Telegram Web Link
የባርሴሎናው የግራ መስመር ተከላካይ ጆርዲ አልባ ከደረሰበት መጠነኛ ጉዳት አገግሞ ባርሴሎና በነገው ዕለት ከባየርን ሙኒክ ጋር ላለበት የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ለጨዋታው እንደሚደርስ ታውቋል ።

ምንጭ ፦ [ Mundo Deportivo ]

@kalebsport
@kalebsport
🎂🎉🍰 ዛሬ የባየርን ሙኒኩ ተጫዋች ቶማስ ሙለር 32ኛ ዓመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል። 🎂🎉🍰

🍰🎉🎂 መልካም ልደት ለቶማስ ሙለር 🎉🍰🎂

@kalebsport @kalebsport
የኪልያን ምባፔ ለውጥ በጣም አስገራሚ ነው ! 📈

#FIFA 17 #FIFA 21

@kalebsport
@kalebsport
ባየርን ሙኒክ ከ ባርሴሎና የቡድን ዜና እና ግምታዊ አሰላለፍ ፦

#ባርሴሎና ግምታዊ አሰላለፍ ፦ ቴርስቴገን ፣ አሬሆ፣ ፒኬ ፣ ሌንግሌት ፣ ሮቤርቶ ፣ ፍራንኪ ዲዮንግ ፣ ቡስኬት ፣ ፔድሪ ፣ አልባ ፣ ዴፓይ እና ሉክ ዲዮንግ
ከጨዋታው ውጪ የሆኑ ተጫዋቾች ፦ አንሱ ፋቲ ፣ ማርቲን ብራዝዌት ፣ ዴምቤሌ እና አጉዌሮ
⁉️ ለጨዋታው ሊደርስም ላይደርስም የሚችለው ተጫዋች ፦ ዴስት

#ባየርን_ሙኒክ ግምታዊ አሰላለፍ ፦ ኖየር ፣ ፓቫር ፣ ኡፓሜካኖ ፣ ሄርናንዴዝ ፣ ዴቪስ ፣ ኪሚች ፣ ጎርቴዝካ ፣ ሳኔ ፣ ሙለር ፣ ሙሲያላ እና ሌዋንዶውስኪ
ከጨዋታው ውጪ የሆነ ተጫዋች ፦ ቶሊሶ
⁉️ለጨዋታው ሊደርሱም ላይደረሱም የሚችሉ ተጫዋቾች ፦ ናብሪ እና ኮማን

@kalebsport @kalebsport
🇪🇺 ዛሬ በአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የሚደረጉ የምድብ የመጀመርያ ጨዋታዎች

1:45

ቤሲክታሽ ከ ዶርትሙንድ
ሼሪፍ ከ ሻክታር ዶኔስክ

04:00

አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ፖርቶ
ክለብ ብሩጅ ከ ፒኤስጂ
ኢንተር ከ ሪያል ማድሪድ
ሊቨርፑል ከ ኤሲ ሚላን
ማንችስተር ሲቲ ከ ሌፕዚሽ
ስፖርቲንግ ከ አያክስ

@kalebsport
@kalebsport
የ2021/22 ሲዝን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ 5 ( E ) የደረጃ ሠንጠረዥ ይህንን ይመስላል። 🤨

@kalebsport @kalebsport
ላውታሮ ማርቲኔዝ በቅርቡ ከ ኢንተር ሚላን ጋር እስከ 2026 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ለመፈራረም ተቃርቧል።

ምንጭ ፦ [ Fabrizio Romano ]

@kalebsport
@kalebsport
የጁቬንቱሶቹ ተጫዋቾች ፌዴሪኮ ኪዬዛ እና ፌዴሪኮ ቤርናንዲሽኪ ከጉዳታቸው በማገገም ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። በሳምንቱ መጨረሻ ጁቬንትስ ከ ኤሲ ሚላን ጋር ላለበት ተጠባቂ ጨዋታ ለጨዋታው ብቁ እንደሚሆኑ ታውቋል።

ምንጭ ፦ [ Football Italia ]

@kalebsport @kalebsport
⚽️ በ2021/22 ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ በዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ ክለቦች ⚽️

🔷 ማንቸስተር ሲቲ - 11
🟥 ማንቸስተር ዩናይትድ - 11
🟦 ኤቨርተን - 10
ዌስትሀም - 10
🔴 ሊቨርፑል - 9
🔵 ቼልሲ - 9

@kalebsport
@kalebsport
የአውሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች ፦

⭐️ ሎሬንዞ ፔሌግሪኒ
⭐️ ጆናስ ዊንድ
⭐️ ስቲፕ ፔሪካ
⭐️ ዳሪዮ ማሬሲች

የናንተ የሳምንቱ ምረጥ ተጫዋች ማን ነበር ?

@kalebsport @kalebsport
ሉካስ ሞራ እና ስቲቨን በርግዋይን እንደ ሶን ሂዩንም ሚን ሁላ ጉዳት ያጋጠማቸው ሲሆን የጉዳቱ አስከፊነት እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። ምናልባትም ቶተንሀም እሁድ ለት ከቼልሲ ጋር በሚያደረገው የለንደን ደርቢ ጨዋታ ጨዋታው ሊያመልጣቸው እንደሚችል ተዘግቧል።

ምንጭ ፦ [ Daily Mail ]

@kalebsport
@kalebsport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥇 የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ጎል እጩዎች ፦

A. ፍላቪየት ታዪት
B. ጎራሀም ኬሪ
C. ሎሬንዞ ፔሌግሪኒ
D. ሪካርዶ ጎሜዝ

የናንተ የሳምንቱ ምርጥ ጎል የማን ነበር ?

@kalebsport @kalebsport
​​ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ዎልቭስ ከ ብሬንትፎርድ
11:00 | በርነሌይ ከ አርሰናል
11:00 | ሊቨርፑል ከ ክርስቲያል ፓላስ
11:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሳውዛፕተን
11:00 | ኖርዊች ከ ዋትፎርድ
01:30 | አስቶን ቪላ ከ ኤቨርተን

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ሌንስ ከ ሊል
04:00 | ሴንት ኤቲን ከ ቦርዶ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ቤልፊሌድ ከ ሆፈናየም
10:30 | ኦግስበርግ ከ ሞንቼግላድባህ
10:30 | ባየር ሙኒክ ከ ቦቹም
10:30 | ሜንዝ ከ ፍራይቡርግ
01:30 | ኮለን ከ RB ሌብዚንግ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

10:00 | ጀኖዋ ከ ፊዮረንቲና
01:00 | ኢንተር ሚላን ከ ቦሎኛ
03:45 | ሳሌርኒታና ከ አታላንታ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሄታፈ
11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አትሌቲክ ቢልባዎ
01:30 | ኤልቼ ከ ሌቫንቴ
04:00 | አላቬስ ከ ኦሳሱና

@kalebsport
@kalebsport
ባርሴሎና ከሰርጂ ሮቤርቶ ጋር አዲስ የ2 አመት ኮንትራት ለመፈራረም ከጫፍ ደርሰዋል። ሮቤርቶ አዲሱን ኮንትራት የሚፈራርም ከሆነ እስከ ሰኔ 2024 ድረስ በባርሴሎና የሚቆይ ይሆናል።

ምንጭ ፦ [ Fabrizio Romano ]

@kalebsport @kalebsport
ዋትፎርዶች ከኖርዊች ጋር ባደረጉት ያለፉት 4 ጨዋታዎች 3ቱን ማሸነፍ ችለዋል። ባሸነፉባቸው 3 ጨዋታዎች በሁሉም 2ትና ከዛ በላይ ጎሎችኝ ማስቆጠር ችለዋል።

@kalebsport
@kalebsport
​​ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

10:00 | ዌስትሀም ከ ማንችስተር ዩናይትድ
10:00 | ብራይተን ከ ሌስተር ሲቲ
12:30 | ቶተንሀም ከ ቼልሲ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

08:00 | ኒስ ከ ሞናኮ
10:00 | ትሮይስ ከ ሞንፔሌ
10:00 | ሬምስ ከ ሎረንት
10:00 | ክሌርሞንት ከ ብረስት
10:00 | አንገርስ ከ ናንትስ
12:00 | ማርሴ ከ ሬንስ
03:45 | ፒኤስጂ ከ ሊዮን

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | ማሎርካ ከ ቪላሪያል
11:15 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሲቪያ
01:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ኢስፓንዮል
04:00 | ቫሌንሲያ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

7:30 | ኢምፖሊ ከ ሳምፕዶሪያ
10:00 | ቬኔዚያ ከ ስፔዚያ
01:00 | ሄላስ ቬሮና ከ ሮማ
01:00 | ላዚዮ ከ ካግሊያሪ
03:45 | ጁቬንቱስ ከ ኤሲ ሚላን

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ስቱትጋርት ከ ሊቨርኩሰን
12:30 | ዶርትሙንድ ከ ዩኒየን በርሊን
02:30 | ወልስቨርግ ከ ፍራንክፈርት

@kalebsport @kalebsport
2024/05/21 02:48:18
Back to Top
HTML Embed Code: