[😑]
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
'' ι ѕтιll love yoυ♥️ '' & ''ѕтιll нυrтѕ a loт 💔 ''
◉◦ Join 🔥
@lovepiksyoboy 💘🤩
👾 Cross @yabuyo🥶◦◉
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
'' ι ѕтιll love yoυ♥️ '' & ''ѕтιll нυrтѕ a loт 💔 ''
◉◦ Join 🔥
@lovepiksyoboy 💘🤩
👾 Cross @yabuyo🥶◦◉
🌹◉◉◉ፍቅር እንዲ ነው ወይ!◎◎◎🌹
ቀጥሮ መቅረት፡
ሳይኖሩ አለሁ ማለት፡
እንዲህ ነዎይ ፍቅር ማለት፡
●
ውዴ፡
ታዲያ እንዲ ነው እንዴ፡
●
ፍቅር መስጠት ነው ብለሽ አልነበረ፡
ፍቅር መስጠት ነው ትይኝ አለነበረ፡
ታዲያ ምነው ዛሬ ቃልሽ ተሰበረ፡
●
ወይስ ፍቅር እንዲ ሆነ፡
መስጠቱ ቀርቶ መቀበል ብቻ ሆነ፡
መሰዎቱ ቀርቶ መሰዎት ሆነ፡
እስቲ ንገሪኝ፡
እንዲ ነው በይኝ፡
ምንድነው ፍቅር ላንቺ፡
🌹◉◉◉◉🌹◉◉◉◉◉🌹◉◉◉◉◉🌹
✥🌹 🌹✥
JOIN AND SHARE
🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
ቀጥሮ መቅረት፡
ሳይኖሩ አለሁ ማለት፡
እንዲህ ነዎይ ፍቅር ማለት፡
●
ውዴ፡
ታዲያ እንዲ ነው እንዴ፡
●
ፍቅር መስጠት ነው ብለሽ አልነበረ፡
ፍቅር መስጠት ነው ትይኝ አለነበረ፡
ታዲያ ምነው ዛሬ ቃልሽ ተሰበረ፡
●
ወይስ ፍቅር እንዲ ሆነ፡
መስጠቱ ቀርቶ መቀበል ብቻ ሆነ፡
መሰዎቱ ቀርቶ መሰዎት ሆነ፡
እስቲ ንገሪኝ፡
እንዲ ነው በይኝ፡
ምንድነው ፍቅር ላንቺ፡
🌹◉◉◉◉🌹◉◉◉◉◉🌹◉◉◉◉◉🌹
✥🌹 🌹✥
JOIN AND SHARE
🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
🌹🌹🌹ውዴ በጣም ብዙ ሰዎች የማትረቢ እና ጉድለት ያለብሽ ሴት እንደሆንሽ ነገሩኝ ለምን መሰለሽ.. ? እንድጠላሽ ነው።
ግን ግን ግን ሁሌም ሲነግሩኝ የባሰ እነዳፈቅርሽ አደረጉኝ...እኔ ልጠላሽ አልችልም ጉድለትሽን እየሞላሁ አፈቅርሻለሁ።..
ፍቅር ማለት ሞልቶ የሚፈስ አይደለም.. በየቀኑ እየጎደለ የሚሞላ ትዕግስትን የታጠቁ የወታደሮች ግዛት ቢሆን እንጂ።።።።🌹🌹🌹
🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹
ግን ግን ግን ሁሌም ሲነግሩኝ የባሰ እነዳፈቅርሽ አደረጉኝ...እኔ ልጠላሽ አልችልም ጉድለትሽን እየሞላሁ አፈቅርሻለሁ።..
ፍቅር ማለት ሞልቶ የሚፈስ አይደለም.. በየቀኑ እየጎደለ የሚሞላ ትዕግስትን የታጠቁ የወታደሮች ግዛት ቢሆን እንጂ።።።።🌹🌹🌹
🌹 ፍቅርን በቃላት 🌹