ሳፋሪ ኮም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ንብረት የሆኑ ማስተላለፊያ ምሶሶዎች ለቴሌኮም አገልግሎት በጋራ ለመጠቀም ተስማምተዋል።
በስምምነቱ ላይ የኢትዮጵያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ እና የሳፋሪ ኮም ኢትዮጵያ አቻቸው አቶ አንዋር ሶውሳአ ጋር ተፈራርመዋል ይህን በማስመልከት ለዛሬ ሁለት ተቋማት በጋራ አንድ አገልገሎት በሚጀምሩበት ወቅት ጥቅም ለይ የሚውለው Co-branding በመባል ስለ ሚጠራው የጣምራ ብራንዲንግ ምንነት ልንነግቹሁ ወደድን። ለመሆኑ Co branding ምንድን ነው?
(CO-BRANDING) የትብብር ብራንዲንግ እንደ የስትራቴጂካዊ ጥምረት አካል በዕቃ ወይም አገልግሎት ላይ በርካታ የምርት ስሞችን የሚጠቀም የግብይት ስትራቴጂ ነው። የምርት ስም ሽርክና በመባልም የሚታወቀው፣ የጋራ ብራንዲንግ (ወይም "ኮብራንዲንግ") የተለያዩ የብራንዲንግ ትብብር ዓይነቶችን ያጠቃልላል፣ በተለይም ቢያንስ የሁለት ኩባንያዎችን የንግድ ምልክቶች ያካትታል። በእንደዚህ ዓይነት ስትራቴጂካዊ ጥምረት ውስጥ ያለ እያንዳንዱ የምርት ወይም አገልገሎት ስም በልዩ አርማዎች ፣ የምርት መለያዎች እና ቀለም እገዛ የተቀላቀለ ብራንድ ለመፍጠር የራሱን ማንነት ይፈጥራል።

The word ‘brand’ originates from the old german/english word to burn. Farmers used to burn their cattle with hot irons to indicate ownership with a symbol. It makes sense then that certain brands eventually denoted not only ownership, but reputation too.
Hot-iron branding is painful for cattle, but little is known about the duration of or effective methods to control this pain. This work quantified pain sensitivity and healing in branded and unbranded animals.
www.loudpromote.com
#facts #didyouknow #amazingfacts #interestingfacts #funfacts

በቅርቡ በህንድ ሀገር በተሰራ ጥናት ከ93% በላይ የሀገሪቱ ዜጎች ማስታወቂያዎችን ከቀልዶች ጋር ሲቀርቡ ማይትን እነደሚመርጡ አመላክቷል
ህንዶች የሚቀርብላቸው ማስታወቂያ አብዛኛው አስቂኝ አዝናኝ እንዲሆን ይመርጣሉ ሆኖም ግን በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ ትልልቅ ተቋማት የማስታወቂያ ስራቸውን በቀልድ ማቅርቡ ለይ አሁንም ፍራቻ አላቸው ሲል Oracle fusion Cloud Customer Experience and Gretchen Rubin የ ኒዮርክ ታይምስ ዘገቢ ጥናቱን አቅርቧል
loudpromote.com

We’re excited to share our new brand identity with you! Our new look reflects our commitment to providing the best possible service to our customers.
https://www.facebook.com/loudpromotions11

Stay positive and keep your head high as you enter the work week.
#መልካም ቀን
#መልካም ቀን
📲📈 Visit our Facebook page
👉 Follow this link to our Facebook page and start your journey towards advertising excellence: https://www.facebook.com/loudpromotions11 👈