❤️የመውደዴ ልክ❤️
ካልገባክ ና በኔ
ሞት እንዳልጠላክ🖤
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️
ካልገባክ ና በኔ
ሞት እንዳልጠላክ🖤
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️
" ዛሬም ወድሻለው ❤️"
😍ዘምናትን ኖሬ እንደ ሌለው ሆኜ
ብቻዬን ሥወድሽ በፍቅርሽ ባክኜ
መክሳቴን አይቼ ልተውሽ ወስኜ
መክሳቴ ጀብድ ይሁን ለፍቅር ታምኜ
በነጋ በጠባ በሀሳቤ አንቺ ነሽ
ለኑሮዬ ድርሰት ታሪኬ የምልሽ
ከልቤ ላይ ፅፌሽ ሳነብሽ ሳነብሽ
እንደ ልዩ ድርሰት ስገረም በስምሽ
የደመቀው ምስልሽ ከቀለም የፈካው
ቀለም በምን አቅሙ ካንቺ የሚልካካው
ከውብ ገፅታሽ ላይ ፍቅር
ተጨምሮ
ቢያደማኝ ቢያቆስለኝ ገላዬን አጥቁሮ
ጉልበት እስኪከዳኝ ቢርቀኝ ውበቴ
ዛሬም ወድሻለው ዛሬም ነሽ ህይወቴ
ባጥንቴ እስክቀር እስከለተ ሞቴ
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️
😍ዘምናትን ኖሬ እንደ ሌለው ሆኜ
ብቻዬን ሥወድሽ በፍቅርሽ ባክኜ
መክሳቴን አይቼ ልተውሽ ወስኜ
መክሳቴ ጀብድ ይሁን ለፍቅር ታምኜ
በነጋ በጠባ በሀሳቤ አንቺ ነሽ
ለኑሮዬ ድርሰት ታሪኬ የምልሽ
ከልቤ ላይ ፅፌሽ ሳነብሽ ሳነብሽ
እንደ ልዩ ድርሰት ስገረም በስምሽ
የደመቀው ምስልሽ ከቀለም የፈካው
ቀለም በምን አቅሙ ካንቺ የሚልካካው
ከውብ ገፅታሽ ላይ ፍቅር
ተጨምሮ
ቢያደማኝ ቢያቆስለኝ ገላዬን አጥቁሮ
ጉልበት እስኪከዳኝ ቢርቀኝ ውበቴ
ዛሬም ወድሻለው ዛሬም ነሽ ህይወቴ
ባጥንቴ እስክቀር እስከለተ ሞቴ
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️
✍ እኔም ወድሃለው✍
ስትወደኝ ወደድኩህ
ከልቤም፡አፈቀርኩህ
አንተም አፈቀርከኝ
ከልብ ወደድከኝ
ፍፁም ካንቺ ሌላ አይኔ
አያይም አልከኝ
በመዉደዱህ ገዝተህ
በፍቅር አሰርከኝ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ
ልጅ፡አይዞሽ የምትለኝ
አንተ እየበረደህ
እኔን ያለበስከኝ
እንዴት መታደል ነው
ለወደዱት፡መኖር
በሃሳብ ተግባብቶ
በፍቅር መጣመር
እኔም አፈቀርኩ ከልቤ ካንጀቴ
ላላይ ካንተ ሌላ እስካለች ህይወቴ።
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 🌺🌺🌹🌹🌹
┈┈••◉❖👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--🍁🍁🍁🍁--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
ስትወደኝ ወደድኩህ
ከልቤም፡አፈቀርኩህ
አንተም አፈቀርከኝ
ከልብ ወደድከኝ
ፍፁም ካንቺ ሌላ አይኔ
አያይም አልከኝ
በመዉደዱህ ገዝተህ
በፍቅር አሰርከኝ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ
ልጅ፡አይዞሽ የምትለኝ
አንተ እየበረደህ
እኔን ያለበስከኝ
እንዴት መታደል ነው
ለወደዱት፡መኖር
በሃሳብ ተግባብቶ
በፍቅር መጣመር
እኔም አፈቀርኩ ከልቤ ካንጀቴ
ላላይ ካንተ ሌላ እስካለች ህይወቴ።
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 🌺🌺🌹🌹🌹
┈┈••◉❖👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--🍁🍁🍁🍁--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
. . . #ዐይኔ_ይነግርሻል . . .
'አትንገራት' አሉኝ ማፍቀርህን ገልፀህ
መውደድህን አውቃ እንዳትኮራብህ
ብትኮሪ ኩሪ ልክ እንደ ንግሥት
በልቤ አንድደሻ የማይከስም እሳት
.
ልደብቅ አልችልም አንቺዬን ማፍቀሬን
ዐይኔ ይነግርሻል የህይወት ሚስጥሬን
.
መኩራት አይጠቅምሽም ከኔ መሸሸት
ቅረቢ እንቋደስ የመውደድ ሕብስት።
🥀🥀🥀🥀👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️🥀🥀
'አትንገራት' አሉኝ ማፍቀርህን ገልፀህ
መውደድህን አውቃ እንዳትኮራብህ
ብትኮሪ ኩሪ ልክ እንደ ንግሥት
በልቤ አንድደሻ የማይከስም እሳት
.
ልደብቅ አልችልም አንቺዬን ማፍቀሬን
ዐይኔ ይነግርሻል የህይወት ሚስጥሬን
.
መኩራት አይጠቅምሽም ከኔ መሸሸት
ቅረቢ እንቋደስ የመውደድ ሕብስት።
🥀🥀🥀🥀👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️🥀🥀
አንተ ለሊት እንዴት ጨካኝ ነህ..... ለሚተኛ ሰው አጭር
ለሚያስብና ለብቸኛ ሰው ረጅም ነህ!
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️ #kuki
ለሚያስብና ለብቸኛ ሰው ረጅም ነህ!
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️ #kuki
አንዳንድ ሰዎች እንደ ዝንብ ናቸው ቁስልህን በቻ ነው ሚፈልጉት
💔💔💔💔
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️
💔💔💔💔
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️
...ከረፈደ በኃላ ሁሉንም ነግሪያት ነበር
ግን እሷ አረፈድክ ብላ ጥላኝ ሄደች ..... ከኔ የተሻለ እንደሆነ አልጠራጠርም ደሞም እውነት ነው ከኔማ ቢሻል ነው አንቺን የወሰደሽ 💔🥀
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️
ግን እሷ አረፈድክ ብላ ጥላኝ ሄደች ..... ከኔ የተሻለ እንደሆነ አልጠራጠርም ደሞም እውነት ነው ከኔማ ቢሻል ነው አንቺን የወሰደሽ 💔🥀
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️
#የእውነት አሁን ናፍቀሽኛል ከቃላት በላይ ናፍቆትሽ ሰላም ነስቶኛል #
ሲያምረኝ ይቅር እንጂ ከሰው አልቀማሽም አለ ያ አዝማሪ የኔ አይነት ስሜት ውስጡን ሲሰማው😔
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️
ሲያምረኝ ይቅር እንጂ ከሰው አልቀማሽም አለ ያ አዝማሪ የኔ አይነት ስሜት ውስጡን ሲሰማው😔
👑 @lovepiksyoboy 👑
Cross ✨@yabuyo
Any comment @yabuyo⚡️
🌷Mkniyate🌷❤️❤️
