--------ጥያቄና መልስ---------------
🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶
1) ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ወደ አኬራ ሲሄዱ(ሲሞቱ) እድሚያቸዉ ስንት ነበር?
A) 53 B) 65
C) 63 D61
2) ቁርኣን እንደወረደ ማንበብ የፈለገ እንደማን ያንብብ?
A) ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ
B) ኡበይ ኢብኑ ከዕብ
C) ዘይድ ኢብኑ ሳቢት
3) በሀብታምነቱ የሚታወቅ ሰሀባ
A) ሰዒድ ኢብኑ ዘይድ
B) አቡ ሁረይራ
C) ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐዉፍ
4) ሙስሊም ያልሆነ ሰዉ ምን ይባላል?
A) ካፊር B) ሙሽሪክ
C) ሙናፊቅ
5)በኢስላም 4ቱን የፊቅህ ዋና ዋና መዝሀቦች ጥቀስ
✳️✳️መልስመስጫ @abadelil
🔶ስምና አገራቹን ጥቀሱ
JOIN @iqra78
🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶
1) ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ወደ አኬራ ሲሄዱ(ሲሞቱ) እድሚያቸዉ ስንት ነበር?
A) 53 B) 65
C) 63 D61
2) ቁርኣን እንደወረደ ማንበብ የፈለገ እንደማን ያንብብ?
A) ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ
B) ኡበይ ኢብኑ ከዕብ
C) ዘይድ ኢብኑ ሳቢት
3) በሀብታምነቱ የሚታወቅ ሰሀባ
A) ሰዒድ ኢብኑ ዘይድ
B) አቡ ሁረይራ
C) ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐዉፍ
4) ሙስሊም ያልሆነ ሰዉ ምን ይባላል?
A) ካፊር B) ሙሽሪክ
C) ሙናፊቅ
5)በኢስላም 4ቱን የፊቅህ ዋና ዋና መዝሀቦች ጥቀስ
✳️✳️መልስመስጫ @abadelil
🔶ስምና አገራቹን ጥቀሱ
JOIN @iqra78
መልስ👍
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1)C
2)A
3)C
4)A
5✍በኢስላም አራቱ ዋና ዋና የፊቅህ መዝሀቦች
❇️አል-ሀነፊይ፦ኢማም አቡ ሀኒፋ(ኑዕማን ኢብኑ ሳቢት(80-150 አ.ሂ))
❇️አል-ማሊኪይ፦ኢማም ማሊክ ኢብን አነስ(ኢምም ዳሪል ሂጅራ(94-179አ.ሂ))
❇️አሽ-ሻፊዒይ፦ኢማም ሙሀመድ ኢብን እድሪስ(150-204አ.ሂ))
❇️አል-ሀንበሊ፦ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል(164-241አ.ሂ)
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1)C
2)A
3)C
4)A
5✍በኢስላም አራቱ ዋና ዋና የፊቅህ መዝሀቦች
❇️አል-ሀነፊይ፦ኢማም አቡ ሀኒፋ(ኑዕማን ኢብኑ ሳቢት(80-150 አ.ሂ))
❇️አል-ማሊኪይ፦ኢማም ማሊክ ኢብን አነስ(ኢምም ዳሪል ሂጅራ(94-179አ.ሂ))
❇️አሽ-ሻፊዒይ፦ኢማም ሙሀመድ ኢብን እድሪስ(150-204አ.ሂ))
❇️አል-ሀንበሊ፦ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል(164-241አ.ሂ)
✍ መልካም ጥርጣሬ
ብደሀይ ያልፍልኛል
ብታመም እድናለዉ
ብፈተን አልፋለዉ
ባዝን እስቃለወ
ብወድቅም እነሳለዉ
ከርሀብ ብኋላ ጥጋብ አለ
ከጥም በኋላ እርካታ አለ
ከእንባ በኋላ ሳቅ አለ
ከድካም በኋላ እረፍት አለ
🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵
SHARE
🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵
https://www.tg-me.com/iqra78
ብደሀይ ያልፍልኛል
ብታመም እድናለዉ
ብፈተን አልፋለዉ
ባዝን እስቃለወ
ብወድቅም እነሳለዉ
ከርሀብ ብኋላ ጥጋብ አለ
ከጥም በኋላ እርካታ አለ
ከእንባ በኋላ ሳቅ አለ
ከድካም በኋላ እረፍት አለ
🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵
SHARE
🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵
https://www.tg-me.com/iqra78
Telegram
IqraaTube-ኢቅራ ቲዩብ
አንብብ!!!
ዕዉቀት አካል ቢኖረዉ ኖሮ ከፀሐይ ከጨረቃ ከከዋክብትና ከሰማይ ይበልጥ ባማረ ነበር(ሀሰን አልበስሪ) ።
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFG7eAZXWM91aXXCbw
በ Face Book
https://www.facebok.com/iqraatubea
ዕዉቀት አካል ቢኖረዉ ኖሮ ከፀሐይ ከጨረቃ ከከዋክብትና ከሰማይ ይበልጥ ባማረ ነበር(ሀሰን አልበስሪ) ።
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFG7eAZXWM91aXXCbw
በ Face Book
https://www.facebok.com/iqraatubea
-----------ጥያቄና መልስ-------------
🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶
1) ነብዩ(ሰ ዐ ወ) የተወለዱበት ዓመት ምን በመባል ይታወቃል?
A) የዝሆን ዓመት
B) የሀዘን ዓመት
C) የአንበሳ ዓመት
2) በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያ ሸሂድ??
A) አባስ B) ሐምዛ
C) ሱመያ D) መልስየለም
3) የአቡበኸር አስ ሲዲቅ የስልጣን ዘመን(የኸሊፋነት ጊዜ)ስንት ነዉ?
A) 4 B) 3
C) 2 D) 5
4) የአላህ ወዳጅ የተሰኘዉ ነብይ ማን ነዉ?
A) ሙሳ B) ኢብራሂም
C) ኑሕ D) ኢድሪስ
5) በመጀመሪያዉ ሒጅራ(ስደት ወደ ሐበሻ) ካደረጉ ሰሀቦች መካከል ቢያንስ 5 ጥቀስ።
✳️መልስ መስጫ @abadelil
Join @iqra78
🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶
1) ነብዩ(ሰ ዐ ወ) የተወለዱበት ዓመት ምን በመባል ይታወቃል?
A) የዝሆን ዓመት
B) የሀዘን ዓመት
C) የአንበሳ ዓመት
2) በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያ ሸሂድ??
A) አባስ B) ሐምዛ
C) ሱመያ D) መልስየለም
3) የአቡበኸር አስ ሲዲቅ የስልጣን ዘመን(የኸሊፋነት ጊዜ)ስንት ነዉ?
A) 4 B) 3
C) 2 D) 5
4) የአላህ ወዳጅ የተሰኘዉ ነብይ ማን ነዉ?
