Telegram Web Link
ከ90% በላይ የቪዛ ስኬት እድል ባላት ስፔን ሃገር ከመስከረም ጀምሮ ት/ትዎን ይከታተሉ

ስፔን ሃገር የባችለር ወይንም የማስተርስ ት/ትዎን ለመከታተል የሚያስችልዎ ልዩ እድል እንዳያልፍዎ

ማወቅ የሚገባዎት ነገሮች

👉ስፔን የሸንገን አባል ሀገር ስትሆን ወደ ስፔን የሚያገኙት የት/ት ቪዛ ወደ 28 የአውሮፓ ሃገራት ለመጓዝ ያስችልዎታል!
👉 በስፔን ሃገር ማስተርስዎን ለመማር ምንም አይነት የንግሊዝኛ ብቃት ፈተና አያስፈልግዎትም፡ ለባችለር ከሆነ የሚያመለክቱት 105+ Doulingo ውጤት ማቅረብ ይችላሉ። በስፔን ባለው ዩኒቨርሲቲ Acceptance letter ካገኙ ቀጥሎ ወደ ት/ት ቤቱ የመጀመርያ ሴሚስተርዎን የት/ት ክፍያ 5000 Euro መክፈል ይኖርብዎታል! ይህ ክፍያ ማንኛውም ሁኔታ ቪዛ የሚከለከሉበት ምክንያት ቢኖር ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ይደረግልዎታል
👉 በስፔን ሲያመለክቱ ከ98% በላይ የተማሪ ቪዛ የመግኘት እድል አለዎት
👉 የስፔን የተማሪ ቪዛ ሲያመለክቱ፡ የቪዛ ኢንተርቪው ሊኖርዎትም ላይኖርዎትም ወይንም ኢንተርቪው ኦንላይን ሊያደርጉ የሚችሉበት እድል ይኖራል፡ ይህንን የሚወስነው ኤምባሲው ነው
👉 የስፔን የተማሪ ቪዛ ለማመልከት የሚፈልገው ግዜ ከ3 ወራት አይበልጥም። ለማመልከት የሚያስፈልግዎትም ፓስፖርትና የት/ት ዶክመንትዎ ብቻ ሲሆን በመስከረም በሚጀምረው ክላስ ለመሳተፍ ምዝገባ እስከ April 30 ብቻ ነው የሚቆየው!
👉ለበለጠ መረጃ በ0942129611 ወይንም በ0115580951 ውይንም ቦሌ ራክሲም ፕላዛ አምስተኛ ፎቅ በሚገኘው መስሪያ ቤታችን መተው ይጎብኙን !
👍168🤔5🔥3
ኦስትሪያ እጅግ ከፍተኛ የተማሪ ቪዛ እድል ካላቸው ሃገራት ውስጥ የምትመደብ ስትሆን ኤምባሲ ቀጠሮ ለማግኘት ሳይቸገሩ ወይንም የኤምባሲ ቪዛ ኢንተርቪው ሳያሳስብዎ በቀላሉ ቪዛ ሊያገኙባት በሚችሉበት የአውሮፓ ህብረት አባል በሆነችው ኦስትሪያ ከ800 ዩሮ ባለበለጠ አመታዊ የት/ት ክፍያ ከመስከረም ጀምሮ ትምህርትዎን ለመከታተል እንዲችሉ ላይን አዲስ ኮንሰልታንሲን ያናግሩ!

🔔 ልብ ይበሉ የኦስትሪያ የት/ት ተቋማት Acceptance letter ለመስጠት ረጅም ግዜ የሚፈልጉ መሆኑ እንዲሁም የኦስትሪያ ኢሚግሬሽን ደግሞ የመኖርያ ፍቃድዎን እዚሁ እያሉ ፕሮሰስ የሚያደርግሎት በመሆኑ ለፕሮሰስዎ በአማካይ እስከ 6 ወራት እንደሚፈጅብዎ ተረድተው በእቅድዎ ፕሮሰስዎን ለመጨረስ እንዲችሉ ከ May 3 በፊት በላይን አዲስ ኮንሰልታንሲ ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ ራክሲም ፕላዛ አምስተኛ ፎቅ በመምጣት በአመት አንድ ግዜ ብቻ በሚገኘው በዚህ ልዩ የስኮላርሽፕ እድል ተሳታፊ ይሁኑ!


contact us 0942129611 or 8530

@lineaddis2
👍12👏65🤔4
Dear customers, Due to workers day, we are closed tommorow May 1 .
7👍2🙏1
የላይን አዲስ ደንበኛ ከሆኑና ጓደኛና ዘመድዎን የላይን አዲስ ኮንሰልታንሲን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሲጋብዙ ከአገልግሎት ክፍያችን ላይ ጓደኛዎ የ10% እንዲሁም እርስዎም የ10% ቅናሽ ያገኛሉ!
6🔥1
VISITOR VISA PACKAGE TO SPAIN 🇪🇸 COMING SOON !!!
👍231
ለጣልያን ስኮላርሽፕ የቪዛ ኢንተርቪው ስልጠና !

በዘርፉ የ8 አታት ልምድ ካለው ከላይን አዲስ ኮንሰልታንሲ የሚሰጠውን የቋንቋና የቪዛ ኢንተርቪው ስልጠና በመውሰድ የቪዛ ቃለመጠይቅዎን በኮንፊደንስና በስኬት በማድረግ የቪዛ ውጤትዎ ስኬታማ የሚሆንበትን እድል በእጅጉ ለማስፋት ይችላሉ ።

እንደርስዎ ፍላጎት ከ 3 ቀን ጀምሮ እስከ 1 ወር ድረስ የሚቆዩ የተለያዩ የስልጠና አይነቶች ሲኖሩ፣ ለቪዛ ኢንተርቪው የሚያስፈልግዎትን

👉የእንግሊዝኛ ቋንቋና የንግግር ችሎታ፡
👉የvisa Interview questions and strategic response ስልጠናና የቪዛ ሰነዶች ዝግጅትን ጨምሮ
👉እርስዎ ብቁ እስኪሆኑ ድረስ ለቪዛ ቃለመጠይቅ ልምምድ የሚያደርጉበት ስልጠና ነው!

በግልዎ ወይንም በግሩፕ ቦሌና ደንበል ባሉ የስልጠና ማእከሎች ወይንም በኦንላይን ለመከታተል ከፈለጉ በ0942129611 ወይንም በቴሌግራም ቦት @LineAddis2023_bot > Custom services > Visa interview training መመዝገብ ይችላሉ !
👍166
Requirements

- Business license
- 3M+ Bank Balance
- Age 30+


If you have the above documents , Pls send scan of passport and business license to @linemanagement to register

Only 10 People per group, Register Fast to grab your tour spot
👍53
158e46dc-e652-47ab-be31-4c0dd60f1e52.pdf
170.8 KB
Book your Doulingo Test, at Discounted Rate from Doulingo official partner Line addis consultancy

You can book your test on our mobile application @golineapp_bot
3
To book the Duolingo test at a discounted price:
1. Go to @golineapp_bot and start the app.
2. Navigate to Customer Service.
3. Select English Proficiency Exams from the Customer Service section.
4. Tap Start.
5. Choose Duolingo Test and select your preferred examination date.
2👍1
Line Addis Consultancy
France-Premium-Summer-Tour (1) (1).pdf
Summer tour package to France , Visit Paris , louire Valley and Nice . Only few spots available

Date :From Aug 10-17

Requirements:

- Passport
- Active Business license
- Age 28+
- 6 month bank statement with end balance over 3Million ETB

Contact
@linetravel1 to sign up
10👍5
Spain summer tour package
Requirements

- Business license
- 3M+ Bank Balance
- Age 30+

Contact
@linetravel1 to register
7👍2🔥1
Wishing all our Muslim clients and colleagues a blessed and joyful Eid Mubarak
20
📲 Download the Go Line App
👉 https://onelink.to/u7x9mn

or call 8530 to get started.
👍4
Study In Austria

March 2026 Starting class, Admission Open Now

- Tuition from 350 Euro/ Semester
- Very High Visa success rate
- Undergraduate and Masters programs

Apply Today 8530 , 0942129611 or 0115580951

Contact @lineaddis2 For telegram chat
11
Study in China With Free tuition offer for Bachelor applicants

October 2025 Starting Class

National Exam Failed students can Apply!

Guranteed Admission + Visa!

Very limited seats, Apply today

@lineaddis2

0942129611
0115580951
10🤩1
2025/10/24 16:55:38
Back to Top
HTML Embed Code: