Telegram Web Link
ሰላም 🤚
➠ድርጅት አልዎ ወይንስ አዲስ ሊያቋቁሙ አስበዋል?
➥የድርጅትዎን ስም ወይንም ምርትና አገልግሎትዎን ለተጠቃሚዎ በቀላሉ ለማስተዋወቅ ተቸግረው ይሁን?
አይጨነቁ ላውድ የማስታወቂያ ስራዎች መፍትሔ አለኝ ይሎታል።

➥ላውድ ፕሮሞሽን በአዲስ አበባና በካናዳ ኦንታሪዮ የሚገኝ የማስታወቂያ ድርጅት ነው።
ለተለያዩ የንግድ ዘርፎች ማለትም በአምራችና በሻጭነት ዘርፍ ውስጥ ለሚካተቱ የንግድ ተቋማት ከፍተኛ ጥራት ያለው የማስታወቂያ አገልግሎትን ይሰጣል።
ላውድ ፕሮሞሽን ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች መካከል
➛ስም ማውጣት ወይም/new Branding creation
➛ቢልቦርዶች
እንዲሁም
➛social media marketing
➛content marketing
➛email marketing
➛Affiliate markering
➛commercial tv
➛Radio advertising
➛motion graphics
➛webdesign
ከብዙ በጥቂቱ የሚጠቀሱት ናቸው።

የላውድ ፕሮሞሽን መገኛ የት ነው ያሉ እንደሆነ አዲስ አበባ ልደታ ፍሊንትስቶን ሆምስ አጠገብ M.K.C ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ያገኙታል።

ለተጨማሪ መረጃ:-

0989592020
📞0966340990
0988155529 ይደውሉልን።


ወይንም በድህረ ገፃችን

WWW.loudpromote.com

ላይ ያገኙናል።

https://www.tg-me.com/loudpromotion



ስለመረጡን እናመሰግናለን።
ለተጨማሪ መረጃ:-

0989592020
📞0966340990
0988155529 ይደውሉልን።


ወይንም በድህረ ገፃችን

WWW.loudpromote.com

ላይ ያገኙናል።

https://www.tg-me.com/loudpromotion
#Loud Promotion

ለመላዉ የተዋህዶ ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ።
መልካም በዓል.
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!

#Loud Promotion

https://www.tg-me.com/loudpromotion
Happy workers day to you all. I want to thank all the workers who make our everyday life so easy.
#ኢድ_ሙባረክ
#eid_Mubarak
#Loudpromotion


🌙🌙🌙🌙🌙🌙

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ 1443 ኛዉ የኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏

🌙🌙🌙🌙🌙🌙

በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እና የአንድነት ይሆን ዘንድ ቻናላችን ይመኛል !

🌙 መልካም በዓል 🌙

https://www.tg-me.com/loudpromotion
🗡መልካም የአርበኞች ቀን🗡

loudpromote.com

https://www.tg-me.com/loudpromotion
We will build your brand as your imagination!

Visit our website
loudpromote.com
Visit our website
loudpromote.com
የላውድ ፕሮሞሽንስ ለመላው የእስልምና ተከታዮች መልካም የአረፋ በዓል ይመኛል
ሳፋሪ ኮም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ንብረት የሆኑ ማስተላለፊያ ምሶሶዎች ለቴሌኮም አገልግሎት በጋራ ለመጠቀም ተስማምተዋል።

በስምምነቱ ላይ የኢትዮጵያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ እና የሳፋሪ ኮም ኢትዮጵያ አቻቸው አቶ አንዋር ሶውሳአ ጋር ተፈራርመዋል ይህን በማስመልከት ለዛሬ ሁለት ተቋማት በጋራ አንድ አገልገሎት በሚጀምሩበት ወቅት ጥቅም ለይ የሚውለው Co-branding በመባል ስለ ሚጠራው የጣምራ ብራንዲንግ ምንነት ልንነግቹሁ ወደድን። ለመሆኑ Co branding ምንድን ነው?

(CO-BRANDING) የትብብር ብራንዲንግ እንደ የስትራቴጂካዊ ጥምረት አካል በዕቃ ወይም አገልግሎት ላይ በርካታ የምርት ስሞችን የሚጠቀም የግብይት ስትራቴጂ ነው። የምርት ስም ሽርክና በመባልም የሚታወቀው፣ የጋራ ብራንዲንግ (ወይም "ኮብራንዲንግ") የተለያዩ የብራንዲንግ ትብብር ዓይነቶችን ያጠቃልላል፣ በተለይም ቢያንስ የሁለት ኩባንያዎችን የንግድ ምልክቶች ያካትታል። በእንደዚህ ዓይነት ስትራቴጂካዊ ጥምረት ውስጥ ያለ እያንዳንዱ የምርት ወይም አገልገሎት ስም በልዩ አርማዎች ፣ የምርት መለያዎች እና ቀለም እገዛ የተቀላቀለ ብራንድ ለመፍጠር የራሱን ማንነት ይፈጥራል።
The word ‘brand’ originates from the old german/english word to burn. Farmers used to burn their cattle with hot irons to indicate ownership with a symbol. It makes sense then that certain brands eventually denoted not only ownership, but reputation too.

Hot-iron branding is painful for cattle, but little is known about the duration of or effective methods to control this pain. This work quantified pain sensitivity and healing in branded and unbranded animals.
www.loudpromote.com

#facts #didyouknow #amazingfacts #interestingfacts #funfacts
በቅርቡ በህንድ ሀገር በተሰራ ጥናት ከ93% በላይ የሀገሪቱ ዜጎች ማስታወቂያዎችን ከቀልዶች ጋር ሲቀርቡ ማይትን እነደሚመርጡ አመላክቷል

ህንዶች የሚቀርብላቸው ማስታወቂያ አብዛኛው አስቂኝ አዝናኝ እንዲሆን ይመርጣሉ ሆኖም ግን በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ ትልልቅ ተቋማት የማስታወቂያ ስራቸውን በቀልድ ማቅርቡ ለይ አሁንም ፍራቻ አላቸው ሲል Oracle fusion Cloud Customer Experience and Gretchen Rubin የ ኒዮርክ ታይምስ ዘገቢ ጥናቱን አቅርቧል

loudpromote.com
🌼እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼

🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼

🌼🌼Happy Ethiopian New Year 🌼🌼
We’re excited to share our new brand identity with you! Our new look reflects our commitment to providing the best possible service to our customers.

https://www.facebook.com/loudpromotions11
Channel photo updated
2024/06/01 02:30:24
Back to Top
HTML Embed Code: