#non-Cafe
For those who have filled the non cafe and haven't received the money yet ,the reason might be because of filling the form after 'meskrem 25(October 5), so you have to wait till the next month.
Non-cafe ሞልታችሁ ነገር ግን ገንዘቡ ያልደረሳችሁ ተማሪዎች ምክንያቱ የሞላችሁበት ግዜ ከመስከረም 25 -1-18 ቡሃላ በመሆኑ ሊሆን ስለሚችል እስከ ቀጣይ ወር ድረስ መጠበቅ ይኖርባቿል::

😁11🤯6
#students who filled Ai course
As u know the training was intended to be held on tuesday 4:00 LT but because of the coordinaters program overlap the training will not be given today.We will inform you the rearranged schedule.
የAi ኮርስ ስልጠና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች አስተባባሪዎቹ ዛሬ ሊገኙ ስላልቻሉ ስልጠናው መቅረቱን ልናሳዉቃቹ እኖዳለን::
የሚሠጡበትን ቀን እናሳውቃቿለን::

😢2
Notice
In the Technology Institute's learning classrooms, as well as inside the classrooms, any property (such as sockets) that is moved, lifted, or transferred from one place to another without permission—whether by a student or staff member—will be subject to legal accountability. We also inform you that surveillance cameras are in use, From now on, classroom supervisors are reminded to monitor and safeguard the classroom property entrusted to them.
Accordingly, starting today, entry into Rama after 11:00LT is prohibited.
ማስታወቂያ
የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የመማርያ ክላስ አካባቢ እንዲሁም ክላስ ዉስጥ ያሉ ማንኛዉም ንብረቶች (ሶኬቶች) ሲነቅል ወይም ሲያነሳ ከቦታ ወደ ቦታ ያለፍቃድ ሲያዘዋውር የተገኝ ተማሪም ሆነ ሰራተኛ በህግ የሚጠየቅ ሲሆን በካሜራም የምንከታተል መሆኑን ከወዲሁ እያሳወቅን ክላስ ተቆጣጣሪዎችም የተሰጣቸውን የክላስ ንብረት እንድትቆጣጠሩና እንድትከታተሉ ከወዲሁ እናሳስባለን
በተያየዘ ከዛሬ ጀምሮ ከ11:00 በኋላ ራማ መግባት ተከልክሏል ።

😁9👏5❤4👍1🔥1😢1
LOST ID CARD
Student ID Ru1678/15
Name: Oliyad Abayneh
An ID card belonging to Oliyad Abayneh has been reported lost. If you come across an ID with the number RU1678/15, please help us reunite it with its rightful owner!
👉 Kindly contact the Student Union Office or reply to this message. Your honesty makes a difference!

ይወዳደሩ! ያሸንፉ! ይሸለሙ!
የ CTF ውድድር ጥሪ
***
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA “የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን 6ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በማስመልከት የ CTF- Capture the Flag ውድድር በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ካምፓስ ቫርኔሮ ህንፃ ዊንግ-8 ላይ አዘጋጅቷል።
ውድድሩ ቅዳሜ ጥቅምት 8/ 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን ፤ በዚህ ውድድር ላይ በመሳተፍ የሳይበር ደህንነት ክህሎትዎን እንዲፈትሹ እንዲሁም ከሌሎች የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመወዳደር እንዲያሸንፉ ተጋብዘዋል።
በውድድሩ አሸናፊ ለሚሆኑ ልዩ ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል።
በውድድሩ ለመሳተፍ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
https://forms.gle/jhDhphJvTgJCMVos5
***
Compete! Win! Be rewarded!
The Information Network Security Administration (INSA) has organized a CTF - Capture the Flag competition at Jimma University, Jimma Institute of Technology Campus, Varnero Building, Wing-8, to mark the 6th National Cybersecurity Month which it is hosting under the theme “Cybersecurity - The Foundation of Digital Ethiopia.”
The competition will take place on Saturday, October 18, 2025 9:00A.M. morning
You are invited to participate in this competition to test your cybersecurity skills and compete to win against other professionals in the field.
Special prizes have been prepared for the winners of the competition.
Cybersecurity Month CTF Jimma
📅 Date : Oct 18, 2025
🕒Time : 9:00 Morning
📍 Location: Jimma Institute of Technology Varnero building wing-8
💡 Why Participate?
✅ Hands-on hacking experience
✅ Compete with peers
✅ Boost your cybersecurity resume
✅ Fun, fast-paced, and FREE!
P.S. The information you provide will be used only for registration and communication related to this event.
Please use the following link to register for the Competition
CTF Competition Registration Form

Google Docs
Cybersecurity Month CTF Jimma
❤5
NOTICE :FOR ALL NON CAFE STUDENTS
students who has been non cafe will not be allowed to use the cafteria begining from tomorrow morning (tuesday ,10,october)
non-cafe የሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ ሀሙስ (6,2,2018)ጠዋትን ጨምሮ ካፌ መጠቀም የማትችሉ መሆኑን ልናሳዉቃቹ እኖዳለን::

😢15🎉1
NOTICE TO ALL JIMMA UNIVERSITY STUDENTS
The Student Union is pleased to announce that registrations are now open for the Charity Club, one of the core student clubs at Jimma University.
Students wishing to join are requested to register from October 18 to October 20, 2025, starting at 12:00 local time. Registration is first-come, first-served and will only be open for three days, so early registration is encouraged.
Membership offers the chance to engage in meaningful community service and includes an official membership certificate.
📍 Registration Location: Charity Club Office, first floor of the JIT Student Clinic
📞 Contact: 0979 401 541
JOIN US AND BECOME THE SOLUTION YOU WANT – JIT CHARITY CLUB
ማስታወቂያ ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
የተማሪዎች ህብረት አንዱ ክለብ የሆነው የቻሪቲ ክለብ ምዝገባ እንደተከፈተ በደስታ እንገልፃለን።
መቀላቀል ምትፈልጉ ተማሪዎች ከጥቅምት 08 እስከ 10 2017 ከ 12:00LT ጀምሮ መመዝገብ ይቻላል።
🏃♂➡️ምዝገባዉን በቀዳሚነት ያከናወነ ቅድሚያ ይሰጠዋል።🏃♂
አባልነት በማህበረሰብ አገልግሎት ላይ በትልቅ ድርሻ ማካተትን እና የአባልነት ማረጋገጫ ያካትታል።
📍 የምዝገባ ቦታ፡ ቻሪቲ ክለብ ቢሮ፣ በJIT ተማሪ ክሊኒክ መጀመሪያ ወለል
📞 ስልክ፡ 0979 401 54
JIT ቻሪቲ ክለብ
BEKSISAA – BARATTOOTA YUNIVARSITII JIMMAA HUNDAAF
Waldaan Barattootaa gammachuun beeksisa akka Charity Club – tokkoo keessaa kan gumii barattootaa Yunivarsitii Jimmaa – ammaaf galmee banameera.
Barattoonni miseensa ta’u barbaadan guyyaa Onkoloolessa 08hanga 10, 2017 irraa kaasee sa’aa 12:00 irraa eegalee akka galmooftan kabajaan isin gaafanna.
Galmeen kan duraan dhufe duraan galmaayee ta’a, guyyaa sadii qofatu kennamee jira.
Miseensummaan carraa hojii hawaasummaa bu’aa qabeessa irratti hirmaachuufis ni kennama, akkasumas ragaa miseensummaa sirrii ni argattu.
📍 Iddoo galmee: Biiroo Charity Club, lafa jalqabaa Kilinika Barattootaa JIT
📞 Bilbila: 0979 401 541
NU WALIIN HIRMAADHU – FURMAATA ATI BARBAADDU TA’I – JIT CHARITY CLUB

❤15
🚀 Hack the Future with AI!
Join Jimma University Hackathon and turn your ideas into impact using AI & emerging tech in e-commerce, logistics, and value chains! 💡🤖
📍 Jimma University
🗓️ October 30
👥 Teams of 4–5 students (~100 participants)
Don’t miss out - innovate, collaborate, and lead the change! 🌍✨
Apply now : https://docs.google.com/forms/d/1vXi_6Rn_fWHBKvLhxI5MTfVravMtZ-LK3UIAl5Dnvss/edit
#AIHackathon #JimmaHackathon #TechForGood #Innovation #EthiopiaTech #VentureMeda

❤5🔥2
ዶ/ር ጀማል አባፊጣ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ያስተላለፋት መልዕክት
ጥቅምት 11 2018 ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ
*****
ውድ ተማሪዎቻችን
የምዕራቧ ፈርጥ በሆነችው በታሪካዊቷ ፣ በለምለሚቷና በውቢቷ ጅማ ከተማ የሚገኘው ወደ ጅማ ዩኒቨሪሲቲ እንኳን በሰላም መጣችሁ። አንጋፋውና በማኅበረሰብ ተኮር የትምህርት ፍልስፍናው በሃገራችን ፈር ቀዳጅ የሆነውን ዩኒቨርሲቲያችንን -ጅማ ዩኒቨርሲቲ- መርጣችሁ በመምጣታችሁ ደስ ብሎናል፣ እንኳን ደስ አላችሁ !
በሐገር አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት በማስመዝገብ ምርጫችሁን ጅማ ዩኒቨርሲቲ በማድረጋችሁ የተሰማኝን ደስታም በራሴና በመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማኅበረሰብ ስም ለመግለፅ እወዳለሁ!
ውድ ተማሪዎቻችን!
በጅማ ዩኒቨርሲቲ በሚኖራችሁ ቆይታ ከልጅነታችሁ ጀምሮ የሰነቃችሁት ራዕይ ተሳክቶ ፣ ውጤታማ እንድትሆኑ ለማስቻል መላው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ የሚጠበቅብንን ሁሉ ለማድረግ አስፈላጊውን ሁሉ ዝግጅት አድርገን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።
በቆይታችሁ በዩኒቨርሲቲያችን ብቸኛውና ልዩ በሆነው በማኅበረሰብ ተኮር የትምህርት ፕሮግራማችን በመሳተፍ በክፍል ውስጥ የምትማሩትን የንድፈ ሃሳብ ትምህርት ወደ ተግባር በመቀየር ተግባራዊ ልምድ የመቅሰም እድል ይኖራችኋል።
በዘንድሮው አመት በተለይ ልዩ የወላጅ ተማሪ ቃልኪዳን ፕሮግራም ያዘጋጀን ሲሆን ፣ በዚህ ፕሮግራምም በእንግዳ አክባሪነቱ በሰላሙና በፍቅሩ የሚታወቀውን የጅማ አባጅፋርን ህዝብ በቅርበት የማወቅ ብሎም እንደ ወላጅ አስፈላጊውን የስነልቦናና ማህበራዊ ድጋፍ የምታገኙበት እድል ይኖራችኋል። በዚህም ከትምህርት ባሻገር ለዘመናት የሚታወስ ትዝታን ትሸምታላችሁ !
ውድ ተማሪዎቻችን
እናንተ ሁሌም ውዶቻችን ናችሁ ! ለዚህም የመምህራኖቻችን ፣ የሰራተኞቻችን የስራ ሃላፊዎቻችን ሁሉ ዋነኛ ትኩረት እናንተ ተማሪዎቻችንና የእናንተ ትምህርት ነው ፣ በመሆኑም የእናንተን ደህንነት፣ የእናንተን ምቾት፣ የእናንተን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የምንቆጥበው ጉልበት፣የምንሳሳለት ሃብት አይኖርም ! ስኬታችሁ ስኬታችን ነው ከዚያ ሌላ የስኬት መለኪያ የለንም !
ውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችን
በድጋሚ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በመመደባችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልኩ ፣ ቆይታችሁ ያማረ ይሆን ዘንድ ጥልቅ ምኞቴን ልገልፅላችሁ እወዳለሁ።
ጀማል አባፊጣ (ፒ ኤች ዲ)
ፕሬዚዳንት

😁10❤5🔥4🤯1
Dear second-year female students,
We would like to inform you that we have received your questions regarding the dorm problem you faced and we are discussing the matter with the relevant body. We kindly ask you to wait some time for a solution.
ውድ የሁለተኛ አመት የሴት ተማሪዎች በዶርም ዙሪያ ባጋጠማችው ችግር ምክንያት ጥያቄዎቻችሁን ለተማሪዎች ህብረት ባቀረባችሁት መሰረት ጥያቄዎቻችሁን ተቀብለን ከሚመለከተው አካል ጋራ እያወራን በመሆኑ ለመፍትሄ ሃሳቡ የተወሰነ ጊዜ እንድትጠብቁልን ስንል እናሳውቃለን::

👍10💩2❤1
Dear Estimated freshman coordinators Team,
This is a kind reminder for students registered to welcome freshman students . for students whose names are listed on the paper,we would like to inform that we will have an orientation session tomorrow at 3:00 LT around Rama Hall.
Please note that attendance is mandatory—students who miss this orientation will not be eligible to receive a badge to welcome the incoming freshmen.
We appreciate your cooperation
ውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል የተመዘገባችሁ አባላቶቻችን:
ሰላም! እንደምን አላችሁ?
የስም ዝርዝር ዉስጥ ስማችሁ ያለ ተማሪዎች በሙሉ ለአዲሶቹ ተማሪዎች አቀባበልን አስመልክቶ ነገ ከጠዋቱ በ3፡00 በ ራማ አዳራሽ የአቅጣጫ ማስጨበጫ ስልጠና እንደሚኖር ለማሳወቅ እንወደዋለን ።
ስልጠናው ላይ መገኘት ግዴታ መሆኑን እባክዎ ልብ ይበሉ። በስልጠናው ላይ የማይገኙ ተማሪዎች አዲሶቹን ተማሪዎች ለመቀበል የሚያስችላቸውን መለያ (Badge) እንደማያገኙ እናሳውቃለን።
ለትብብርዎ እናመሰግናለን!

😁7❤2