Forwarded from Orthodox picture
ስቅለት

አቤቱ ይሄ ሁሉ መከራ የተቀበልከው ለእኛ ስትል ነውና ማረን ይቅር በለን 🙏

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️
Forwarded from Orthodox picture
ስቅለት

የማይከፈል ውለታ ወረት የሌለው ፍቅር !

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️
Forwarded from Orthodox picture
✥ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን !

✥ በፍቅር ተስቦ የወረደው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅሩን ፍፃሜ በመስቀል ላይ ገልፆልን ሀያል ጌታ በመሆኑ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል !

✥ ረድኤት በረከቱ በእያለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን !

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️
Forwarded from Orthodox picture
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

መልካም በዓል !

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️
Forwarded from Orthodox picture
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን
በፍቅር ተስቦ የወረደው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅሩን ፍፃሜ  በመስቀል ላይ ገልፆልን ሀያል ጌታ በመሆኑ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ረድኤት በረከቱ በእያለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን
❤️🙏🏽

#Share

💚 @orthodox_photo💚
💛 @orthodox_photo💛
❤️ @orthodox_photo❤️
Ma cute🥰🥰🥰🥰🥰
@twoqueens_te
ዛሬ የኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ልደት ነው። እኛ የተወለድነው ማርያም ስትወለድ ነው። ልደቷ ልደታችን ነው። እንኳን አረደሳችሁ።
2024/05/14 06:52:54
Back to Top
HTML Embed Code: