Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ via @like
#Food_Engineering ተማሪዎች #ፈተና ሲደራረብባቸው ...
ቲቸር……
.
.
.
……#ማክሰኞ እለት
#ጎመን🥗 እና #ቀይ_ወጥ🥘 ፈተና ስላለን
.
.🍳🍳
.
#ድንች_ወጥን🥘 ቀጣይ ሳምንት #እንፈተን።
😁😂🥘🥘🍝🥘🍲🥘🍝🥘🥘🍲🍜🍝🍛
NO OFFENCE !!
@kinegroup @kinegroup
ቲቸር……
.
.
.
……#ማክሰኞ እለት
#ጎመን🥗 እና #ቀይ_ወጥ🥘 ፈተና ስላለን
.
.🍳🍳
.
#ድንች_ወጥን🥘 ቀጣይ ሳምንት #እንፈተን።
😁😂🥘🥘🍝🥘🍲🥘🍝🥘🥘🍲🍜🍝🍛
NO OFFENCE !!
@kinegroup @kinegroup
Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ via @like
Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ via @like
Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ via @like
Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ via @like
መኪናዬ🚙 ውስጥ የምከፍታቸውን ቀውጢ ቀውጢ 🎼ዘፈኖች🎶 ከYoutube ላይ አውርጄ ጨረስኩ አሁን የሚቀረኝ መኪናውን መግዛት ብቻ ነው🤣😅😅
👇👇👇👇👍👍👍👍👍👇👇👇👇👇
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
👇👇👇👇👍👍👍👍👍👇👇👇👇👇
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ via @like
ተማሪ ቺክ ጠብሰህ ትምህርት እንዴት ነዉ ስትላት በጣም ደስ ይላል ካለችህ ወንድሜ ጠርጥር.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
..... ...... ...... ....... .......
ትምህርት አሁን ምኑ ደስ ይላል?
.
.
.
.
.
.
ይሄኔ አስተማሪዋን ጠብሳኮ ነዉ😂🤣
👇👇ፈታ ለማለት join አርጉ👇👇
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
..... ...... ...... ....... .......
ትምህርት አሁን ምኑ ደስ ይላል?
.
.
.
.
.
.
ይሄኔ አስተማሪዋን ጠብሳኮ ነዉ😂🤣
👇👇ፈታ ለማለት join አርጉ👇👇
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ via @like
ቅድም አንዱ ታክሲ በጣም ጥቅጥቅ ብሎ ከመሙላቱ የተነሳ ረዳቱ ቦታ አቶ በሌላ ታክሲ ነው የሄደው፡፡
👇👇👇👇👍👍👍👍👍👇👇👇👇👇
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
👇👇👇👇👍👍👍👍👍👇👇👇👇👇
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ via @like
ጃክ ለሮዝ ሲል ሞተ፣
ሮሚዮ ለጁሌት ሲል ሞተ፣
በዛብህ ለሰብለወንጌል ሲል ሞተ፤
ስለዚህ በህይወት ለመኖር ከፈለክ ብቸኛ ሁን😂
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
ሮሚዮ ለጁሌት ሲል ሞተ፣
በዛብህ ለሰብለወንጌል ሲል ሞተ፤
ስለዚህ በህይወት ለመኖር ከፈለክ ብቸኛ ሁን😂
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ via @like
አሞህ ሊጠይቅህ የመጣው ሰውዬ ሙዙን፣ብርቱካኑን፣ ማንጎውን እምሽክ ሲያረገው..
.
.
አባ ቢያንስ ሎሚውን አስቀርልኝ ላሽታት 😁😂
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
.
.
አባ ቢያንስ ሎሚውን አስቀርልኝ ላሽታት 😁😂
@kinegroup @kinegroup @kinegroup
As we celebrate the birth of Jesus Christ, may God's unconditional love fill your heart & renew your hope.
Merry Christmas!
Join
@kinegroup @kinegroup
Merry Christmas!
Join
@kinegroup @kinegroup
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት)
• ቅኔ ፒክቸርስ ፕሮሞሽን እና ቅኔ ኪነት ከ አ .አ ከተማ አስተዳደር እና ከጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር ጋር በጋራ የተዘጋጀ
• የካቲት 23 ታላቁ የአድዋ ድል በዓል በታላቅ ድምቀት ይክበራል ጠዋት 12 :00 ከ60 በላይ እግረኞች እና ፈረስኞች ታጅበን ከብሔራዊ ቴአትር ተነስተን ወደ ምኒሊክ አደባባይ በፉከራ በሽለላ የእግር ጉዞ ይደረጋል አደባባዩ ላይ ለክብር እንግዶች እና ለበዓሉ ታዳሚዎች ፉከራ ሽለላ እና ቀረርቶ ይቀርባል
• ከሰዓት በኃላ ደሞ በ አዲስ አበባ ማዝጋጃ አዳራሽ ከንቲባው, ሚኪ ሚሊዮን, ታገል ሰይፉ እና የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር አባላት በተገኙበት ሙዚቃዊ ተውኔት, መነባነብ, ግጥም ወግ ጥናታዊ ፅሁፍ የቀርባሉ
• በዚ ዝግጅት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሰዎች በተለይ ሽለላ እና ቀረርቶ የምትችሉ ቶሎ ተመዝገቡ ልምምድ የፊታችን አርብ ጥር8 ይጀምራል ያለን ትንሽ ቦታ ስለሆነ ፍጠኑ
[ ] ማሳሰቢያ
1. ለስራው ከተመረጣችሁ ወንዶች ፀጉር መቆረጥ አይቻልም
• ሙሉ ስም
• ፎቶ
• ስልክ ቁጥር
• #አድዋ adwa እያረጋችሁ ላኩ
• @werkezebo24
@kine24

በአንበጣ መንጋ የተወረረችው ሶማሊያ አንበጣን ለምግብነት ማዋል ጀምራለች።
የአንበጣ መንጋን ሙሉ በሙሉ በኬሚካል መግደል ስላልተቻለ በሱማሊያና በኢትዮጵያ የሰብል ዝርያዎችን በማውደም ላይ ይገኛል፡፡
ሰብላቸውና ምግባቸው በዚህ መንጋ እየተበላባቸው የሚገኙት ሶማሊያዊያን አንበጣውን እየጠበሱ ወደ መብላት መሸጋገራቸውን ፌስ ኦፍ አፍሪካ የተሰኘው ዌብሳይት ዘግቧል።
አንበጣውን የተመገቡ አንድ አዛውንት ለዚሁ ሚዲያ እንዳሉት የጀርባ ህመም እና የደም ግፊታቸው ህመም እንደቀነሰላቸው ተናግረዋል።
የተለያዩ የማህበረሰብ አንቂዎች ወይም አክትቪስቶች ደግሞ የአገሬው ዜጎች አንበጣን ለምግብነት እንዲያውሉ በመቀስቀስ ላይ ሲሆኑ የተወሰኑት ደግሞ ነዋሪዎች እና አንበጣን እንደ አሳ ጠብሶ በመሸጥ ላይ የሚገኙ ምግብ ቤቶችን ከስራቸው እንዲቆጠቡ በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው ተብሏል።
በተበበሩት መንግስታት ድርጅት ፣ የአለም የምግብ ፕሮግራም ሪፖርት እንደሚያሣየው ፣ አንድ አንበጣ 170 ሺህ ቶን ሰብል በአመት ይመገባል ይህም 1 ሚሊየን ሰው መመገብ የሚችል ነው ተብሏል፡፡
Via BBC
#kine