Dibekulu ዲበኩሉ via @like
የገና በዓል ልዪ የመዝናኛ ዝግጅት
ሴት ተዋናዮች እና ሴት ደራሲዎች በግ የመግዛት የመግፈፍ የመበለት ውድድር ነበር ሙሉ ፕሮግራሙ #አርትስ_(Arts )#Tv ላይ ቅዳሜ ታህሳስ 30 8:00-10:00 ይጠብቁን
#ወርቀዘቦ_መልቲሚዲያ_ኮምንኬሽን #ከሜሪ_ጆይ_ኢትዮጲያ_ጋር_በመተባበር
አየዋለው ሼር አድርጌዋለው ግን መቼ ነው
👇 👇 👇
ሴት ተዋናዮች እና ሴት ደራሲዎች በግ የመግዛት የመግፈፍ የመበለት ውድድር ነበር ሙሉ ፕሮግራሙ #አርትስ_(Arts )#Tv ላይ ቅዳሜ ታህሳስ 30 8:00-10:00 ይጠብቁን
#ወርቀዘቦ_መልቲሚዲያ_ኮምንኬሽን #ከሜሪ_ጆይ_ኢትዮጲያ_ጋር_በመተባበር
አየዋለው ሼር አድርጌዋለው ግን መቼ ነው
👇 👇 👇
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት) (werkezebo ወርቀዘቦ Media)
YouTube
ሰዎች በተሰበሰቡበት ፈስ የመፍሳት ፕራንክ Ethiopian Fart Prank |werkezebo|gold Coffee Time|ወርቀዘቦ
#Ethiopian Prank #Prank #Miko Mikee
አንድ ሰው በጣም የሚወዳትን ቆንጆ ልጃገረድ አገባ። ግን ልጅቷ የቆዳ በሽታ ያዛትና ቀስ እያለች ውበቷን ማጣት ጀመረች፡፡ ይህን የተመለከተው ባሏ ለጉብኝት ራቅ ወደላ ስፍራ ሄደና በሚመለስበት ጊዜ አደጋ አጋጥሞት ዓይኑን አጣ፡፡ ሆኖም የጋብቻ ህይወታቸው እንደተለመደው ቀጠለ እናም ቀናት እያለፉ ውበቷን ደረጃ በደረጃ አጣች፡፡ ዓይነ ስውር ባል ይህንን አያውቅም እናም በትዳራቸው ሕይወት ውስጥ ምንም ልዩነት አልነበረም፡፡ እሷም እሱን መውደዷን ቀጠለች እሱም በጣም ይወዳት ነበር፡፡ ይቺ በጣም የሚወዳት ሚስቱ አንድ ቀን በድንገት ሞተች፡፡ ድንገት በመሞቷ ታላቅ ሀዘን ተሰማው። ሀዘን ሲበረታበት ከዚያች ከተማ ለመልቀቅ ፈለገ፡፡ በአካባቢው ይኖሩ የነበሩ ሰዎች “አሁን እንዴት ብቻውን መሄድ ይችላል? በእነዚህ ሁሉ ቀናት ሚስቱ ነበር የምትረዳው፡፡”ብለው ይወያዩ ነበር፡፡ሰውየውም
“አይነስውር አይደለሁም ይህን ያህል ጊዜ የማላይ መስዬ ነበር የቆየሁት፣ምክንያቱም የቆዳ በሽታ እንዳለባት አውቅ ስለነበር የሷን ስሜት እንዳይጎዳ ብዬ ነበር፡፡ ውበቷ ሲጠፋ መጨነቅ ስለጀመረች ምንም እነዳልሆነ እንዲሰማት ፈለግሁ ስለዚህ እንደማላይ ነገርኳት፡፡እሷ ለኔ በጣም ጥሩ ሚስት ነበረች፡፡እሷን ደስተኛ ማድረግ ብቻ ነበር የምፈልገው፡፡" አላቸው
ለካ ባለማየት ውስጥ ድንቅ ማየት አለ፤ ፍቅር የደስታ እና የሰላም ምንጭ ነው።
ንበብ ለንባብ
እናንብብ እንወያይ ነጻ እንውጣ
ምንጭ፡mensur Jemal ከፃፈው የተወሰደ
©በረከት ታደሰ ለይላ
👇👇👇👇
@kinegroup
👇👇👇👇
@kinegroup
“አይነስውር አይደለሁም ይህን ያህል ጊዜ የማላይ መስዬ ነበር የቆየሁት፣ምክንያቱም የቆዳ በሽታ እንዳለባት አውቅ ስለነበር የሷን ስሜት እንዳይጎዳ ብዬ ነበር፡፡ ውበቷ ሲጠፋ መጨነቅ ስለጀመረች ምንም እነዳልሆነ እንዲሰማት ፈለግሁ ስለዚህ እንደማላይ ነገርኳት፡፡እሷ ለኔ በጣም ጥሩ ሚስት ነበረች፡፡እሷን ደስተኛ ማድረግ ብቻ ነበር የምፈልገው፡፡" አላቸው
ለካ ባለማየት ውስጥ ድንቅ ማየት አለ፤ ፍቅር የደስታ እና የሰላም ምንጭ ነው።
ንበብ ለንባብ
እናንብብ እንወያይ ነጻ እንውጣ
ምንጭ፡mensur Jemal ከፃፈው የተወሰደ
©በረከት ታደሰ ለይላ
👇👇👇👇
@kinegroup
👇👇👇👇
@kinegroup
#ናፍቆኛል_ውሸትህ 😏 💔 🚶♀
ስደውል አታንሳ ዝጋው እንደወትሮህ
መልክቱንም ተወው አይተህ እንዳላየህ
•• አንተን ደስ እንዳለህ ••
ላግኝህም ስልህ አታግኜኝ ይቅር
ካልሆን ብዬ በግድ እኔ አልሰኝም ቅር
• ለረፈደ ፍቅር • 🤷♂
እንዴት ሆነች ብለህ እንደው ምንገጠማት
ስለደህንነቴም ስላለፍት ግዚያት
አጠይቅ ግዴሌም እትጨነቅ ቅንጣት
ብቻ ምንም አድርግ ሁሉን እንደመብትህ
ዛሬም የደወልኩት አይደለም ልወቅስህ
ግን ውዴ በሞቴ አንዴ ላስቸግርህ
ወድሻለሁ በለኝ ናፍቆኛል ውሸትህ 😏
#ሼን ✍
ስደውል አታንሳ ዝጋው እንደወትሮህ
መልክቱንም ተወው አይተህ እንዳላየህ
•• አንተን ደስ እንዳለህ ••
ላግኝህም ስልህ አታግኜኝ ይቅር
ካልሆን ብዬ በግድ እኔ አልሰኝም ቅር
• ለረፈደ ፍቅር • 🤷♂
እንዴት ሆነች ብለህ እንደው ምንገጠማት
ስለደህንነቴም ስላለፍት ግዚያት
አጠይቅ ግዴሌም እትጨነቅ ቅንጣት
ብቻ ምንም አድርግ ሁሉን እንደመብትህ
ዛሬም የደወልኩት አይደለም ልወቅስህ
ግን ውዴ በሞቴ አንዴ ላስቸግርህ
ወድሻለሁ በለኝ ናፍቆኛል ውሸትህ 😏
#ሼን ✍
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት) (Promoter Exodus)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት) (werkezebo ወርቀዘቦ Media)
🎭አስቸኳይ ማስታወቂያ🎭
ለቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ ተዋናዮች
🌿🎥📽እንፈልጋለን🎥📽🌿
#ሴት = ብዛት 2 (ሁለት)=
እድሜ 23-25 ድረስ፣አይነግቡ፣(ቆንጆ )
የተስተካከለ የሰውነት አቋም (ሼፕ) ያላት ፣ረዥም
#ሴት =ብዛት= 2 (ሁለት)=
ቀይ ፣ከእድሜ 23 -25 የተስተካከለ የሰውነት
አቋም ያላት
#ወንድ =ብዛት 2 (ሁለት)=
በጣም ወፍራም እድሜ ከ23-25
#ወንድ=ብዛት 2(ሁለት) =
ምስኪን ፊት ያለው፣ ረዘም ያለ እድሜከ23-25
#ወንድ= ብዛት 3 =
ረጅም ፣ቀይ፣ ቀጭን አይነግቡ
#ወንድ=ብዛት 2 =
እድሜ ከ23-25
#ሟሟላት ያለባቹ ነገር 🎞
1 ሙሉ ስም
2 እድሜ
3 ክብደት
4 ርዝመት
5 ስቱዲዮ የተነሳችሁት ፎቶ ከሁለት በላይ
6 የመኖሪያ አድራሻ
7 የምትገኙበት ስልክ ቁጥር
🌿ማሳሰቢያ 🌿
#ከተጠየቁት መረጃ ውጪ አይላኩ
#ስክሪን ቴስት ይኖረናል
#በተጨማሪም Hi በማለት አያስቸግሩን በቀጥታ መረጃውን ይላኩ
#ለመላክ ይሄንን ይንኩት
👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/Werkezebo25
https://www.tg-me.com/Werkezebo25
@Werkezebo25
@Werkezebo25
https://www.tg-me.com/ExdusCastings
https://www.tg-me.com/ExdusCastings
@ExdusCastings
@ExdusCastings
ለቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ ተዋናዮች
🌿🎥📽እንፈልጋለን🎥📽🌿
#ሴት = ብዛት 2 (ሁለት)=
እድሜ 23-25 ድረስ፣አይነግቡ፣(ቆንጆ )
የተስተካከለ የሰውነት አቋም (ሼፕ) ያላት ፣ረዥም
#ሴት =ብዛት= 2 (ሁለት)=
ቀይ ፣ከእድሜ 23 -25 የተስተካከለ የሰውነት
አቋም ያላት
#ወንድ =ብዛት 2 (ሁለት)=
በጣም ወፍራም እድሜ ከ23-25
#ወንድ=ብዛት 2(ሁለት) =
ምስኪን ፊት ያለው፣ ረዘም ያለ እድሜከ23-25
#ወንድ= ብዛት 3 =
ረጅም ፣ቀይ፣ ቀጭን አይነግቡ
#ወንድ=ብዛት 2 =
እድሜ ከ23-25
#ሟሟላት ያለባቹ ነገር 🎞
1 ሙሉ ስም
2 እድሜ
3 ክብደት
4 ርዝመት
5 ስቱዲዮ የተነሳችሁት ፎቶ ከሁለት በላይ
6 የመኖሪያ አድራሻ
7 የምትገኙበት ስልክ ቁጥር
🌿ማሳሰቢያ 🌿
#ከተጠየቁት መረጃ ውጪ አይላኩ
#ስክሪን ቴስት ይኖረናል
#በተጨማሪም Hi በማለት አያስቸግሩን በቀጥታ መረጃውን ይላኩ
#ለመላክ ይሄንን ይንኩት
👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/Werkezebo25
https://www.tg-me.com/Werkezebo25
@Werkezebo25
@Werkezebo25
https://www.tg-me.com/ExdusCastings
https://www.tg-me.com/ExdusCastings
@ExdusCastings
@ExdusCastings
በአዲስ አበባ በየስርቻው እንደ አሸን የፈሉት ማሳጅ ቤቶች ሚስጥራቸው ወጣ 👇👇ለጥንቃቄአቹ ይሆናል ተመልከቱት👇 https://youtu.be/hFS1p5oUOgc👈
YouTube
የአዲስ አበባ ማሳጅ ቤቶች ጉድ ተጋለጠ|ለቤተሰቤ ብዬ ነው|በሻማ አቃጠሉኝ|አስረውኝ ግንኙነት አደረጉኝ|werkezebo|yegna Guday ክፍል 30 የኛ ጉዳይ
#ebs #donkytube #ethiopianews #ethioinfo#eyohamedia ለተለያዩ ጥቆማዎች እና ታሪኮን ማጋራት ከፈለጉ 0996541419 ይደውሉ