✨አንዳንዴ ቅርበትሽ የስትንፋሴን ያህል ቅርብ ሊሆን ይችላል፡፡ ልናገር የምፈልገው ሁሉም ነገር ድምጽ አልባ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ ሲሆን በጸጥታ አይኔ የልቤን እንዲናገርልኝ እመኛለሁ...
Abi📿
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
Abi📿
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
••●🍃🍂ፍቅሬን ተረጅልኝ🍃🍂●••
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነህ ተብየ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
:
አደዩ ልብሽን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛሽን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካሽ ውስጥሽን ባይነካው
ዝምታየ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
:
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
:
ልብሽን ባገኘው በቃላት ደልየ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድየ
ልብሽ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልየ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድየ
:
ግን ልብሽ ጆሮ ሁኖ ውስጤን አድምጠሽው
የዝምታ ገዳሜን ቆርበሽ ጎብኝተሽው
የልቤ ኪዳኑን በልብሽ ከትበሽው
ፍቅሬ ላይ ኮብልይ ሀቄን ተረድተሽው።🍁
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
ልቤ ላይ ያሰርኩት የዝምታ ማተብ
በሀቅ የታሰረ የእምነቴ ገደብ
ፈሪ ነህ ተብየ በሀሰት ስሰደብ
በቃላቶች ጅረት እውነቴ ሲታጠብ
:
አደዩ ልብሽን በቃላት ባልቀስመው
ጠላት ምቀኛሽን በነገር ባልነድፈው
ቃሌ ባያረካሽ ውስጥሽን ባይነካው
ዝምታየ ጥልቅ ነው ማንም ያተረዳው
:
የቃላት ጥርቅም የሀገሬ ስብጥር
የዓንቀፅ ጋጋታ የድርሰቶች ክምር
ፍቅርን ላያፀና በቃል ለሚሰበር
ዝምታ ሀቅ ነው ምንም የማይበገር
:
ልብሽን ባገኘው በቃላት ደልየ
የሞተ አስነስቼ ያለውን ገድየ
ልብሽ ላይ ከምሰፍር ውስጤን አታልየ
መኖር ይሻለኛል እራሴን በድየ
:
ግን ልብሽ ጆሮ ሁኖ ውስጤን አድምጠሽው
የዝምታ ገዳሜን ቆርበሽ ጎብኝተሽው
የልቤ ኪዳኑን በልብሽ ከትበሽው
ፍቅሬ ላይ ኮብልይ ሀቄን ተረድተሽው።🍁
Abi
📿┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
❤1
Forwarded from 𝕪ᴏu㋛︎ (B̶i̶t̶u̶)
❧# እንዳቴድ_ጥለኸኝ ❦
ቆይልኝ አልልም በግድ አስገድጄ
ልብህ መሄድ ካሻው መራቅ ከደጄ
ክረም አልልክም ፍቅርህ ካለቀብክ
መውደድን ጨርሰህ ሌላ ከተመኘክ
አለሜ እኔ ስለወደድኩህ ፈለኩሽ እንዳትል
ለኔ ስሜት ብለህ ውስጥህን አትግደል
♡
እንዲያውም እንዲያ ሲሰማህ ያኔ እንዳትቆይ እራቀኝ የኔ ውድ
የኔ ሁን ስላልኩህ ከኔ ጋር አትንጎድ
ፍቅር ማለት ማየት ነው ያፈቀሩት ሲደሰት
ባፈቀሩት ልብ ውስጥ እራስን ገድሎ መገኘት
ውለታ ፈልጌ ውደደኝ አላልኩም
ፍቅር ሰጠሁ እንጂ ምላሽ አልፈለኩም
♡
ግና የኔፍቅር ልብህ እኔን ካለመ ከኔ ጋ ለመኖር
የኔን አይነት ስሜት አንተ ጋ ቢፈጠር
እኔን ከፈለገ ምንም ሳያቅማማ
አድርገኸኝ ከሆነ የልብህ ውስጥ አርማ
ሲያመኝ ካመመክ ሲከፋኝ ከከፋክ
በህልሞችህ መሀል እኔ ከታየውክ
አይንህ ከኔ ሌላ ማየት ሲያስጠላው
ብርታትህ ከሆንኩኝ የሀሳብህ መድርሻ
አወ ስትከፋ የነብስህ ማደሻ
ንግስትህ ካረከኝ የልብህ ዙፋን
እኔን በመናፈቅ ምትብከነከን
ያኔ ያኔ ከኔ እንዳትርቅ አትሂድ በጭራሽ
የራኩህ ቢመስልህ እንኳን እርቄ የምሸሽ
አካሌ ልቤ ሰባራ ነው ውስጡ የፈረሰ
ባመናቸው ልቦች ክህደት የለበሰ
ባስመሳይ ምላሶች ማርን በተቀቡ
የውሸት አፍቅረው አይኖቸ ብዙዙዙ አነቡ
♡
ልቤ የኖረ ነው ብዙ አመት ታሽጎ
ያዳም ዘር በሙላን ጠላቱ አድርጎ
አሁን ግን ፈልጓል ልቤ ካንተ ማደር
ክንፍ ብያለሁ ባንተው ፍቅር
እናልክ አካሌ ባስከፋህም እንኳን ከቶ ባስቀይምክ
ብዙ ተናግሬ ራቀኝ እንኳን ብልክ
ድንገት ተናድጀ ክፋ ሁኘ ብገኝ
የጠላውክ መስሎክ እንዲያው እየወደድከኝ
ውዴ እንዳትርቀኝ
ፍቅር እጎዳብሀለሁ እንዳቴድ ጥለኸኝ
እሞትብሀለሁ እንዳቴድ ጥለኸኝ
♡
✦━━━━━━━━✦🌹✿ 🌹✦
━━━━━━━━━━
━━━━━━━✧
❥❥━━━━⚘━━━━❥❥
Join 👉 @bituuy
Join 👉 @bituuy
Join 👉 @bituuy
Join 👉 @bituuy
✧ @fikrted ✧
ቆይልኝ አልልም በግድ አስገድጄ
ልብህ መሄድ ካሻው መራቅ ከደጄ
ክረም አልልክም ፍቅርህ ካለቀብክ
መውደድን ጨርሰህ ሌላ ከተመኘክ
አለሜ እኔ ስለወደድኩህ ፈለኩሽ እንዳትል
ለኔ ስሜት ብለህ ውስጥህን አትግደል
♡
እንዲያውም እንዲያ ሲሰማህ ያኔ እንዳትቆይ እራቀኝ የኔ ውድ
የኔ ሁን ስላልኩህ ከኔ ጋር አትንጎድ
ፍቅር ማለት ማየት ነው ያፈቀሩት ሲደሰት
ባፈቀሩት ልብ ውስጥ እራስን ገድሎ መገኘት
ውለታ ፈልጌ ውደደኝ አላልኩም
ፍቅር ሰጠሁ እንጂ ምላሽ አልፈለኩም
♡
ግና የኔፍቅር ልብህ እኔን ካለመ ከኔ ጋ ለመኖር
የኔን አይነት ስሜት አንተ ጋ ቢፈጠር
እኔን ከፈለገ ምንም ሳያቅማማ
አድርገኸኝ ከሆነ የልብህ ውስጥ አርማ
ሲያመኝ ካመመክ ሲከፋኝ ከከፋክ
በህልሞችህ መሀል እኔ ከታየውክ
አይንህ ከኔ ሌላ ማየት ሲያስጠላው
ብርታትህ ከሆንኩኝ የሀሳብህ መድርሻ
አወ ስትከፋ የነብስህ ማደሻ
ንግስትህ ካረከኝ የልብህ ዙፋን
እኔን በመናፈቅ ምትብከነከን
ያኔ ያኔ ከኔ እንዳትርቅ አትሂድ በጭራሽ
የራኩህ ቢመስልህ እንኳን እርቄ የምሸሽ
አካሌ ልቤ ሰባራ ነው ውስጡ የፈረሰ
ባመናቸው ልቦች ክህደት የለበሰ
ባስመሳይ ምላሶች ማርን በተቀቡ
የውሸት አፍቅረው አይኖቸ ብዙዙዙ አነቡ
♡
ልቤ የኖረ ነው ብዙ አመት ታሽጎ
ያዳም ዘር በሙላን ጠላቱ አድርጎ
አሁን ግን ፈልጓል ልቤ ካንተ ማደር
ክንፍ ብያለሁ ባንተው ፍቅር
እናልክ አካሌ ባስከፋህም እንኳን ከቶ ባስቀይምክ
ብዙ ተናግሬ ራቀኝ እንኳን ብልክ
ድንገት ተናድጀ ክፋ ሁኘ ብገኝ
የጠላውክ መስሎክ እንዲያው እየወደድከኝ
ውዴ እንዳትርቀኝ
ፍቅር እጎዳብሀለሁ እንዳቴድ ጥለኸኝ
እሞትብሀለሁ እንዳቴድ ጥለኸኝ
♡
✦━━━━━━━━✦🌹✿ 🌹✦
━━━━━━━━━━
━━━━━━━✧
❥❥━━━━⚘━━━━❥❥
Join 👉 @bituuy
Join 👉 @bituuy
Join 👉 @bituuy
Join 👉 @bituuy
✧ @fikrted ✧
🤔1
Morning የልቤ ሴት....❤️
🌹እንዳልሺው ደግ...ለሰው አሳቢ...የፍቅር ሰው...ልሆን እችላለሁ ግን ለባልነት ልክ የምሆነው ላንቺ ብቻ ቢሆን ምርጫዬ ነው...ምክንያቱም አንቺ ልቤ የመረጠሽ ንግስቴ ሆነሻልና።
🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️
Abi📿
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
🌹እንዳልሺው ደግ...ለሰው አሳቢ...የፍቅር ሰው...ልሆን እችላለሁ ግን ለባልነት ልክ የምሆነው ላንቺ ብቻ ቢሆን ምርጫዬ ነው...ምክንያቱም አንቺ ልቤ የመረጠሽ ንግስቴ ሆነሻልና።
🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️
Abi📿
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ፍቅር ጠላቴ ነው
በእርግጥ ለታደለው
አፍቅሮ ላገኘው
ፍቅር ጠላት አይደል
ጓደኛ ወዳጅ ነው…
ለኔ ግን ጠላቴ
ባለጋራዬ ነው
አዋዶ ትቶኛል
ልቤን ቀምቶኛል
ገንዘቤን ንብረቴን
ሁሉን ወስዶብኛል
በመውደድ አኑሮ
በናፍቆት ገሎኛል
ታዲያ ከዚ በላይ
የቀረው ምንድነው
ተውኝ አታንሱብኝ
ፍቅር ጠላቴ ነው።
Edina🥀
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
ፍቅር ጠላቴ ነው
በእርግጥ ለታደለው
አፍቅሮ ላገኘው
ፍቅር ጠላት አይደል
ጓደኛ ወዳጅ ነው…
ለኔ ግን ጠላቴ
ባለጋራዬ ነው
አዋዶ ትቶኛል
ልቤን ቀምቶኛል
ገንዘቤን ንብረቴን
ሁሉን ወስዶብኛል
በመውደድ አኑሮ
በናፍቆት ገሎኛል
ታዲያ ከዚ በላይ
የቀረው ምንድነው
ተውኝ አታንሱብኝ
ፍቅር ጠላቴ ነው።
Edina🥀
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
❤2
ፍቅርን ኑረው እንጂ አታውራው♥️
•°.🥀 @bituuy •°.🥀✨
•°.🥀 @bituuy •°.🥀✨
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
•°.🥀 @bituuy •°.🥀✨
•°.🥀 @bituuy •°.🥀✨
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
👍3
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
❤️በ ብዙ ነገሮች ልትጎዱኝ ትችላላችሁ።
እሷን ያስከፋቿት ቀን ግን ለያንዳንዷ አይኗ ላወረደው የ እንባ ዘለላ ዋጋውን እንደማስከፍላቹ አትጠራጠሩ።

👍1
. . . #ፍቅር_ማለት . . .
❤️ፍፃሜው የሚያምር ቅርብ ማንነት ግልፅነት ሚያስተምር .. .. .. ርህራሄ እና ለሰው ማዘንን በልብ የሚያኖር💗 ከፈጣሪ የሚገኝ ፀጋ ነው።💖
❤️ፍቅር የሚመሠረተው . . . አንድ ነፍስ በሁለት. . . አካል ሲኖር💕 ነው፡፡
💓 ምንጊዜም በቂ ነገር አሟጠን የማናገኝበት ነገር ፍቅር ነው፡፡
💖 እውነተኛ ፍቅርን አግኝተህ ከተንከባከበው . . . እራስህን በምድር ላይ ካሉ ጥቂት እድለኞች💗 መሀል አንዱ ነህ፡፡
❤️ፍቅር የተለየ ቀን ልዩ ቦታና ድርጊት አይፈልግም . . . በድንገት ሳይጠበቅ ይከሠታል፡፡💝
Abi🍁

💌♥️.......... ....
አውቃለሁ ብዙ ጊዜ ተጣልተናል😔
ግን አለሜ አንተን ማስቀየም☹️ ማስከፋት ፈልጌ ሳይሆን😒 ስለምወድህ♥️ ነው ስላንተ ከምንብ በላይ ስለምጨነቅ💖 ነው አንተ ማለት ለኔ ህይወቴ ነህ 💕
እንደምወድህ ስነግርህ💗 ነብሴ በደስታ ጮቤ ትረግጣለች 😊😘
አንተ ሲከፋህ🙍 ህይወት ትጨልምብኛለች🙇♀
አንተ ስታኮርፍ አለም🌑 ፊቷን ታዞርብኛለች
ስላንተ ባሰብኩ ጊዜ አንዳች ነገር ሰውነቴን ይወረኛል 😘😍
አንተ የኔ 💞
እኔ ያንተ💝
እ♥️ ወ♥️ ድ♥️ ሀ♥️ ለ♥️ ሁ ♥️!
#ʜᴀʏᴀᴛɪɪ👩
#ɪʙʀᴀʜɪᴍ👨
: : : : : :
: : : : : 🖤
: : : : 💝
: : : 💗
: : 💜
: 💖
♥️

#ፍቅር_የምንለው
በመጀመሪያ☺️ ወንድ👱 ከሆነ አንዲት ሴትን👩 ሴት👱♀ ከሆነች ደግሞ የሆነ ወንድ👨 በሆነ አጋጣሚ ያገኛሉ👀። የሆነ ነገሯ ይማርከዋል💕 #90 % መልኳ👩አካሄዷ👣 አለባበስ👗 አነጋገር🗣 ወዘተ። ይተዋወቃሉ💁 ሊግባቡም ላይግባቡም ይችላል🙄። ጉዳዩ እሱ አይደለም። ከጥቂት ቀናት በዋላ🙁 ካላገኘዋት🤗 እጄ ካላስገባዋት😋 የኔ ካልሆነች😎 ህይወቴ ካለሷ ባዶ ነው😇 ወዘተ ማለት ይጀምራል።
እዚህ ጋ #ልብ 😉 በል
እነዚህን ነገሮች እያለ ያለው ለልጅቷ አስቦና ተጨንቆ አይደለም🙅። ለራሱ ፍላጎት እንጂ። ስለናፈቀችው😘 ደስ ስላለችው😋 ስለምታምር👩 ከሷ ጋ ከሆነ ደስተኛ😀 እሆናለሁ ብሎ ስለሚያስብ ባጠቃላይ ልጅቷ ትሆነኛለች ብሎ እንጂ🤔 ለልጅቷ እሆናታለሁ ብሎ አይደለም😠። አስተውል መጀመሪያ ላይ አፈቀርኳት❤️ ብሎ ሲያወራ🗣 የሱ ህይወት ካለሷ ባዶ ሆኖ ስለተሰማው🙇 እንጂ የሷ ህይወት አሳስቦት አይደለም🤷♀። የሱ ጭንቀት🤦♂ እንጂ የሷ ፍላጎት🙇♀ አልታየውም፡ አያውቅምም። በቃ በዛ ሰዓት እሱ የሚፈልገው ነገር ቢኖር ልጅቷ የሱ እንድትሆን ነው💑። የሱ ብቻ።💏 እሷ እንኳን የሌላ ሰው ሆኖ ማየት😬 ይቅርና ሰላም እንኳን ቢላት ካልገደልኩት😡 ሊል ይችላል✊🤜። እኳን ከራሱ ውጭ ከሌላ ሰው ጋ ለሴኮንድ እንኳን ማሰብ አይፈልግም።🙅♂ እሷ አልፈልግህም ብትል እንኳን በግድ💪 ካልሆንሽ የሚል ጉድ ውስጥ ሊገባ ይችላል። አስብ ይህንን ሁሉ እያደረገ ያለው ለራሱ ሲል ነው።😜 ይህንን ነው እንግዲህ ፍቅር ብለን የምንጠራው።😳
እመነኝ ከዚህ ሰው በላይ😒 እራስ ወዳድ የለም😞።የፍቅር ትርጉሙ ግን ይህ አልነበረም😢።
#ፍቅር ♥️ ከራስ አልፎ ለሰወች ሁሉ መኖርና✨ መሞት ነው🙁።
ቢተያዪም👀 ባይተያዪም ፣ ብታምርም👩 ባታምርም🙍፣ ለሱ ህይወት አስፈላጊ ሆነች አልሆነች🤷♂፣ እውነተኛ ልብ❤️ ካለው ያኔ እውነተኛ ፍቅር ከልቡ♥️ ይገባል።
በአይኑ ሳይሆን👀 በልቡ♥️ ማየት👁 ሲጀምር እሱ ሳይፈልገው ቤቱ🏡 ድረስ መጥቶለት ደጁን ያንኳኳል😊። አፍቃሪ መሆን ከፈለገ ከልቧ💖 ውጭ ምኗንም ሳያይ😑፣ምንም ሳታደርግለት🤗፣ ብትበድለው💔 ብትክሰው💗፣ ለሱ ሆነች አልሆነች🤷♂ ባጠቃላይ የሷ ነገር አሳስቦት እንጂ የሱ ጎደሎነት🙇 ተሰምቶት አይውደድ።🙅♂ ለጎዶሎው ብሎ🖤 ካፈቀረ አንድ ቀን እንዳልተሟላ💔 አስቦ ሊተዋት ይችላል🤦♀። የሷን ጎደሎ ሊሞላ ቢሯሯጥ🏃 ግን አትራፊ ይሆናል💞። ቅዱስ መፅሐፉም "ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው" አይደል የሚለው።🙂 ክርስቶስ ከሰማይ☁️ ላይ ወርዶ የሰውን👤 ስጋ የለበሰው ለራሱ ጥቅም ይመስልሀል.......? ፍቅር #መጠበቅ ሳይሆን #መጥቀም ነው። 💑 እውነተኛ አፍቃሪ በነገሮች ሁሉ ቅድሚያ ለራሱ💁♂ ሳይሆን ለሌላ ሰው ሰጦ💕 የሚጠቅም እንጂ የራሱ ችግር🙍♂ ለማሸነፍ ብሎ በሌሎች የሚጠቀም አይደለም🙅♂ ............. ::
♥️ ፍቅርን ኑረው እንጂ አታውራው ♥️
#ፍቅር
🌹 ..........♥️♡💌♡♥️..........🌹
@fikre_que @fikre_que
@fikre_que @fikre_que
@fikre_que @fikre_que
[]__________◈◦🌺🌸◦◈____________[]◈◦🌺🌸◦◈________________[]
➻➻____________🌸________◄◄
@fikre_que

❣የፍቅር❣ጠብታ❣
ለኔ የአለም ፍፃሜ አንቺ ነሽ....
ለኔ አለም ምትጨልምብኝ አንቺን ሳጣ ነው.....
ህይወትን በፍቅር የመዘንኩት ባንቺ ነው.....
ዛሬም እራሴን ማንነቴን ምመዝነው ባንቺና ባንቺ ብቻ ነው......
የሰው ልጂ ማሰብ ከሚችለው በላይ የላቀ የፍቅር መንፈስ ስላከናነበኝ ምን ያክል ነው ምትወደኝ እንዳትይኝ.......
❣ለምትወዳት ሴት ላክላት❣

ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ .pdf
20.3 MB
📓 ርዕስ :- ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ
📝 ደራሲ :- እሱባለው አበራ
📅 ዓ.ም :- 2012
📖 የገፅ ብዛት :- 180
🖋ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባ መፅሐፍ።
አዘጋጅ :- @Zoordan
Channel :- @Lovers_zonn
📝 ደራሲ :- እሱባለው አበራ
📅 ዓ.ም :- 2012
📖 የገፅ ብዛት :- 180
🖋ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባ መፅሐፍ።
አዘጋጅ :- @Zoordan
Channel :- @Lovers_zonn
👍1
Morning Fams✨✨
በቀላሉ የማይበገር ሕይወት እንዲኖራቸው የሚፈልጉ ሰዎች ያናደዱአቸውንና😠 የጎዷቸውን 😣 ሰዎች ይቅር 😇 የማለት ባለሙያ መሆን አለባቸው።
Abi🌈
✨✨✨✨መልካም ቀን ይሁንላቹ✨✨⚡️
በቀላሉ የማይበገር ሕይወት እንዲኖራቸው የሚፈልጉ ሰዎች ያናደዱአቸውንና😠 የጎዷቸውን 😣 ሰዎች ይቅር 😇 የማለት ባለሙያ መሆን አለባቸው።
Abi🌈
✨✨✨✨መልካም ቀን ይሁንላቹ✨✨⚡️
እኔ እና እሷ💖 via @like
እስኪ ታሪኩን የወደዳቹት ፍቅራችሁን አሳዩን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼❤️❤️
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ቤተሰብ ከይቅርታ ጋር ባለፈው እለቃለው ያልኩትን ታሪክ እስካሁን ሳለቀላቹ ቆይቻለው። እናም አሁን አጠር ያለ ታሪክ አዘጋጅቻለው።
ቤተሰብ ከይቅርታ ጋር ባለፈው እለቃለው ያልኩትን ታሪክ እስካሁን ሳለቀላቹ ቆይቻለው። እናም አሁን አጠር ያለ ታሪክ አዘጋጅቻለው።
❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌺🌺❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌹🌹❣❣
ክፍል 1⃣
ፀሀፊ✍ አቢ
#ያልተፈታ_ቅኔ
ከእለታት በአንዱ ቀን እንደወትሮዬ ስልኬ ካርድ ስለጨረሰ በአቅራቢያዬ ወደሚገኝ ሱቅ እየተጣደፍኩ ፊትለፊቴ ያገኘሁትን ሲሊፐር እየጎተትኩ ከቤቴ ወጣው............. የባለሱቁ ደንበኛ እንደመሆኔ ካርድ ስወስድ ያለክፍያ ነው ማለትም ደሞዝ ሲደርስ የወሩን እዘጋለው............ታድያ እንደደረስኩ "ቶፊቄ ካርድ ፋቅልኝ" የሚል አጭር ትእዛዝ ሰጠሁ "የስንት ይሁን" አለ በዛለ አንደበት "አንተ ደሞ እስኪ ዱካክህን እንዳታጋባብኝ የተለመደውን " ብዬው ፍቆ የሰጠኝን ካርድ እየሞላው መንገዴን በመቀጠል ላይ እያለው ድንገት ቀና ስል ከፊት ለፊቴ ጫማዋን አጎንብሳ የምታስር እንስት አይኔ ውስጥ ገባች አጠገቧ እስክደርስ ድረስ ምን እንዳስገደደኝ ባላውቅም አይኔን መንቀል አልቻልኩም ነበር.............
እየቀረብኩ ስመጣ ይበልጥ ማረከቺኝ የሽቶዋ ጠረን ገዳይ ነገር ነው.................የለበሰችው ቡናማ ቀሚስ ጥቁር ሹራብና ቡኒ ሂጃብ ከቅላቷ ጋር የሚገርም ግርማ ሞገስን አላብሷታል............ስሜ ብሩክ ይባላል የአንድ አነስተኛ ሱፐር ማርኬት ሰራተኛ ነኝ ወደታሪኬ ስመልሳችሁ........ አጠገቧ ስደርስ ቆምኩና " ምነው ገመዱን በፓስወርድ ነው እንዴ የምታስሪው" አልኳት ቀና ብላ አይታኝ ፈገግ አለችልኝ "ያው የማግዝሽ ነገር ካለ ብዬ ነው" ብዬ የማይገናኝ ነገር ዘባረቅኩ አሁንም ምንም አላለችም ዝም ብላኝ መንገዷን ቀጠለች "ማውራት አትችልም እንዴ" ብዬ ከራሴ ጋር እያወራሁ ሳለ ድንገት "እ እ እዚ ሰፈር ነህ አይደል" የሚል ለስለስ ያለ ድምፅ ተሰማኝ "ምን አልሺኝ" አልኳት ሳልሰማት ቀርቼ ሳይሆን ድጋሚ ድምፅዋን ለመስማት ነበር "ካላስቸገርኩህ ታክሲ መያዣውን ቦታ ብታሳየኝ" አለች በውስጤ "ተገኝቶ ነው" እያልኩ "እረ ችግር የለውም ግን ክፍያ አለው" አልኳት ያንን ፈገግታዋን አሳየቺኝና መንገድ ጀመርን...............
ታክሲ መያዣው ካለንበት ቅርብ ስለነበር ወዲያው ደረስን "ደርሰናል" አልኳት መለየቷን እየጠላው "እሺ በጣም አመሰግናለው" አለቺኝ............. በርራ የምትጠፋ ይመስል ደንግጬ እጇን ያዝኳትና "በሰላም መድረስሽን ለማረጋገጥ ስ. ል. ክ. " ብዬ ሳልጨርስ " ችግር የለውም ያንተን ስጠኝና በሰላም መድረሴን አሳውቅሀለው" አለች እሺ ብዬ ቁጥሬን ሰጥቼ ተሰናበትኳት............ ስመለስ መንገዱ ረዘመብኝ ደሞስ ፀሀዩ እንዴት ነው የሚያቃጥለው በፈጣሪ ሲገርም ከሷ ጋር እያለው እኮ ምንም አልታወቀኝም ነበር በራሴ እየተገረምኩ የቤቴን በር ከፍቼ ገባሁ።
ክፍል 2⃣
ይቀጥላል

❤1👍1