Summer camp 2025
በምዝገባ ላይ ነን !!!
በካዮ ኮፍ አዘጋጅነት 3ተኛው ዙር የክረምት ካምፕ ምዝገባ እነሆ ተጀምሯል።
ደረጃቸውን የጠበቁ እና ተጨባጩን ያማከሉ ስራዎችን በመስራት ላይ ትኩረት የሚያደርግ ካዩ ኮፍ የወጣቶች የልህቀት ማዕከል አሁንም እንደ አምናዉ ልዩ የክረምት ካምፕ አዘጋጅቶላችኋል።
ስልጠናዎቹንም ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች ያደራጀ እና አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት ክረምታችሁን ጠቃሚ ሊያደርግ የናንተን መመዝገብ ብቻ እየተጠባበቀ ይገኛል።
ለመመዝገብ ከስር የተቀመጠዉን ፎርም ይሙሉ።
በአካል ለመመዝገብ፡
አቦስቶ ቤኬራ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.427 ላይ በሚገኘው የስልጠና ማዕከል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ
https://forms.gle/qoXbqm6W78dVnAMr8