A) ሙሳ B) ኢብራሂም
C) ኑሕ D) ኢድሪስ
5) በመጀመሪያዉ ሒጅራ(ስደት ወደ ሐበሻ) ካደረጉ ሰሀቦች መካከል ቢያንስ 5 ጥቀስ።
✳️መልስ መስጫ @abadelil
Join @iqra78
መልስ👍
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1)A
2)C
3)C
4)B
5 ) መካ ላይ ግፍና ዘረፋ ሲበዛ ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ሰሀቦች ወደ ሐበሻ ስደት እንዲሄዱ ትዕዛዝ ሰጡ።
❇️በመጀመሪያዉ ወደ ሐበሻ በተደረገዉ ስደት የመጡ ሰሀቦች
➡️ኡስማን ቢን ዐፋን
➡️ሩቅያ ቢንት ረሱሉላህ(የኡስማን ባለቤት)
➡️ጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጣሊብ
➡️አስማዕ ቢንት ኡመይስ(የጃዕፈር ባለቤት)
➡️አብዱረህማን ቢን ዐዉፍ
➡️ዙበይር ኢብኑ አዋም
➡️አቡ ኡበይዳ
➡️ኡስማን ኢብኑ ማዕዙን
➡️ሙስዓብ ኢብኑ ዑመይር
➡️አብደላህ ኢብኑ መስዑድ
➡️ሚቅዳድ ኢብኑ ዐምር
➡️ሰዉዳ ቢንት ዘመዓ
➡️ኡሙ ሃቢባ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን
➡️አስሰክራን ኢብኑ ዐምር
🔶ረዲዓላሁ አንሁ አጅመዒን
@iqra78
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1)A
2)C
3)C
4)B
5 ) መካ ላይ ግፍና ዘረፋ ሲበዛ ነብዩ(ሰ ዐ ወ) ሰሀቦች ወደ ሐበሻ ስደት እንዲሄዱ ትዕዛዝ ሰጡ።
❇️በመጀመሪያዉ ወደ ሐበሻ በተደረገዉ ስደት የመጡ ሰሀቦች
➡️ኡስማን ቢን ዐፋን
➡️ሩቅያ ቢንት ረሱሉላህ(የኡስማን ባለቤት)
➡️ጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጣሊብ
➡️አስማዕ ቢንት ኡመይስ(የጃዕፈር ባለቤት)
➡️አብዱረህማን ቢን ዐዉፍ
➡️ዙበይር ኢብኑ አዋም
➡️አቡ ኡበይዳ
➡️ኡስማን ኢብኑ ማዕዙን
➡️ሙስዓብ ኢብኑ ዑመይር
➡️አብደላህ ኢብኑ መስዑድ
➡️ሚቅዳድ ኢብኑ ዐምር
➡️ሰዉዳ ቢንት ዘመዓ
➡️ኡሙ ሃቢባ ረምላ ቢንት አቢ ሱፍያን
➡️አስሰክራን ኢብኑ ዐምር
🔶ረዲዓላሁ አንሁ አጅመዒን
@iqra78
💫 #ዒ__ድ__ሙ__ባ__ረ__ክ 💫
እንኳን ለ 1442ኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!!
አሏሁ ተዓላ ፆማችንን ይቀበለን ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
💫 ውድ የ iqraa tubeቻናል
ቤተሰቦች እነሆ ዒድ አል ፊጥር በዓልን በማስመልከት
#የእንኳን_አደረሳችሁ መልእክት ለቤተ ዘመድዎ እንዲሁም ለጓደኛዎ ሁላችንም ማድረስ እንችላለን ስምና አድራሻዎን መፃፍ አይርሱ!
#በድምፅ እና በፁህፍ ወይም
በስም ዝርዝር በዚህ 👇👇 ያድርሱ
·. @abadelil
እንኳን ለ 1442ኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!!
አሏሁ ተዓላ ፆማችንን ይቀበለን ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
💫 ውድ የ iqraa tubeቻናል
ቤተሰቦች እነሆ ዒድ አል ፊጥር በዓልን በማስመልከት
#የእንኳን_አደረሳችሁ መልእክት ለቤተ ዘመድዎ እንዲሁም ለጓደኛዎ ሁላችንም ማድረስ እንችላለን ስምና አድራሻዎን መፃፍ አይርሱ!
#በድምፅ እና በፁህፍ ወይም
በስም ዝርዝር በዚህ 👇👇 ያድርሱ
·. @abadelil
Forwarded from IqraaTube-ኢቅራ ቲዩብ (Abdi Delil)
as wr wb ዉድ የኢቅራ ቤተሰቦች የጀሊሉ ሰላም ይብዛባቹ።ዛሬ(እሁድ)ምሽት 3:00 ጥያቄና መልስ ይኖራል።
@iqra78 join በሉ መልሶ ቻቹን 👇
@abdiydelil1 ላይ ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ📨 ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ
ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
@iqra78 join በሉ መልሶ ቻቹን 👇
@abdiydelil1 ላይ ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ📨 ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ
ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
Forwarded from IqraaTube-ኢቅራ ቲዩብ (Abdi Delil)
የጥያቄና መልስ ሰዓት እስኪደርስ @abdiydelil1 ላይ አስተያየት አድርሱን
-----------ጥያቄና መልስ--------
🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶
1) ነብያችን(ሰ ዐ ወ) የት ተወለዱ?
A) መካ B) መዲና
C) ጣኢፍ C) ሪያድ
2) የመጀመሪያ እስልምናን የተቀበለ ሰዉ?
A) አሊይ B) አቡበኸር
C) ከዲጃ D) ዐማር
3) አላህ (ሱ ወ) ብረትን ያገራለት ነብይ?
A) ዳዉድ B) ኢድሪስ
C) ያህያ
4) አላህ ንፋስን ያገራለት ነቢይ?
A) ሱለይማን B) ዘከሪያ
C) ዳዉድ
5) 4 ቱን ትልልቅ ኪታቦች እነማን ናቸዉ
እነማን ላይ ወረዱ
- ----------
6) በቁርኣን የተጠቀሱት 6ቱ ነብያትና የነብያት ልጆች እነማን ናቸዉ
ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ ከ 3:00-3:30 ? ? ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ
ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
መልሳቹን @abdiydelil1
🔶🔶የእለቱ ጥያቄዎች🔶🔶
1) ነብያችን(ሰ ዐ ወ) የት ተወለዱ?
A) መካ B) መዲና
C) ጣኢፍ C) ሪያድ
2) የመጀመሪያ እስልምናን የተቀበለ ሰዉ?
A) አሊይ B) አቡበኸር
C) ከዲጃ D) ዐማር
3) አላህ (ሱ ወ) ብረትን ያገራለት ነብይ?
A) ዳዉድ B) ኢድሪስ
C) ያህያ
4) አላህ ንፋስን ያገራለት ነቢይ?
A) ሱለይማን B) ዘከሪያ
C) ዳዉድ
5) 4 ቱን ትልልቅ ኪታቦች እነማን ናቸዉ
እነማን ላይ ወረዱ
- ----------
6) በቁርኣን የተጠቀሱት 6ቱ ነብያትና የነብያት ልጆች እነማን ናቸዉ
ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ ከ 3:00-3:30 ? ? ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ
ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
መልሳቹን @abdiydelil1
መልስ👍
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1) A
2) B
3) A
4) A
5) ዘቡር- አላ ዳዉድ
ተዉራት-አላ ሙሳ
ኢንጂል አላ ዒሣ
ቁርኣን(ፉርቃን)-አላ ሙሀመድ(ሰ ዐ ወ)
6) A ነብዩላህ ኢስማኢል የነብዩላህ ኢብራሂም ልጅ
B) ነብዩላህ ኢስሓቅ የነብዩላህ ኢብራሂም ልጅ
C) ነብዩላህ ያዕቆብ የነብዩላህ ኢስሓቅ ልጅ
D) ነብዩላህ ዩሱፍ የነብዩላህ ያዕቆብ ልጅ
E) ነብዩላህ ያህያ የነብዩላህ ዘከሪያ ልጅ
F) ነብዩላህ ሱለይማን የነብዩላህ ዳዉድ ልጅ
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
1) A
2) B
3) A
4) A
5) ዘቡር- አላ ዳዉድ
ተዉራት-አላ ሙሳ
ኢንጂል አላ ዒሣ
ቁርኣን(ፉርቃን)-አላ ሙሀመድ(ሰ ዐ ወ)
6) A ነብዩላህ ኢስማኢል የነብዩላህ ኢብራሂም ልጅ
B) ነብዩላህ ኢስሓቅ የነብዩላህ ኢብራሂም ልጅ
C) ነብዩላህ ያዕቆብ የነብዩላህ ኢስሓቅ ልጅ
D) ነብዩላህ ዩሱፍ የነብዩላህ ያዕቆብ ልጅ
E) ነብዩላህ ያህያ የነብዩላህ ዘከሪያ ልጅ
F) ነብዩላህ ሱለይማን የነብዩላህ ዳዉድ ልጅ
" አላህ ዘንድ ተወዳጁ ሰው ለሰው ጠቃሚ የሆነው ነው፤ አላህ ዘንድ ተወዳጁ ሥራ በአንድ ሙስሊም ቀልብ ዉስጥ የምታሰርፀው ደስታ ነው፤ አንድም ጭንቁን ታስወግድለታለህ፣ ወይም ዕዳዉን ትከፍልለታለህ፣ ወይም ርሃቡን ታስታግስለታለህ፣ በመስጂድ ዉስጥ ወር ያህል ተቀምጦ አላህን ከማምለክ የአንድ ሙስሊም ወንድም ጉዳይን ለመፈፀም መሯሯጥን እመርጣለሁ፤ከቁጣው የታቀበን አላህ ነዉሩን ይሸፍንለታል፤ ቁጣዉን የዋጠን አላህ አላህ የቂያማ ቀን ቀልቡን በዉዴታው ይሞላዋል፣ ጉዳዩ እስኪፀናለት ድረስ ከአንድ ሙስሊም ጋር የተጓዘን እግሮች በሚንሸራተቱበት የቂያማ ቀን አላህ ያፀናዋል፡፡ ኮምጣጤ ማር ዉስጥ ሲወድቅ እንደሚያበላሸው ሁሉ መጥፎ ሥነምግባርም የአንድን ሰው ሥራ ያበላሻል፡፡`
(ኢማም ጦበራኒ እንደዘገቡት፡፡)
@iqra78
(ኢማም ጦበራኒ እንደዘገቡት፡፡)
@iqra78
ፈገግታ ሱና ነዉ via @like
🔶ጥያቄ???
1) የነብዩ(ሰ ዐ ወ) ስም እስከ ቅደመ አያት ጥቀስ?
2) ከነብዩ(ሰ ዐ ወ) ቅፅል (ኩንያ) ስሞች ዉስጥ ቢያንስ 3 ጥቀስ?
👉 መልስ መስጫ @abdiydelil1
JOIN
@iqra78
አሪፍ መልሶችን መርጠን እንለቃለን።
1) የነብዩ(ሰ ዐ ወ) ስም እስከ ቅደመ አያት ጥቀስ?
2) ከነብዩ(ሰ ዐ ወ) ቅፅል (ኩንያ) ስሞች ዉስጥ ቢያንስ 3 ጥቀስ?
👉 መልስ መስጫ @abdiydelil1
JOIN
@iqra78
አሪፍ መልሶችን መርጠን እንለቃለን።
ለዚህም ለዚያም ሚስጢሯን፣ ችግሯንና ሀሳቧን ሁሉ አወራችና ፤ ችግሯን ከመፍታት ይልቅ ተደብቀው ይስቁባታል፣ ሙድ ይይዙባታል፣ ይዝናኑባታል።
አላህን ለሚፈራ፣ የሰው ልቦና ላለው ሰው ችግርህን አታውራ፣ ሚስጢርህን አታባክን።
@iqra78
አላህን ለሚፈራ፣ የሰው ልቦና ላለው ሰው ችግርህን አታውራ፣ ሚስጢርህን አታባክን።
@iqra78
ፈገግታ ሱና ነዉ via @like
as wr wb ዉድ የኢቅራ ቤተሰቦች የጀሊሉ ሰላም ይብዛባቹ።ዛሬ(ሰኞ)ምሽት 3:00 ጥያቄና መልስ ይኖራል።
@iqra78 join በሉ ለመሸለም ቻናሉን ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share ያርጉ
መ ል ሶ ቻቹን 👇
@abdiydelil1 ላይ ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ📨 ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ
ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..
@iqra78 join በሉ ለመሸለም ቻናሉን ቢያንስ ለ 1 ሰዉ share ያርጉ
መ ል ሶ ቻቹን 👇
@abdiydelil1 ላይ ቀድሞ በትክክል
👉 ለመለሱ የካርድ ሽልማት አለዉ📨 ሁላቹም ሞክሩ ሞክሮ
ማጣት እንደማግኘት ይቆጠራል ..