Telegram Web Link
🔹ተማሪ ኡመር ሞሀመድ የመታወቂያ ካርድህ እኛ ጋር ስላለ የተማሪዎች ህብረት ቢሮ መትህ መውሰድ የምትችል መሆኑን እናሳውቃለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
bishaan sa'atii 7:30Lt irra jalqabee haga sa'atii 9:30Lt tti naannoo doormii waan dhufuuf waraabbachuu dandeessu

ውሃ 7:30LT ሰኣት ጀምሮ እስከ 9፡30LT ዶርም አከባቢ ስለሚኖር መጠቀም ትችላላችሁ።
#Meal Menu

ሼር የሚል የተፃፈባቸው ጊዜያት ላይ አንድ ዳቦ እና ግማሽ እንጀራ ነው ሚሰጠው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
bishaan sa'atii 8:00Lt irra jalqabee haga sa'atii 9:30Lt tti naannoo doormii waan dhufuuf waraabbachuu dandeessu

ውሃ 8:00LT ሰኣት ጀምሮ እስከ 9፡30LT ዶርም አከባቢ ስለሚኖር መጠቀም ትችላላችሁ።
ከላይ ያለው ጥላ የጠፋበት ሰው የተማሪዎች ህብረት ቢሮ በመምጣት ካገኘው ሰው ላይ መውሰድ የምትችል መሆኑን እንገልፃለን።
bishaan sa'atii 12:00Lt  irra jalqabee haga sa'atii 2:00Lt  tti naannoo doormii waan dhufuuf waraabbachuu dandeessu

ውሃ ዛሬ ከምሽቱ 12:00LT ሰአት ጀምሮ እስከ 2፡00LT ዶርም አከባቢ ስለሚኖር መጠቀም ትችላላችሁ።
For all jimma institute of technology students,
Student union has many clubs, and one of the clubs is #charity club

So, Students who want to register for charity can call the phone number below. 👇👇

➽tajudin (GC civil) phone 0901336753

🌐 Selhadin (GC civil) phone 0965137967
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ጥንቃቄ

ሁላችሁም የJIT ተማሪዎች ሰሞኑን ዶርም አካባቢ ስርቆት እየተበራከተ ስለመጣ በተለይ ዞን 3 አካባቢ የምትገኙ ልጆች በምተኙበት ጊዜ የሁለቱንም በር በመዝጋት የጥንቃቄ እርምጃ እንድትወስዱ ስንል በትህትና እናሳውቃለን።

barattoota JIT hundaaf  nannoo dormii hanni waan baay'ateef  keessattuu nannoo zoonii 3ffaa  Waarii jirtan yammuu raftaan balbala lamanuu cuufuun ofeeggannoo akka taasistan isin hubachiifna
በጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲውት የተማሪዎች ህብረት ስር የተለያዩ ክለቦች አሉ ከነሱም ውስጥ ዛሬ ስለ ተማሪ ኔት ክለብ እንወራለን።

ተማሪ ኔት የሚባለው ክለብ ከስሙ እንደምንረዳው የተማሪ መረብ ማለት ነው ከስራወቹም መካከል ዋና ዋናወቹ👇👇👇

🔹 በብዛት አካዳሚካሊ ለሚፈጠሩ ችግሮች እንዲሁም ማሻሻያወች እንደ ተማሪ ህብረት ተማሪዎች በቀላል መንገድ ትምርታቸውን እንዲማሩ የሚያግዝ፤

🔹ከአካዳሚክ ጉዳይ በዘለለም በግቢው ላይ የሚፈጠሩ የተለያዩ ችግሮች ሲከሰቱ ከተማሪዎች መረጃ በመሰብሰብ እና በማጣራት ለሚመለከተው አካል በማድረስ መፍትሄ እንዲመጣ የሚሰራ፤

🔹የተለያዩ ቲቶሪያሎችን እና ትምህርታዊ ኢቨንቶችን የሚያዘጋጅ ፤

🔹እንዲሁም ትክክለኛ የሆኑ ኢንፎርሜሽኖችን በሶሻል ሚዲያ አማካኝነት ለተማሪዎች የሚያደርስ ክለብ ነው።

🌐ስለሆነም እዚህ ክለብ ላይ በአባልነት መመዝገብ የምትፈልጉ ከፍሬሽ እና ተመራቂ ተማሪዎች ውጭ ከልብ በመነጨ በጎ ፈቃደኝነት እና ንቁ በሆነ ተሳትፎ መስራት የምትፈልጉ ተማሪዎች ብቻ ከነገ ማለትም 3/5/2017 እስከ ረቡዕ 7/5/2017 የተማሪዎች ህብረት ስፖርት ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💥The United States Agency for International Development (USAID) Ethiopia’s Integrated Youth Activity Kefeta, is devoted to advancing the economic and social opportunities for youth in Ethiopia.

💥It focuses on improving youth's skills and capacity development that are the key aspects for employability.

💥This is online registration form developed to identify young people with strong interest to participate in upcoming Training. And to facilitate internship and employment opportunity.

Register Now! Very limited spots available!

Click here👇👇👇👇
https://courses.hetialliance.et/student-registration/
#Academic_Calander_For_GC_STUDENTS

The above picture is academic calander of 2017 for all graduating students.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#2017_Academic_Calander for all 2nd year students except health students.
#Academic_Calander for all 3rd year and above non graduating regular students except health.
#For_Freshman_Students

Academic calendar for all freshman students has attached in the above photo.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Payment of cost sharing for non Cafe students, have ceased for some years in Jimma university. As a Students Union, we have been discussing with top managements of our institution and officially asked the concern.
we hope in a short period of time that will be given an answer and we ask you to wait in a disciplined way as usual.
Forwarded from Fraol Asefa 🌱SEED
ለሁሉም ለጅማ ዩኒቨርሲቲ የሎጎ እና ግራፊክስ ክህሎት ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

በመቋቋም ላይ ሚገኘው የጅማ ዩኒቨርሲቲ የአርክቴክቸር ተማሪዎች ህብረት(Jimma University Architecture student Association)ህብረቱን ሚወክል ሎጎ አወዳድሮ መጠቀም ስለሚፈልግ ክህሎቱን ያላችሁ ተማሪዎች እንድትወዳደሩ እንጠይቃለን::

የዉድድሩ አሸናፊ ሽልማት እና የእዉቅና certificate ሚቀበል ይሆናል::

መወዳደር ምትፈልጉ ተማሪዎች በዚ ቴሌግራም username ስማችሁን በማስመዝገብ ተሳታፊ ይሁኑ::

@FraolAsefa
@MILIYON2723

📢 Calling All Creative Minds at Jimma University!
Design the future of the Jimma University Architectural Association of Students with your creative logo! Stand a chance to win recognition, prizes, and a legacy as your design represents our association.


📅 Deadline: Friday, January 17, 2025, at 6:00 local time.
📩 Interested? Contact us via Telegram:
@FraolAsefa | @MILIYON2723
#For_GC_Students

ከነገ ዐርብ ማለትም 9/5/2017 እራት ፕሮግራም ጀምሮ ተመራቂ ተማሪዎች የGC ካፌ ስራ ስለሚጀምር እዚያ በመሄድ እንድትጠቀሙ ስንል በትህትና እናሳውቃለን።

✍️ጅ.ቴ.ኢ የተማሪዎች ህብረት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
JiT Students Union
Mooraa JIT kessatti jaldeessonni  gara dormii dubartoota senuun  rakkisaa waan  jiraniif  nyaata fi dhugatti akka hin kenineef  jechaa  isin gaaffanna በJIT ካምፓስ ዝንጀሮወች ወደ ሴቶች ዶርም እየገቡ በማስቸገራቸው ምክንያት ምንም አይነት የሚበላም ሆነ የሚጠጡ ነገሮችን ለዝንጀሮወቹ ባለመስጠት እንዳይለምዱ እንድታደርጉልን…
#ጥንቃቄ

ከዚህ በፊት ለዝንጀሮወች ምንም አይነት ምግብ አትስጡ ማልታችን ይታወቃል ሁኖም አሁንም እያስቸገሩ ስለሆነ ሴቶች ማንኛውንም አይነት ምግብ ባለመስጠት እንዳይለምዱ እና እንዳይመጡ ለማድረግ የበኩላችሁን ትወጡ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።
2025/07/06 11:23:32
Back to Top
HTML Embed Code: