ውድ ደንበኞቻችን
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰዎ!
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን፡፡
ዛሬ ለተማሪዎች እጅግ ምቹ የስኮላርሽፕ ፕሮግራምና 100% የተረጋገጠ ቪዛ ስለሚያገኙበት የቻይና ስኮላርሽፕ ምናልባትም ከዚህ በፊት ያልሰሙትን መረጃ እናካፍላችሁ!

ቻይና በየአመቱ ከ 10፣000 ያላነሰ የሙሉ ስኮላርሽፕ እድሎችን ለአለም አቀፍ ተማሪዎች የምትሰጥ ሃገር ብትሆንም ነገር ግን በሃገራችን ኢትዮጵያ እጅግ ጥቂት ተማሪዎች ብቻ የዚህ የስኮላርሽፕ ግንዛቤ ኖሯቸው እድሉን ይጠቀማሉ!

ድርጅታችን ላይን አዲስ ኮንሰልታንሲ በመቶዎች የሚሆኑ ተማሪዎች ይህንን ልዩ እድል እንዲያሸንፉ ያደረገ የት/ት አማካሪ ተቋም ሲሆን ከበርካታ የቻይና ዩኒቨርሲቲዎች ጋርም በፓርትነርሽፕ በመስራት የተለያየ የስኮላርሽፕ እድሎችን በጥቂት ግዜያት ውስጥ በቀላሉ ለማሸነፍ እንዲችሉ ያደርግዎታል!

🉐 ለማስተርስና ፒኤችዲ የሚሰጡ ነጻ የት/ት እድሎች በወር እስከ 400$ ከሚደርስ የኪስ ገንዘብ ጋር የሚሰጡ ሲሆን ለባችለር አመልካቾች ደግሞ በአብዛኛው የት/ት ክፍያ ብቻን ነጻ የሚያደርጉ ስኮላርሽፕ እድሎችን ማግኝት ይችላሉ! በሁለቱም ሁኔታ የቻይና የኑሮ ወጪ እጅግ አነስተኛ የሚባል በመሆኑ ለአብዛኛው የኢትየጵያዊ ተማሪ የሚከብድ ሁኔታ የለውም፡፡ አንድ ተማሪ ለዶርሚታሪ በአመት በአማካይ 500$ ብቻ የሚከፍል ሲሆን የምግብና የኑሮ ወጪም በወር ከ150$ አይበልጥም!


🈴የቻይና ስኮላርሽፕ ልዩ የሚያደርገው
⭕️ ምንም አይነት የቋንቋ ብቃት ፈተና አይጠየቁም
⭕️የት/ት ውጤትዎ አነስተኛ ቢሆንም ወይንም 12ኛ ክፍል ቢወድቁም እድሉን ለመግኘት ይችላሉ
⭕️ ቪዛ በማንኛውም ሁኔታ አይከለከሉም
⭕️ እጅግ አነስተኛ በሆነ የኑሮ ወጭ ት/ትዎን መከታተል ይችላሉ!
⭕️በቅርቡም ቻይና ለአለም አቀፍ ተማሪዎች እየተማሩ መስራት የሚያስችለውን ህግ ስላጸደቀች በትርፍ ግዜዎ በመስራት እራስዎን መደገፍ ይችላሉ https://thepienews.com/china-rolls-limited-work-studying-rights-international-students/
⭕️ከቻይና ወደተለያዩ ሃገራት ቪዛ በቀላሉ ለማግኘት ያሚቻል በመሆኑ በት/ትም ሆነ በጉብኝት ቪዛ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ሃገራት ለመጓዝ ምቹ እድል ይፈጥርልዎታል!

🈹በቻይና ዩኒቨሲቲዎች በርካታ የዲግሪ ፕሮግራሞች የሚሰጡ ሲሆን ለባችለር አመልካቾች Nursing, pharmaceticals, Computer science, International economics and Trade, Business administration: Mechanical engineeringና Civil engineering በበርካታ ዩኒቨሲቲዎች ከሚሰጡ የባችለር ፕሮግራሞች ውስጥ የሚጠቀሱ ሲሆኑ ለማስተርስና ፒኤችዲ የሚሰጡት ፕሮግራሞች ግን እጅግ ብዙ አይነቶች ስለሆኑ መማር የሚፈልጉትን ኮርስ ፈልገው አያጡም!

በርካታ የቻይና ዩኒቨርሲቲዎች መስከረም የሚጀምረው የት/ት ምዝገባቸው ፈጥኖ እየተዘጋ በመሆኑ ዛሬ ነገ ሳይሉ ፓስፖርትዎንና የት/ት ሰነዶችዎን ብቻ በመያዝ ከሜይ 5 ወይንም ከመያዝያ 27 በፊት በመመዝገብ በዚህ ልዩ እድል ተሳታፊ ይሁኑ!

ስልክ 0942129611 ወይንም በአጭር መስመር ቁጥር 8530፡ በቴሌግራም አድሻችን @lineaddis2 ወይንም ፡ በቴለግራም መተግበርያችን @Golineapp_bot ወይንም በመስርያ ቤታችን ቦሌ ራክሲም ፕላዛ አምስተኛ ፎቅ በሚገኘው መስሪያ ቤታችን በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ !
ከ90% በላይ የቪዛ ስኬት እድል ባላት ስፔን ሃገር ከመስከረም ጀምሮ ት/ትዎን ይከታተሉ

ስፔን ሃገር የባችለር ወይንም የማስተርስ ት/ትዎን ለመከታተል የሚያስችልዎ ልዩ እድል እንዳያልፍዎ

ማወቅ የሚገባዎት ነገሮች

👉ስፔን የሸንገን አባል ሀገር ስትሆን ወደ ስፔን የሚያገኙት የት/ት ቪዛ ወደ 28 የአውሮፓ ሃገራት ለመጓዝ ያስችልዎታል!
👉 በስፔን ሃገር ማስተርስዎን ለመማር ምንም አይነት የንግሊዝኛ ብቃት ፈተና አያስፈልግዎትም፡ ለባችለር ከሆነ የሚያመለክቱት 105+ Doulingo ውጤት ማቅረብ ይችላሉ። በስፔን ባለው ዩኒቨርሲቲ Acceptance letter ካገኙ ቀጥሎ ወደ ት/ት ቤቱ የመጀመርያ ሴሚስተርዎን የት/ት ክፍያ 5000 Euro መክፈል ይኖርብዎታል! ይህ ክፍያ ማንኛውም ሁኔታ ቪዛ የሚከለከሉበት ምክንያት ቢኖር ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ይደረግልዎታል
👉 በስፔን ሲያመለክቱ ከ98% በላይ የተማሪ ቪዛ የመግኘት እድል አለዎት
👉 የስፔን የተማሪ ቪዛ ሲያመለክቱ፡ የቪዛ ኢንተርቪው ሊኖርዎትም ላይኖርዎትም ወይንም ኢንተርቪው ኦንላይን ሊያደርጉ የሚችሉበት እድል ይኖራል፡ ይህንን የሚወስነው ኤምባሲው ነው
👉 የስፔን የተማሪ ቪዛ ለማመልከት የሚፈልገው ግዜ ከ3 ወራት አይበልጥም። ለማመልከት የሚያስፈልግዎትም ፓስፖርትና የት/ት ዶክመንትዎ ብቻ ሲሆን በመስከረም በሚጀምረው ክላስ ለመሳተፍ ምዝገባ እስከ April 30 ብቻ ነው የሚቆየው!
👉ለበለጠ መረጃ በ0942129611 ወይንም በ0115580951 ውይንም ቦሌ ራክሲም ፕላዛ አምስተኛ ፎቅ በሚገኘው መስሪያ ቤታችን መተው ይጎብኙን !
ኦስትሪያ እጅግ ከፍተኛ የተማሪ ቪዛ እድል ካላቸው ሃገራት ውስጥ የምትመደብ ስትሆን ኤምባሲ ቀጠሮ ለማግኘት ሳይቸገሩ ወይንም የኤምባሲ ቪዛ ኢንተርቪው ሳያሳስብዎ በቀላሉ ቪዛ ሊያገኙባት በሚችሉበት የአውሮፓ ህብረት አባል በሆነችው ኦስትሪያ ከ800 ዩሮ ባለበለጠ አመታዊ የት/ት ክፍያ ከመስከረም ጀምሮ ትምህርትዎን ለመከታተል እንዲችሉ ላይን አዲስ ኮንሰልታንሲን ያናግሩ!

🔔 ልብ ይበሉ የኦስትሪያ የት/ት ተቋማት Acceptance letter ለመስጠት ረጅም ግዜ የሚፈልጉ መሆኑ እንዲሁም የኦስትሪያ ኢሚግሬሽን ደግሞ የመኖርያ ፍቃድዎን እዚሁ እያሉ ፕሮሰስ የሚያደርግሎት በመሆኑ ለፕሮሰስዎ በአማካይ እስከ 6 ወራት እንደሚፈጅብዎ ተረድተው በእቅድዎ ፕሮሰስዎን ለመጨረስ እንዲችሉ ከ May 3 በፊት በላይን አዲስ ኮንሰልታንሲ ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ ራክሲም ፕላዛ አምስተኛ ፎቅ በመምጣት በአመት አንድ ግዜ ብቻ በሚገኘው በዚህ ልዩ የስኮላርሽፕ እድል ተሳታፊ ይሁኑ!


contact us 0942129611 or 8530

@lineaddis2
Dear customers, Due to workers day, we are closed tommorow May 1 .
የላይን አዲስ ደንበኛ ከሆኑና ጓደኛና ዘመድዎን የላይን አዲስ ኮንሰልታንሲን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሲጋብዙ ከአገልግሎት ክፍያችን ላይ ጓደኛዎ የ10% እንዲሁም እርስዎም የ10% ቅናሽ ያገኛሉ!
VISITOR VISA PACKAGE TO SPAIN 🇪🇸 COMING SOON !!!
ለጣልያን ስኮላርሽፕ የቪዛ ኢንተርቪው ስልጠና !

በዘርፉ የ8 አታት ልምድ ካለው ከላይን አዲስ ኮንሰልታንሲ የሚሰጠውን የቋንቋና የቪዛ ኢንተርቪው ስልጠና በመውሰድ የቪዛ ቃለመጠይቅዎን በኮንፊደንስና በስኬት በማድረግ የቪዛ ውጤትዎ ስኬታማ የሚሆንበትን እድል በእጅጉ ለማስፋት ይችላሉ ።

እንደርስዎ ፍላጎት ከ 3 ቀን ጀምሮ እስከ 1 ወር ድረስ የሚቆዩ የተለያዩ የስልጠና አይነቶች ሲኖሩ፣ ለቪዛ ኢንተርቪው የሚያስፈልግዎትን

👉የእንግሊዝኛ ቋንቋና የንግግር ችሎታ፡
👉የvisa Interview questions and strategic response ስልጠናና የቪዛ ሰነዶች ዝግጅትን ጨምሮ
👉እርስዎ ብቁ እስኪሆኑ ድረስ ለቪዛ ቃለመጠይቅ ልምምድ የሚያደርጉበት ስልጠና ነው!

በግልዎ ወይንም በግሩፕ ቦሌና ደንበል ባሉ የስልጠና ማእከሎች ወይንም በኦንላይን ለመከታተል ከፈለጉ በ0942129611 ወይንም በቴሌግራም ቦት @LineAddis2023_bot > Custom services > Visa interview training መመዝገብ ይችላሉ !
Requirements

- Business license
- 3M+ Bank Balance
- Age 30+


If you have the above documents , Pls send scan of passport and business license to @linemanagement to register

Only 10 People per group, Register Fast to grab your tour spot
158e46dc-e652-47ab-be31-4c0dd60f1e52.pdf
170.8 KB
Book your Doulingo Test, at Discounted Rate from Doulingo official partner Line addis consultancy

You can book your test on our mobile application @golineapp_bot
To book the Duolingo test at a discounted price:
1. Go to @golineapp_bot and start the app.
2. Navigate to Customer Service.
3. Select English Proficiency Exams from the Customer Service section.
4. Tap Start.
5. Choose Duolingo Test and select your preferred examination date.
Line Addis Consultancy
France-Premium-Summer-Tour (1) (1).pdf
Summer tour package to France , Visit Paris , louire Valley and Nice . Only few spots available

Date :From Aug 10-17

Requirements:

- Passport
- Active Business license
- Age 28+
- 6 month bank statement with end balance over 3Million ETB

Contact
@linetravel1 to sign up
Spain summer tour package
Requirements

- Business license
- 3M+ Bank Balance
- Age 30+

Contact
@linetravel1 to register
Wishing all our Muslim clients and colleagues a blessed and joyful Eid Mubarak
2025/06/27 04:36:25
Back to Top
HTML Embed Code: