግልጠት ደረሰ፣ የአሚነት ውልደት ቀረበ፡፡ ‹ከወራት መካከል ወርሀ-“ረመዳን” ቢልቅም፣ ከቀናት ደግሞ “ጁምዓ(ዓርብ)” ቢበልጥም፣ አሚነት ግን በ'ነዚህ የጊዜ መክበብ ውስጥ አልወለደችም፡፡ ወራትና ቀናት በልጇ ላይ ይላቃሉ እንጅ፣ ልጇ በወራትና በቀናት ላይ እንዲልቅ› አላህ አልወጠነም!
.
(562 ሚያዚያ 02/570 June 8)ወርሀ-ረቢዓል አወል 12ኛው ቀን ተጣደ፣ የሰኞ ጎህ ቀደደ፡፡ የአሚነት ማህፀን ወንድ ወለደ፡፡ የዓለማት ዕዝነት ተላከ፣ ከአብራኳ ብርኃን ፈለቀ፣ ሠማይ ሳቀ፣ ምድር ደመቀ፡፡ ምዑዝ ሽቱ ተነሰነሰ፣ ሕዝበ-አዳም የባህል ገመድ በጥሶ በደስታ ራሰ፡፡ የአሚነት አሽከር ከቤት እየበረረች ወጣች፡፡ ማብሰር ያለባትን አስቀድማ መርጣለች፣ ወደ ዓብዱል-ሙጦሊብ ከነፈች፡፡ ‹‹ዓብዱል-ሙጦሊብ? አሚነት በደህና ተገላገለች! የልጅዎን የዓብደላህን ፍሬ ወለደች!››፣ ከካዕባ ትይዩ በጭንቀት አጠለሌ ለሚዞረው መሥፍን ብስራት ዘራች፡፡ የምስራች አደረሰች፡፡ ሀዘን፣ ናፍቆት፣ ስስት፣ ጭንቀት ተደበላልቆ የሚደቁሰውን ሀሳበኛ ገላገለች፡፡ ዓብዱል-ሙጦሊብ ሲጠብቀው የነበረውን ብርሀን አገኘ፡፡ ልጁን በዓይነ-ሥጋ ቀርቦ ተመለከተ፡፡ የምናብ ቁጢት ዘርግቶ ፈተፈተ፡፡ ቀድሞ የተተረተረለትን ትንቢት አውርዶ አጋተ፡፡ ህጻኑን አንስቶ አቀፈው፡፡ አገላበጠው፡፡ ወደላይ አጓነው፡፡ ቅጥ-አምባር ጠፋው፡፡ ደስታ አዋኘው፣ ሀሴት አጠመነው፣ ፍንክንክታ አላመጠው፡፡ ወዲያው ተጥሮተ-ሥያሜው አሳሰበው፡፡
.
አሚነት የውልደቷ ዕለት የዘነበባትን ተዓምር አፈሰሰችው፡፡ ‹‹ሥሙን! “ሙሐመድ” በይው!›› የሚል ራዕይ ማየቷን ዘረገፈችው፡፡ ዓብዱል-ሙጦሊብ ፈገገ፡፡ በክብር ኩራት ወገገ፡፡ ‹‹አሚነት ይደንቅሻል! ይህ ልጅ ገና ሳይወለድ ጀምሬ “ሙሐመድ” እለው ዘንድ ስሳሳ ነው የቆየሁ!›› - ሀሴቱን ለፈፈ፡፡ ከዓመታት በፊት ህልም አይቶ፣ ህልም ፈችዎች የልጅ-ልጁን በዚያ ይሰይመው ዘንድ እንዳሳሰቡት አበሰረ፡፡ የዓለማት ዕዝነትﷺ - ሙ ሐ መ ድ ተባለ!!!
نرحل يوما ما ولا نعود .....فإذا ننظر إلى ما قدمناه لأخرتنا
አንድ ቀን ላንመለስ ዱንያን ተሰናብተን እንሔዳለን
ታዳ........
ለአኺራችን ወዳስቀደምነው እስኪ እንመልከት...😥
لا تجعل يومك يمر دون آثر طاهر فالأيام لا تعود
ቀንህ ያለ ንፁህ ፋና (ያለ መልካም ስራ) እንድያልፍ አትፍቀድ
ምክንያቱም ቀናቶች አንዴ ካለፉ አይመለሱምና
2024/05/16 12:23:14
Back to Top
HTML Embed Code: