Telegram Web Link
መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላቹ
@kinegroup
Watch "Ethiopian: አለሜ እና ቀለሜ" on YouTube
https://youtu.be/o2b30LNXwhA
Forwarded from Dibekulu ዲበኩሉ
Watch "Ethiopian: አለሜ እና ቀለሜ ክፍል አንድ" on YouTube
https://youtu.be/b7jb1Viqjd0
እባብ በህይወት እያለ ጉንዳን ይበላል ። እባብ ሲሞት
ጉንዳኖች ይበሉታል ። ጊዜ በማንኛውም ሰአት
ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ
ምናልባት አንተ ሃይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ
የበለጠ ጉልበተኛ ነው አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺህ
ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺህ
ዛፎችን ታቃጥላለች።
አንድ መጥፎ ስራም ብዙ መልካም ነገሮችን
ታጠፋለች። ዋናው ነገር በአስተሳሰብ መልካም ሁን
ረጋ ብለህ አስብ ለሁሉም ጊዜ አለው አስብ እንጅ አትጨነቅ #
በ ቴሌ ግራም ብቻ
ሊንኩን በመንካት የመሳቅ መታወቂያውን ይውሰዱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@kinegroup
@kinegroup
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት) (Bereket Leyla)
ስንቶቻችን የምንሰራበትን የስራ ዘርፍ እናውቃለን???

Camera and Light
1 Director Of Photography (D.O.P)
ካሜራን ፣ ብርሀንን እና ፍሬምን በተመለከተ ዋነኛው ሠዉ እና ኃላፊነት የሚወስደዉ ይህ ባለሙያ ነዉ ። ከዳይሬክተሩ ጋር በመሆን በብርሀን እና ፍሬም ላይ ዉሳኔ ያሳልፋል ። ብዙዉን ግዜ ዳይሬክተሩ የሚፈልገዉን የቀረጻ ዓይነት እና ሁኔታ (look ) ለ D.O.Pዉ ይነግረዉና እሡ የተፈለገዉ ሥሜት እንዲመጣ ብርሀን ፣ ተገቢዉን ሌንስ እና ፊልተር እንዲሁም ቅንብር (Composition ) ይፈጥራል ።

2 Camera Operator :-
በሲኒማቶግራፈሩ እና በዳይሬክተሩ ትዕዛዝ ካሜራዉን ቀረጻ ቦታ ላይ የሚዘዉረዉ ባለሙያ ነዉ ይህ ሠዉ ።

3First Assistant Camera :-
ይህ ባለሙያ ሌላዉ ሥሙ Focus Puller ይባላል ። ካሜራዉ የሚቀርጸዉ አካል (Subject ) ላይ ፎከስ ሆኖ እንዲቀጥል ማስቻል ነዉ ኃላፊነቱ ።

4 2nd Assistant Camera :-
ይህ ሙያ ሌላዉ ሥሙ " Clapper Loader " ይባላል ። በድህረ ምርት ግዜ (Post Production ) ኤዲቲንግ ክፍል ድምጽ እና ምሥል ለማዋሀድ ይጠቅም ወንድ ክላፐር የሚሠራዉ ባለሙያ ክላፐር ቦርዱን ማጮህ አለበት ።

5 Digital Image Technician (DIT) :-
በዲጂታል ቀረጻ ዘመን ይህ ሙያ ለተሣካ ፊልም ሥራ አስፈላጊ ነዉ። ባለሙያዉ የካሜራዉ ዉስጣዊ ክፍል ላይ የታተመዉን ምሥል ወደ ሌላ ምሥል ወይም ዳታ ማቆሪያ ያስቀምጣል ። ካሜራዉ ለቀጣይ ሥራ ዝግጁ እንዲሆን ይረዳል ። የቀረጸዉን ምሥል በፋይል ለማስቀመጥ ሁነኛ መላ ነዉ ። ለቀረጻ የሚሆኑ ዕቃዎች በሙሉ የተሻለ ምሥል እንዲሰጡ ቴክኒካሊ ይህ ባለሙያ የሚሆኑ ።
ይቀጥላል
@ExdusCastings
@ExdusCastings
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️⭕️አስቸኳይ ጥሪ ለቅዱሳን:
ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያንቋሽሸው ፊልም ለእይታ እንዳይቀርብ ፊርማዎ ያስፈልገናል
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
@planet_of_knowledge
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
Habit የተባለ ፊልም በቅርቡ ለእይታ ሊቀረብ ነው። በፊልሙ ላየ ታዋቂዋ ተዋናይት የማይክል ጃክሰን ልጅ ፖሪስ ጃክሰን እንደ እየሱስ ክርስቶስ ሆና የምተውን መሆኖ ብቻ ሳይሆብ የምተውነው ደግሞ ግብረሰዶማዊቷ ኢየሱስን ሆና ነው ።

⭕️ይህ አሳፋሪ ፊልም ለእይታ እንዳይበቃ በአሁኑ ሰዓት በአለም ላይ የፊርማ ማሰባሰብ እየተደረገ ሲሆን እርሶም ከስር በተቀመጠው ሊንክ ፊርማዎን ማኖር ባይችሉም በፀሎት በመቃወም በእግዙአብሔር ፊት በማቅረብ የበኩሎን አስተዋጽኦ ያበርክቱ።

A new blasphemous Hollywood film is predicted to come out soon depicting Jesus as a lesbian woman. The film “Habit” stars Paris Jackson who plays the role of “lesbian Jesus”. Distributors haven’t picked it up as of yet, so let’s please spread awareness and wake people up to the Christianophobic garbage that is spread nowadays, but is somehow accepted and praised by society.

🙏 ሼር ይደረግ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
@planet_of_knowledge
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━

https://www.change.org/p/warner-brothers-prevent-the-distribution-of-the-film-habit?recruiter=1095770413&recruited_by_id=3dfa1350-a131-11ea-b2a6-bb05884a9cd7&utm_source=share_petition&utm_medium=copylink&utm_campaign=psf_combo_share_abi&utm_term=psf_combo_share_abi

Change.org
Sign the Petition
PREVENT THE DISTRIBUTION OF THE FILM “HABIT”
🍻🍻አራዳው የፃፈው
የስራ ማመልከቻ📝


ዲር ማናጀር አማን ነው? ክብሩ ይስፋ አንተ አትከፋ ምቀኛሽ አንገቱን ይድፋ
ድርጅትሽ ይስፋ እኛ ምችት ብሎናል
ይህው አራት አመት ወጥረን ቸክለን📚
ካምፓስን ቻው ብለን ቀሚሶችን ገላልበን
ጋውን ለብሰን ፋሚሊን ሃፒ አስነክሰን
ጀል ጀል እያልን ሰፈር ገብተን አቦ
ሚስማር እየቃምን ቦዛ እየቀመቀምን
ዱቅ ካልን አመት ሊያልፈን ነው።
ጀለሴ ሙች እረ ምን በወጣሽ እኔ ልሙት
የሰፈር ሼቦች የሌለ መሬ ብለዋል በቃ ማን ሲሄዱ እርግማን (እዛው ባህር ዳር ሰምጠህ በቀረህ) ሲመለሱ ስድብ (እዚህ ዲንጋይ ላይ ለመቀመጥ ነድ አራት አመት የተወዘወዝከው) ኧረ ታክቶናል እና ማኛዬ እእ አለ አይደል ማዘርም ደንፉ አየጫረች ስለሆነ
እእ ቺኲም ስለጫነች🤰 ምናምን ሳቢ ግድ ነው ያው በፈጋውበት ፊልድ የድርጅቱ ባሉካ አንቺ ስለሆንሽ የሆነች ቦታ ሰካ ብታደርጊኝ ያው ደስ ይለኛል ማን😂😂😂😂

ከዛ እቺንም ነካ ባታረጉ👉 @kinegroup የሌለ ሃፒ ነው ምጭረው👉 @kinegroup
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት) (Promoter Exodus)
🎤New singel music
by kaleb aryaslase
🎸 አገውኛ የሰርግ ሙዚቃ
🎼ላላየ
model Saron Ayelgn 🦸‍♀

🕺💃Dance By Noh Habesh Crew

5 ቀን ቀረው

promoter Exodus

@ExdusCastings
@ExdusCastings
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት) (Promoter Exodus)
በተለያዩ #ፊልሞችና_ድራማዎች የምናውቀው በተለይ #ሰውሰው_በተሰኘው #ተከታይ_ድራማ ላይ ችሎታውን ያሳየው #በሙዚቃው_አለምም
ሁሌም #የተለያዩ_ሙዚቃ ስልቶችን በማቀንቀን የሚታወቀው #አርቲስት_ካሌብ_አርያስላሴ #አዲስ_የሰራ_ የሰርግ_አገውኛ_ሙዚቃ #ወርቀ-ዘቦ_ኢንተርቴይመንት_አሳምሮ_ሰርቶታል_ሊለቀቅ #3_ቀን_ቀርቶታል

#በተለያዩ የሙዚቃ ክሊፖችና ፊልሞች ላይ የምናውቃት #ሞዴል_ሳሮን_አየልኝ #በተለየ ስታይል ብቅ ብላለች ይመቻቹ ተመልከቱት

#Dance_Noh_Habesha
#Promoter_Exodos


@ExdusCastings
@ExdusCastings
Forwarded from Exodus CASTINGS ( ዘ-ፀአት) (Bereket Leyla)
ቁራኛዬ በጣም ምርጥ ፊልም እንደሆነ ያያችሁት ታውቃላቹ ያላያችሁት ደሞ ስለፊልሙ ጥሩነት ሲወራ ሰምታችኋል ብለን እናስባለን።

የምስራችንም የምታውቁዋት ችሎታዋን መልካም ባህሪዋን ታውቃላችሁ

በ 5ኛው east africans SOTIGUI AWARDS 2020 ላይ ገራሚ አክቲንግ ያሳየችን የምስራች ግርማ እጩ ሆናለች ሁላችንም ExdusCasting ቤተሰቦችም ሌሎቻችሁም የምስራችን ቮት እንድናረጋት ስንል እንጠይቃለን
**** እታች በሚታየው ሊንክ ገብታችሁ አሁኑኑ ቮት ቮት ቮት👇👇👇👇👇👇👇

http://www.academiedessotigui.org/

@ExdusCastings
@ExdusCastings
2025/07/05 04:49:16
Back to Top
HTML Embed Code: