◈ ━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━ ◈
◎●❣ ት ዝ ታ❣ ●◎
ለተራራቀ ሰው
ለሚኖር በናፍቆት ፣
ከትዝታ ውጪ
ዘመድ የትአለለት፡፡
.
.
.
ትዝታው ነው ስንቁ
የእለት ቀለቡ፣
ያኖረው በውስጡ
ሸሽጎ በልቡ
✨Join & Share✨
@loverzonn
@loverzonn
◎●❣ ት ዝ ታ❣ ●◎
ለተራራቀ ሰው
ለሚኖር በናፍቆት ፣
ከትዝታ ውጪ
ዘመድ የትአለለት፡፡
.
.
.
ትዝታው ነው ስንቁ
የእለት ቀለቡ፣
ያኖረው በውስጡ
ሸሽጎ በልቡ
✨Join & Share✨
@loverzonn
@loverzonn
💔 ይናፍቅህ ይሆናል💔....
❤️....የሚወድህን ሰው አትራቅ፣ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደህን ሰው አትግፋ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል ....🥀
መልካም ውሎ 🙏
@loverzonn
❤️....የሚወድህን ሰው አትራቅ፣ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደህን ሰው አትግፋ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል ....🥀
መልካም ውሎ 🙏
@loverzonn
🌺🌺 አለሜ ነሽ 🌺🌺
🌹ተከታታይ የፍቅር ታሪክ🌹
____በቅርቡ__________________
💌ለጓደኞቻችሁም ሼር አድርጉ💌
👌ይህን ምርጥ ቻናል በማጋራት ቤተሰብ ይሁኑ!
❤️❤️❤️ @loverzonn ❤️❤️❤️
🌹ተከታታይ የፍቅር ታሪክ🌹
____በቅርቡ__________________
💌ለጓደኞቻችሁም ሼር አድርጉ💌
👌ይህን ምርጥ ቻናል በማጋራት ቤተሰብ ይሁኑ!
❤️❤️❤️ @loverzonn ❤️❤️❤️
🌹🌿በቃ እወድሻለሁ🌿🌹
ለምን አትበይኝ ምክንያት የለኝም
ፍቅር ስሜት እንጂ ስበብ አይመስለኝም
ብቻ እወድሻለሁ መውደዴ ጥልቅ ነው
ፍቅርሽ ለእኔነቴ የልብ ዙፋን ነው
ህያው የምሆነው አንቺን በማፍቀር ነው
*^
ጅልነት አይደለም ሁሌ አንቺን ማለቴ
ሞኝነት አይሆንም ለፍቅርህ መክሳቴ
ጅልነት አይደለም እራሴን መስጠቴ
በቃ አንቺን መውደድ ነው ደስታ መደሰቴ
ውለታን ፈልጌ ውደጂኝ አላልኩም
ፍቅር ስጠሁ እንጂ ምላሽ አልፈለኩም
በቃ እወድሻለው ማለቴን አልተውኩም
*
አወ አፈቅርሻለው አወ እወድሻለሁ
ፍቅርቅር አድራጌህ ሁሌም እኖራለሁ
አንቺን በመውደዴ እፎይታ አገኛለሁ
አንቺን እየወደድኩ ሀሴት አደርጋለሁ
በፍቅርሽ ውቅያኖስ ስዋኝ እኖራለሁ
አንቺ ካለሽልኝ ሙሉ ስው እሆናለሁ።
┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
╔═══❖•🌺•❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
♥️ #ፍቅር_ያሸንፋል ♥️
ይ🀄️ላ🀄️ሉን👉 @loverzonn
ይ🀄️ላ🀄️ሉን👉 @loverzonn
ለምን አትበይኝ ምክንያት የለኝም
ፍቅር ስሜት እንጂ ስበብ አይመስለኝም
ብቻ እወድሻለሁ መውደዴ ጥልቅ ነው
ፍቅርሽ ለእኔነቴ የልብ ዙፋን ነው
ህያው የምሆነው አንቺን በማፍቀር ነው
*^
ጅልነት አይደለም ሁሌ አንቺን ማለቴ
ሞኝነት አይሆንም ለፍቅርህ መክሳቴ
ጅልነት አይደለም እራሴን መስጠቴ
በቃ አንቺን መውደድ ነው ደስታ መደሰቴ
ውለታን ፈልጌ ውደጂኝ አላልኩም
ፍቅር ስጠሁ እንጂ ምላሽ አልፈለኩም
በቃ እወድሻለው ማለቴን አልተውኩም
*
አወ አፈቅርሻለው አወ እወድሻለሁ
ፍቅርቅር አድራጌህ ሁሌም እኖራለሁ
አንቺን በመውደዴ እፎይታ አገኛለሁ
አንቺን እየወደድኩ ሀሴት አደርጋለሁ
በፍቅርሽ ውቅያኖስ ስዋኝ እኖራለሁ
አንቺ ካለሽልኝ ሙሉ ስው እሆናለሁ።
┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
╔═══❖•🌺•❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
♥️ #ፍቅር_ያሸንፋል ♥️
ይ🀄️ላ🀄️ሉን👉 @loverzonn
ይ🀄️ላ🀄️ሉን👉 @loverzonn
🌹🌿አትሽሽኝ እወቂኝ🌿🌹
ለምን እደሆነ ባዉቅም
ለኔም ከቶ አልገባኝም
ዉስጤ ጓጓ አንቺ ሊያይ ሊተዋወቅሽ
የዉስጤ የልቤ ላዋይሽ
እህቴ ሆነሽ እትብትቴ ልሰጥሽ
ለምን እደሆነ አሁንም ባይገባኝም
ዉስጥሽ አልቀበል አለ አልፈቀደልኝም
እደዉ ምነዉ ብታቂኝ ባቅሽ
የዉስጥሽ ብካፈል ወንድም ብሆንሽ
ልቤ ተዉ በቃ ተዉ ብዬዋለዉ ቁም
ፍለጋህ ምኞት አይሆንም እህት አታገኝም
ተዉ አትየዉ ጉለትህ ሸፍነዉ በራስህ
እህት ባይኖርህም አትቀበለዉም ወንድምነትህ
በቃ አብዝቶ መፈለግህ ጥፋት ይሆንብሀል
ሰላም ሰላም በላት ይሄን ይበቃሀል
ለምን ይሆን አይኔ የጓጓዉ አትበል
እሱ እኔ አላዉቅም ፈጣሪ ያዉቃል
ስንቱ አልፎ ልብ ግን እዴት ይረታል
ግን አይቀርም እዲ እደናፈችህ ተዉ አትዘን
አንድቀን እናዉቃታለን ቁጭ ብለን እንስቃለን
┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
👉 @loverzonn
👉@loverzonn
ለምን እደሆነ ባዉቅም
ለኔም ከቶ አልገባኝም
ዉስጤ ጓጓ አንቺ ሊያይ ሊተዋወቅሽ
የዉስጤ የልቤ ላዋይሽ
እህቴ ሆነሽ እትብትቴ ልሰጥሽ
ለምን እደሆነ አሁንም ባይገባኝም
ዉስጥሽ አልቀበል አለ አልፈቀደልኝም
እደዉ ምነዉ ብታቂኝ ባቅሽ
የዉስጥሽ ብካፈል ወንድም ብሆንሽ
ልቤ ተዉ በቃ ተዉ ብዬዋለዉ ቁም
ፍለጋህ ምኞት አይሆንም እህት አታገኝም
ተዉ አትየዉ ጉለትህ ሸፍነዉ በራስህ
እህት ባይኖርህም አትቀበለዉም ወንድምነትህ
በቃ አብዝቶ መፈለግህ ጥፋት ይሆንብሀል
ሰላም ሰላም በላት ይሄን ይበቃሀል
ለምን ይሆን አይኔ የጓጓዉ አትበል
እሱ እኔ አላዉቅም ፈጣሪ ያዉቃል
ስንቱ አልፎ ልብ ግን እዴት ይረታል
ግን አይቀርም እዲ እደናፈችህ ተዉ አትዘን
አንድቀን እናዉቃታለን ቁጭ ብለን እንስቃለን
┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
👉 @loverzonn
👉@loverzonn
🌿🌹እኔ አንችን ለማፍቀር🌹🌿
ወርቃለም፣ ማራለም፣ ውድዬ ልንገርሽ፣
በልቤ ጎዳና፣ ሰፊ አስፓልት ሰርተሽ
ዘውትር ተመላለሽ፣ ዘና ፈታ ብለሽ።
ፍፁም አታስቢ፣ ሀሳብ እንዳይገባሽ፣
ባለቤቱ እኔነኝ፣ የልብሽ አዳራሽ፣
ሌላ ሰው አደለም፣ #Nati ነኝ አፍቃሪሽ።
ጠላት ቢክተለተል፣ ወታደሩ ቢወር፣
መትረየስ ቢጠመድ፣ ታንክ ቢደረደር፣
ማንም አይበግረኝ፣ እኔ አንችን ከማፍቀር
┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
👉 @loverzonn
👉 @loverzonn
ወርቃለም፣ ማራለም፣ ውድዬ ልንገርሽ፣
በልቤ ጎዳና፣ ሰፊ አስፓልት ሰርተሽ
ዘውትር ተመላለሽ፣ ዘና ፈታ ብለሽ።
ፍፁም አታስቢ፣ ሀሳብ እንዳይገባሽ፣
ባለቤቱ እኔነኝ፣ የልብሽ አዳራሽ፣
ሌላ ሰው አደለም፣ #Nati ነኝ አፍቃሪሽ።
ጠላት ቢክተለተል፣ ወታደሩ ቢወር፣
መትረየስ ቢጠመድ፣ ታንክ ቢደረደር፣
ማንም አይበግረኝ፣ እኔ አንችን ከማፍቀር
┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
👉 @loverzonn
👉 @loverzonn
ከድንቅ አፈጣጠር ከመልካሙ ፀባይ
ከረቂቁ ልብህ ከሰውነት በላይ
ፀባይን ያደለህ ቁመናን አሟልቶ
አሳምሮ ፈጥሮሃል በፈገግታ ሞልቶ
ባስተዋይነትህ በተወዳጁ ልብህ
የፍቅር አሰጣጥ በሚችለው ልብህ
ልቤ አንግሶሃል ይኸው ደስ ይበልህ
ንግስትህ ሆኛለሁ ንጉሴ ላረግህ
❤️🌹❤️🌹
🪴✨🌹🌹✨🪴
♥️ ♥️
🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹
@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
ከረቂቁ ልብህ ከሰውነት በላይ
ፀባይን ያደለህ ቁመናን አሟልቶ
አሳምሮ ፈጥሮሃል በፈገግታ ሞልቶ
ባስተዋይነትህ በተወዳጁ ልብህ
የፍቅር አሰጣጥ በሚችለው ልብህ
ልቤ አንግሶሃል ይኸው ደስ ይበልህ
ንግስትህ ሆኛለሁ ንጉሴ ላረግህ
❤️🌹❤️🌹
🪴✨🌹🌹✨🪴
♥️ ♥️
🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹
@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
"ፍቅር እውነተኛ ስሜት ነው። የሌሎችን ስሜት ሳይሆንየራስህን ስሜት የምታዳምጥበት ፤ ልብህን ከፍተህ የምታስቀምጥበት፤ በደስታው ደምቀህ በሀዘኑ መፍትሔ የምትሻበት ፤ ዛሬን ኑረህ ነገን የምታልምበት ፤ አዲስ ነገር የምታይበት ፤ ከራስህ አልፈህ ለሌሎች ምታስብበት ስብእናን ሚያጎናፅፍህ ፀጋ ነው፡፡
🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹
@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹
@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
😘ልብህን ሸልመኝ😘
ባዲስ ተስፍ ባዲስ አለም
እኔነቴን ባዲስ ቀለም
እንድስለው ሸራ ሁነኝ
ማሳመሪያ ብሩሽ ሁነኝ
መፈጠሬን እንድወደው
መጎዳቴን እንዳክመው
ዶክተሬ ሁን መዳኛዬ
ብርታቴ ሁን መፅናኛዬ
ልቤ ደስታን ሀሴት ፈጥራ
ፀሀይ ሆኜ እንዳበራ
ከጎኔ ቁም ባንተው ልኩራ
ልታይ ልሳቅ ደስ ይበለኝ
ልመርብህ ዘውድ ሁነኝ
አለሜን ወድጄ መኖርን እንድመኝ
በፍቅርህ አክመህ ልብህን ሸልመኝ
🥀🥀🥀
━━━━━━✦✗✦━━━━━
@loverzonn
★━━━━━━━━━━━━★
:¨· .·¨ :
`· . ° *゚
╔═ .✵. ══════════╗
╚══════════ .✵. ═╝
😘ልብህን ሸልመኝ😘
ባዲስ ተስፍ ባዲስ አለም
እኔነቴን ባዲስ ቀለም
እንድስለው ሸራ ሁነኝ
ማሳመሪያ ብሩሽ ሁነኝ
መፈጠሬን እንድወደው
መጎዳቴን እንዳክመው
ዶክተሬ ሁን መዳኛዬ
ብርታቴ ሁን መፅናኛዬ
ልቤ ደስታን ሀሴት ፈጥራ
ፀሀይ ሆኜ እንዳበራ
ከጎኔ ቁም ባንተው ልኩራ
ልታይ ልሳቅ ደስ ይበለኝ
ልመርብህ ዘውድ ሁነኝ
አለሜን ወድጄ መኖርን እንድመኝ
በፍቅርህ አክመህ ልብህን ሸልመኝ
🥀🥀🥀
━━━━━━✦✗✦━━━━━
@loverzonn
★━━━━━━━━━━━━★
:¨· .·¨ :
`· . ° *゚
╔═ .✵. ══════════╗
╚══════════ .✵. ═╝
💔የኔ ውድ 💔
አንተ ማለት ለኔ
በአይኔ ተለኩሰህ
በልቤ የበራህ
መቼም የማትጠፋ
የልቤ ሻማ ነህ
💔 የኔ ፍቅር💔
አንተ ማለት ለኔ
ከማለዳው ፀሀይ
ብርሀን ፍንጣቂው
ከውቧ ጨረቃ
ምሽቱን አድማቂ
ከሚያምሩት ኮከቦች
ነህ የምትልቅ
💔የኔ ህይወት💔
አንተ ማለት ለኔ
ከልቤ ላይ ውለህ
በልቤ የምታድር
የውስጤ ንጉስ ነህ
ሁሌም የምትኖር
❤️አ
❤️ፈ
❤️ቅ
❤️ር
❤️ሀ
❤️ለ
❤️ሁ
የዘላለሜ ነህ💋💋💋
@loverzonn
@loverzonn
አንተ ማለት ለኔ
በአይኔ ተለኩሰህ
በልቤ የበራህ
መቼም የማትጠፋ
የልቤ ሻማ ነህ
💔 የኔ ፍቅር💔
አንተ ማለት ለኔ
ከማለዳው ፀሀይ
ብርሀን ፍንጣቂው
ከውቧ ጨረቃ
ምሽቱን አድማቂ
ከሚያምሩት ኮከቦች
ነህ የምትልቅ
💔የኔ ህይወት💔
አንተ ማለት ለኔ
ከልቤ ላይ ውለህ
በልቤ የምታድር
የውስጤ ንጉስ ነህ
ሁሌም የምትኖር
❤️አ
❤️ፈ
❤️ቅ
❤️ር
❤️ሀ
❤️ለ
❤️ሁ
የዘላለሜ ነህ💋💋💋
@loverzonn
@loverzonn
😘አለሜ ነሽ😘
🔥ክፍል ❶
.
.
.
ዛሬ አንድ ግሩም ለግላጋ ስው ኮማ ውስጥ ያለችውን ሴት በክፍሉ ማሳያ በኩል በሀዘን እና በጭንቀት በፍቅር አይን አትኩሮ እያያት ነው ። በጣም
ተመስጧል ። በእርግጠኝነት ይህ ስው የሴቲቱን መንቃት እንደሚጠባበቅ በህይወቱ ምንም ተጠባብቆ
የሚያዉቅ አይመስልም ። አንድ አጠር መጠን ያለች ቀልቃላ ነርስ መጣችና ደንደን ያለውን ትከሻውን መታ አድርጋዉ ከሃሳቡ አነቃችው ። ይህ ስው ከሃሳቡ ቢነቃም የነቃ
አይመስልም ። ይህች ጀርባ መቺ ከማጠሯ የተነሳ ያቀረቀረው አንገቱን ቀና አርጎ መመልከት አልተጠበቀበትም ። ባይኑ ስላምታ ስጥቷት.. ልብ
ሰራቂ የሆነውን ፈገግታዉን በትንሹ የግዱን አሳያት።
" እኔ እምልህ" አለችው አጭሯ ነርስ እሱም ቀጥይ ወሬሽን የሚል በሚመስል
መልኩ አያት "ይህቺ ሴት ምንህ እንደሆነች እስቲ ንገርኝ አለችው "
ረዥም ዝምታ በመካከላቸው ሰፍነ ። ትግስት ያጣችው አጭሯ ነርስ "ምነው ዝም አልክ ...? መቼም ምንህ እንደሆነች ጠፍታብህ እንዳልሆነ ተስፋ አረጋለው ። በቃ ልገምት እእእእ
እህትህ ናት" አለችው...
"አይደለችም" አለ እንባው መተናነቅ የጀመረው ይመስላል...
"እና መቼም ልጅህ አትሆንም" አለችና ፈገግ አለች ። እሱ ግን ስምቶት
ወይስ ችላ ብሎት ፈገግም አላለ...
ፊቱን በአተክሮት አየችው እንደተከዘ ነው ። " እሺ እና ፍቅርኛህ ናት..?" አለችው
"አይ እሷ" አላስጨረሰችውም "እእእ መቼም እናትህ አደለችም ..ወልዳ አንተን
አታደርስ" አሁን የሰማት ይመስላል ፈገግ አለ ።
እሷም "እና ቆይ ሚስትህ ነች ማለት ነዉ ። አለችው...
ዝምም አለ በድጋሜ ። ረዥም ዝምታ
በመሀከላቸው ስፈነ ። አጭሯ ነርስ ግራ ገባት ። ከፊቱ የተኛችውን እንስት ማንነት
ለማወቅ ከፊቷ ከቆመው ሚስኪን ሰው ብጠይቅም መልስ አልሰጣትም ።
" እና ምንህም ካልሆነች እዚህ ምን ትስራለህ...? ወይስ" ስትለው "እንዳጨርሽው በቃ "
አላት እየጮኸ
"እሷ ማለት ለእኔ አለሜ ናት ። ምንህ ነች ስትይኝ ምኔ ነች ልበልሽ...? ሁሉ ነገሬ
ናታ !" የተናነቁት እንባዎች በትንሹ ተከታትሉ። ብዙም ሳይቆዩ እየተሽቀዳደሙ ይፈሱ ጀመር ።
አጭሯ ነርስ በጩኸቱ ተደናገጠች ። በቃላቱም ተገርዠረመች " አለሜ ናት ፤ ህይወቴ ናት ፤ ደስታዬ ናት ፤
ፍቅሬ ናት በቃ ሁሉ ነገሬ ናት ። " አለ መልሶ...
አጭሯ ነርስ አሁን ምኗ እንደሆነ የገባት
ይመስላል ። እየደጋገመ አለሜ ነሽ ፤ አለሜ ነሽ ..አለሜ ናት.. አልተዋትም
አፍቅራታለሁ ። ህይወቴ ናት ።" እንደ መፍክር እየጮኸ መናገር ጀመረ ።
ጭኸቱ በረታ ። ክፍሉን አናወጠው በእዚህ መሀል አጭሯ ነርስ ፈዛ
ደንዝዛ ቀረች ። ጩኸቱ ያስደነገጣት መልሱም ያልጠበቀችው ትመስላለች ። ለቀናት በሀዘን ተክዞ የሷን መንቃት የሚጠባበቀውን ሰው የሀኪም ቤቱ ዘበኞች እና ሁኔታውን እያዩ ሲያዝኑ የነበሩት ሰዎች እያዋከቡ አስወጥተው የሀኪም ቤቱ ግቢ ማረፊያ ወንበር ላይ አስቀመጡት ።
ወደራሱ የተመለስ አይመስልም ። አሁንም አለሜ ነች ፤ ሁሉ ነገሬ !!
ምንህ ናት አትበሉኝ። ሁሉ ነገሬ ናት.. ምንህ ናት እያላቹህ አታስጨንቁኝ ። ስንቴ ነው የምትደጋግሙብኝ ።" ቀስ በቀስ ድምፁ ሰለለ...ድካም ተስማውና ባለበት አግዳሚ ወንበር ላይ ጋደም አለ።
"ዘመድ የለኝም ዘመድ የላትም ። ምንህ ነች አትበሉኝ ..ሁሉ ነገሬ ናት። ይላል አሁንም አልፎ አልፎ ።
ድምፁን እየቀነስ እየቀነሰ በስተመጨረሻ ዝምምም አለ ። ዘበኞችም ፎጣ
ፈላልገው አልብስውት እዛው እንቅልፍ ወሰደው ። ሁሉም በውስጡ ይህቺ ሴት
ማናት ይላል.. እውነትም ይህቺ ሴት ማናት....?
ይቀጥላል...

🔥ክፍል 2
.
.
የዚህችን ሴት ምንነት ለመግለፅ ምን ይሆን የከበደው..? የሚለውን ጥያቄ ሲጮኽ
የሰሙት ሰዎች በውስጣቸው ያለ ማቋረጥ እያሰቡት ነው ። አለሙ ማን ናት
ህይወቱስ ማን ናት?
ድቅደቁ ምሽት ተገፎ ወደ መነጋጋቱ ወስዶታል ። ብርሀን እየመጣ ነው ።
ጨለማው ለውጦ ፀሀይ ቦታዉን ተረክባለች። ኮማ ውስጥ ያለችው
ሴት ቀኑን እና ለሊቱን ያለ ልዩነት በስቃይ ውስጥ ነች።
ማታ ሆስፒታሉን ሲቀውጠው ያደረው ያ ለግላጋ ስውም በእንባ እና በእንቅልፍ
አብጦ አይኑን እያሻሽ ተነስቶ ኮማ ውስጥ ወዳለችው ሴት አመራ ።
በጉጉት እና በናፍቆት ሲከንፍ ሄዶ አያት ። ምንም የተነቃነቀም ሆነ የተለወጠ ነገር
የለም ። ዛሬ ከትላንት ለእሱ የተለየው መሽቶ መንጋቱ ብቻም አይደለም። የሚሳሳላት ሴት በህይወት መኖሯም ተመስገን አስኝቶታል ።
ሰላም ስላሳደራት...ሰላም እንዲያውላት እና እንዲያኖራት ወደ ቤተ ክርስቲያን ፈጣሪዉን ሊያመስገን ፤ ሊማፀን ሄደ ። በሃሳብ ሩቅ ስለነጎደ ረዥሙ መንገድ አልታወቀውም ። በስተመጨርሻ
እራሱን ቤተ ክርስቲያኑ ደጃፍ ላይ አገኘዉ። ሰማይ እና ምድርን..ሙት
እና በህይወት ያሉትን ነገሮችን በሙሉ የማንቀሳቀስ እና የማዘዝ መብት ላለው
ፈጣሪ ስላምታውን አቀርበ ። ወደ ግቢው ዘልቆ ገባና አንድ ድንጋይ
ላይ ቁጭ አለ።
ግማሹ ቁሞ ሌላው ተቀምጦ ከፊሉ ደግሞ ተንበርክኮ ምልጃውን ያደርሳል ። በጉልበቱ ተንበርክኮ አለሙ የሆነችውን.. እስትንፋሱ የሆነችውን ሴት እንዳይወስድበት
ተማፀነው ። ቀጥሎ ዝም ብሎ ቆየ ። ከራሱ ጋርም እንዲ ሲል ሙግት ገጠመ
"ቆይ ፈጣሪ ቂም ያዉቃል እንዴ..? ለምንድነው አዳምና ሄዋንን ይቅር ያላላቸው። አይ..አይ ለነገሩ
አታድርጉ የተባለውን ነገር ስላደረጉ ነው ። ቆይ ታድያ ፈጣሪ ሀጢያት እንደሚሰሩ
ካወቀ ለምን አላስቆማቸውም..? ለነገሩ ማሰቢያ አእምሮ ሰጥቷቸዋል.. ማስብ የእነሱ ድርሻ ነው ። ልንሞት ነገርስ ለምን ተፈጠርን..? ምን ሆኜ ነው ...ፈጣሪ
የፈጠርንኮ ለመግደል ብሎ አይደለም ። እሱማ ያረገው ነገር ቢኖር ነፃነትን
ከእውቀት ጋር መስጠት ነው ። ፈጣሪን ከምወቅስ አታድርጉ ተብሎ ላረግነው እኛ
ለምን ክስ አላቀርብም..? ምን እየሆንኩኝ ነዉ!! ፈጣሪ ፍቅር ነው ።
ጥላቻን እንድናውቅ ያረገን የፍቅርን ሀያልነት ሊያሳየን ስለፈለገ ነው ። አዳም
ብቻውን ቆዝሞ ከራሱ ጋር ያወጋል ። ስለማንም ግድ አልሰጠውም ። የእሱ ሄዋን አሁን አጠገቡ የለችም ።
ወደ ራሱ ተመለሰ በሀዘኑ ምክንያት የተንጨበረረ ፀጉሩን እና ፂሙን በተራ እየዳበሰ ተንጠራርቶ ተነሳ ። ወደ ሀኪም ቤት ተመለሰ።
በጣም ርቦታል መብላት ፍልጓል። ያለ እሷ መብላቱን ሊለምደው አልቻለም ።
ከትላንት ጀምሮ ምግብ በአፉ አልዞረም ። ለመብላት በማስብ ወደ ሀኪም ቤቱ ካፌ ሄደና ተቀመጠ ።
ቀጫጫ ረዘም ያለ አስተናጋጅ ቀልጠፍ ብሎ " ምን ይምጣ ወንድሜ " አለው
"እእ ቀለል ያለ ቁርስ ባንተ ምርጫ ይሁንልኝ" አለው ።
አስተናጋጁም ሲከንፍ ሄዶ ምርጥ ዱለት ከውሀ ጋር አመጣለትና መልካም ምግብ ብሎት ሄደ ። እጁን ታጥቦ ዱለቱን
በፍጥነት በልቶ ጨርሰ ። የራሱን ሆድም በጣም ታዘበው ። "ለካስ ስጋና ነብስ የተለያዩ ናቸው ።" አለ በውስጡ
"እሷ ተኝታ እኔ ግን በላሁ" አለ
ምግብ መቅመሱ በትንሹ ያረጋጋው ይመስላል ። ከበላ በኋላ አረፍ ማለት ቢፈልግም አልቻለም ። ልቡ እና ሀሳቡ ሄዋኑ ጋር ነው ። እርሷ ጋር ሲደርስ ብቻዋን አልነበርችም ። አጭሯ ነርስም
ነበረች ። በውስጡ "ይህቺ ነርስ ቀንና ለሊት ነው እንዴ የምትሰራው" ሲል እያሰበ ተጠጋት ።
በስስ ፈገግታ ስላም ተባባሉ።
ነርሷ አተኩራ እያየችው " ትላንት ግን" አለችና ፀጥ አለች
"ትላንት ምን..?" አላት
"አይይይ በጣም ጮኸክ በስላም ነው..?" አለችው
የትላንቱ ትዕይንት በአይነ ህሊናዋ እየታያት ።
"ልብሽን አሞሽ ወይም ልቡን የታመመ ሰው አጋጥሞሽ ያዉቃል ..?" አላት
" ዉይ አዎ !! ይገርምሃል ጎረቤቴ ልቡን አሞት ነበር ። ማለቴ የልብ ድካም
አለበትና በቃ ሊሞት ለጥቂት ነው የተረፈው " አለችው ።
አዳም ትንሽ ሊስቅም
ቃጣው ። ሌላ ጊዜ ቢሆን በደንብ ይስቅ ነበር ። አሁን ግን የሚስቅበት አንደበት የለውም ።
ፈገግ ብሎ እያያት
" እሱኛውን የልብ ህመም አደለም ያልኩሽ ። በፍቅር ምክንያት ሰለሚታመም
ልብ ነው የጠየቅኩሽ ። ልክ እንደኔ በፍቅር መስቃየት የሚወዱትን.. የሚያፈቅሩትን ስው በቅርብ በአይን እያዩት በእጅ የማይነኩትን ነዉ የምልሽ..የሚወዱትን ሰው ትንፋሽ
ካጠገቡ ሳትርቂም እስትንፋሱን አለመስማት... ድምፁን መራብ በጣም ያማል ። ቅስምን ይስብራል ። ይህንን ህመም . ..
ይህንን ስቃይ ነው ያልኩሽ" አላት
አሳዘናት... ያላትን ነገር
ተረደተዋለች። እጇን ወደእሱ ሽቅብ እየዘረጋች "እንተዋወቅ ዲና እባላለው... ቅር ካላለህ የሁለታችሁንም ስም ብትነግርኝ " አለችው ። ዳግመኛ ስለ ስሟ ስጠይቀው እንደ ማታው እንዳይጮኽ በመፍራት...
የጨበጣትን እጁን ከእጇ አላቀቀና " እኔ
አዳም እባላለሁ። እሷ ደግሞ" አለ አልጋዉ ላይ ዟ ብላ ወደተኛችው ልጅ እየጠቆመ "ሄዋን ትባላለች" ብሎ ሌላ ወሬ ሊያወራ ሲል ተናዳ "አትቀልድ
ባክህ ትክክለኛ ስማችሁን ንገረኝ" አለችው ...
"ማለት?" አላት
"ማለትማ ስማችሁን በስርአት ንገረኝ"
" ነገርኩሽኮ" እየተባባሉ ሲጨቃጨቁ አንድ ጠና ያለ ዶክተር ሄዋን ክፍል
ገብቶ ካያት በኋላ ወደ አዳም ዞረና "አቶ አዳም ለወይዘሪት ሄዋን መድሃኒት
ያስፍልጋታል ። ነገ ማታ ትነቃለች የሚል ግምት አለኝ "ብሎት ሄደ ...
ነርስ ዲናም እንዳልቀለደ ገባት ። አዳም እና ሄዋን መገጣጠም ነው ወይስ
ለእራሳቸው አውጥተውት ነው..? ብላ ተገረመች ። አዳም በደስታ ጮቤ ረገጠ ። መቼም የሚያየው ያልመስለውን አይን ሊያይ ቀጠሮ ተስጥቶታል ። ሮጥ ሮጥ እያለ መራመድ ጀመረ... ዲና "የት ልትሄድ ነው
አለችው"
"መድሃኒቱን ልገዛ ነዋ " ፊቱ ላይ ደስታ ይነበባል ።
"አብርን እንሂድ " አለችው
ፈገግ ብላ ...
"ስራሽስ? "
"ፈረቃዬን ጨርሻለው። ከመውጣቴ በፊት ላያችሁ ነበር የመጣሁት ።
"እሺ እንሂድ" አላት አዳም እየተጣደፈ
እስታፍ ልብሷን ቀይራ መጥታ መንገድ ጀመሩ ።
መንገድ ላይ "አለሜ ልትነቃ ነው። አዎ ልትነቃ ነው ። እናትዬ ልትነቃ ነው " አለ ጮኽ ብሎ...
ዲና ግራ ገባት ። እንደመሳቅም እየቃጣት
" አረ ባክህ ዝም በል..ቆይ ይህቺ
ሴት ምን አይነት እድለኛ ብትሆን ነው እንዲህ ያለ አፍቃሪ የሰጣት። ...
አይ ሄዋን " አለች በውስጧ ስለሁለቱ ታሪክ ለመስማት እየጓጓች....
ይቀጥላል

🔥ክፍል 3
.
.
.
ጩኸቱን ሲጨርስ ረዥም ሳቅ ሳቀ። በረዥሙ ተንፍሶ ወደ ቀልቡ ተመለሰ ። ዲና አሁን ላይ ይህቺ ሴት ማን እንደሆነች ልትጠይቀው ወሰነች ። ጉሮሮዋን
ከጠራረገች በኋላ" እእእእእ እስቲ ስለ ሄዋን ንገረኝ አዳም" አለችው
" ምን ልንገርሽ" አላት
"ማለቴ ያው እንዴት እንደተዋወቃችሁ... ፍቅር እንዴት
እንደጀመራችሁ እና እንዴት እንደዚህ ልታፈቅራት እንደቻልክ" ዲና ይህንን ብላ
ቁልቁል አዳምን አየችው ።
ፊቱ በፈገግታ በርቷል ። ልክ እንደ ነፀብራቅ ፈክቷል ።
ባለፈው ፈገግ ካለው ይልቅ ሲስቅ በጣም
እንደሚያምር አወቀች ።
" ኡፍፍፍፍ እሷን ያወቅኩበትን ቀን ላንዴም
አልዘነጋውም ። ከ5 አመት በፊት የካምፓስ ተማሪ ነበርኩ ። 6 ጓደኞች ነበሩኝ ። ከእኔ
ጋር 7 ማለት ነው ። የሁለተኛ አመት ተማሪ ነበርን ። ከእነሱ በጣም የተለየ ፀባይ ነበረኝ ። ማለቴ እነሱ ሴት ማተራመስ እና መላከፍ በጣም ይወዳሉ ። ወሬያቸው ሁሉ
ሰለ ሴት ነው ። እኔ ደግሞ ሀሳቤ ሁሉ መፅሀፎቼ ላይ ነው ። ፀጥ ያለ ቦታ ይመቸኛል ። ግን ጓደኞቼ አብሬያቸው እንድሆን ሲጠይቁኝ እንቢ ማለት አልችልም ። ሄዋኔን
ያየኋት የሁለተኛ አመት ትምህርት ለመጀመር ተማሪው ከቤቱ ወደግቢ
የሚጎርፍበት ሰአት ላይ ነበር ። ጓደኞቼ እንደለመዱት ለመላከፍ ወደሚመቻቸው
ቦታ ሄደው ተደላድለው ተቀምጠው ነበር ። ያኔ እኔም ነበርኩኝ ። አንድ መካከለኛ
ቁመት ያላት በጣም ቀይ እና ፀጉሯ በጀርባዋ የወርደ ግን በቅጡ ያልተያዘ ፀጉር ያላት...የወንድ የሚመስል አለባበስ ለብሳ በአጠገባችን ልታልፍ
ስትል አንዱ ጓደኛዬ "ኧረ ይቺ ልጅ ፍሬሽ ናት መስለኝ አይቼያት አላዉቅም ። እስቲ
ላስደስታት" አለና ድምፁን ሰልከክ አርጎ "እሙዬ ሻንጣውን ላግዝሽ " አላት
እሷም ፈገግ ብላ "አመሰግናለው ወንድሜ አጋዥ አያስፍልግም" አለችው ቀጠል አድርጎ "ወይም አንቺን ተሽክሜሽ ልግባ " አላት...
ጥቂት ሄድ ካለች በኋላ ፊቷን
ፍክት አድርጋ ፈገግ እያለች "አንዴ እስኪ ና " አለችው...
ደስ እያለዉ ወደ እሷ
ቀረበ ። ሌላኛው ጓደኛችን "ኧረ ንቀት እራስሽ አትመጪም እንዴ..ምንሼ ነው" አላት...
እሷም ዝም ብላ ያኛውን ጎደኛችንን በአይኖቾ አታላ አጠገቧ አመጣችው ። ከዛም
በጥፊ ጭንቅላቱን አዞረችበት ። ሁሉም ደነገጡ ። እኔ እራሴም ደነገጥኩ ። 'ትስማኛለህ '
አለች እየጮኸች...
" አንተ ከንቱ.. የማትርባ አፍክህ በከፈትክ ቁጥር ባዶነትህን
ነው የሚያሳየው ። ዳግም እንዲህ ብታደርግ አንላቀቅም ።" ብላው ሄደች... ስታወራ...ጩከቷ አለም ላይ ያለ ሰዉ ድምፅ አዋጥቶ ለእሷ የተሰጣት ይመስላል ።
በጣም በጩከት ነው የምታወራው ። ልጅቷ ከሄደች በኋላ ጓደኛችን በድንጋጤ
ደርቆ ጉንጩን እየሸፈነ መጣ ።
ምን ብለሃት ነው ስንለው...' ለምንድነው
ወንድሜ የምትይኝ ..ይልቅ ማታ አልጋ ይዘን ለምን አናወራም ' ነበር ያልኳት አለ ።
ሁላችንም በጣም ሳቅንበት ። ይቺ ሴት ሄዋን ነበረች ። ሁሉም ሴት
ሲለከፉ እያፈሩ እና እየተሽኮርመሙ ሲሄዱ እራስዋን ያላስበገርችው ሄዋን ናት ።
ሄዋን ልጁን መታው ከመሄዷ በፊት አንድ ቃል ተናግራለች ። "እኔ ሄዋን ነኝ እሺ
የምሽኮርመምልህ ወይም የምፈራህ እንዳይመስልህ ። በጭራሽ እንዳትሳሳት.. ቀና ብለህ እንዳታየኝ ። ተግባባን !! ብላ አስጠንቅቃዉ ነበር ።
በጣም ገርመችኝ... ወኔዋ በእራስ
መተማመኗ እና ሁሉ ነገሯ አስገረመኝ ። ለፍቅር ያጨኋት ማለቴ
በአይነ ህሊናዬ የሳልኳት አይነት ሰው ሳትሆን ግን ልቤን እና ሁሉ ነገሬን በአንድ
ጊዜ ተቆጣጠረችው ።" አለ አዳም ። ፈገግ እያለ ነበር የሚያወራው ።
" በቃ የቀረውን ደግሞ
ሌላ ጊዜ" አላት የእጅ ሰአቱን እየተመለከተ ።
" ኧር አለስማህም... ልቤን
እንደዚህ አንጠልጥለኸዉ ወልፈት የለም ። በቃ እንደውም ዛሬ ሆስፒታል ነው የማድርው።" አለችው ።
አዳም በአግራሞት እያያት "ዛሬ እረፍት አደለሽ እንዴ " አላት
"አዎ ነኝ ግን የእረፍት ጊዜዬን ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ በመስማት ላሳልፍው
ወስኛለሁ" አለችው ።
የመድሀኒት መደብሩ ጋር ደርሱና መድሀኒቱን ገዙ ። መድሀኒቱ በጣም ውድ ነው ። ቢሆንም ግን የገንዘብ ችግር የለበትም ። ገዛና ወደ ሀኪም ቤቱ ተመለሱ ።
ከመድሀኒት ቤቱ እስከ ሆስፒታሉ ምንም ነገር አላወሩም ነበር ። ሆስፒታሉ በር
ላይ ሲደርሱ
ዲና "በቃ አሁን ቤቴ ሄጄ እርፍት ላድርግ..አመሻሹ ላይ መጥቼ
የጀመርክልኝን ትጨርስዋለህ። እንገናኛለን" ብላዉ ተሰናበተችዉ ። ባይኑ ሽኛትና ሄዋን ወደተኛችበት ክፍል አመራ ። ሄዋን አሁንም ኮማ ውስጥ ናት ። ግን ደግሞ
ልትነቃ ትንሽ ለሊት ማታ እና ቀን ወይም ሰአት ነው የቀረው ።
"ሄዋኔ " አለ በለሆሳስ
ደምፅ ...
"አንቺን አለማፍቀር ይቻላል...? እእ አንቺን አለመውደድስ ...? አይ በጭራሽ
አይቻልም ። አዎ አይቻልም.. የኔ አስተዋይ .. የእኔ ጩኸታም.. የኔ አኩራፊ ንቂ ...ንቂልኝ ።
ሄዋኔ ሄዋኔ አንቺ ነሽ ሰላሜ
እናቴ ልበልሽ በቃ ነሽ አለሜ
የፍቅርሽ ወላፈን ከአድማስ ባሻገር
ልቤን አሳመመሙ ለኔ ሳይናገር ።
ኮማ ውስጥ ያለሽው ፍቅሬ ተይ ንቂልኝ
ጨርቄን ጥዬ ሳላብድ ባክሽ ድርሽልኝ ።
እያለ አጠር ያለችውን የግሉን ግጥም በውስጡ አዥጎረጎርው ።
በተመስጦ
እሷን በማየት ግጥሙን ቀጠለዉ...
ትነቂያለሽ ብዬ በተስፋ ልጠብቅ
አትነቂም ብሎ ውስጤ እንዳይጨነቅ።
እያለ በሀዘን ፊት ያያት ጀመር ።
"ትነቂያለሽ ውዴ" አለ በለሆሳስ....
እዚህ ሀስብ ውስጥ ሆኖ ጠና ያለው ዶክተር ትካሻውን ለመጣራት እና
ለማፅናናት ያክል መታ አደረገው።
"ከአንድ ሰአት በኋላ ቢሮ ና" ብለውት ሄዱ...
"ምን ሊሉኝ ነው...? አትተርፍም ትሞታለች ሊሉኝ ነው...? ለምን እንዲህ አዘኑ..? እእእ "

❝ያኔ ቀኔ ጨልሞብኝ የማደርገው የጠፋኝ ሰአት..የምሄድበት አጥቼ በፍርሀት በተሞላሁባት ቅጽበት...
ብቸኝነት ወሮኝ ከሰው እርቄ! በጨለማ ውስጥ ተደብቄ በነበረበት ጊዜ...ღ
ያኔ ነበር አንቺ የመጣሽው.. ለህይወቴ ብርሀንን ሰጥተሽ ጉዶሎዬን የሞላሽው...ያኔ የእኔና ያንቺ ፍቅር ጀመረ...ከጨለማ ስታወጪኝ ህይወቴ ሲበራ...ከፍ ብዬ እንድታይ አድርገሽኝ ባንቺ ሞገስ ስላበስ...ያኔ ነበር የኔና ያንቺ ፍቅር የጀመረው፡፡።።።
አሁን አንቺ አለሽኝ አልፈራም! ህልሜ እውን ሆነ በህይወቴ ብሩህ ቀንም መጣ፡፡።❞
😘አፈቅርሻለሁ የኔ ህይወት😘
❤️ ለ....ኪያዬ ❤🤦♀

በእጆቼ ላይ የነበረውን የእጆችሽን ሙቀት መቼም አልረሳውም.. ያ ቀስ እያለ የሚመጣው ሙቀትሽ በእያንዳንዱ ቀንና ለሊት እመኘዋለሁ...በጣም ይናፍቀኛል...ስለዚህ ውዴ የኔ ለመሆን ፈፅሞ አትፍሪ።
❤️ ለ....ኪያዬ ❤🤦♀
@loverzonn
❤️ ለ....ኪያዬ ❤🤦♀
@loverzonn
⇘አንቺ ለኔ ውድ የህይወቴ ህብረ-ቃል ነሽ..ሰሙም ወርቁም አንቺ ነሽ.. ከግራ ከቀኝ...ከፊት ከሁዋላ የከበቡኝን ጭፍራዎች ትቼ ህብረ-ቃሌ የሆንሽው አንቺን ለምን እንደመረጥኩ ታውቂያለሽ..? ስለማፈቅርሽ ነው..እኔነቴን ባንቺነትሽ.. ሃሳቤን በአስተሳሰብሽና ቅንነትሽ ማርከሽዋል።።።።🥰
@loverzonn
@loverzonn
ቃል ብዬ ጠራሁሽ
ስላንች ለመፃፍ ብእር እቀርፅና
ቀለሙን አቅልሜ ፈቅፍቄ ብራና
ፊደልና ቃላት እንደልጅ እያማጥኩ
ሀረግ እየመዘዝኩ ምሳሌ እየጠቀስኩ
ቃል ባጣው ልሳኔ ስፅፍ ውዬ አድሬ
ገልጨሽ ሳይበቃኝ ትደርቃለች ብእሬ
ደግሞ ተመልሼ................
ደሜን አንጠፍጥፌ ቀለሙን አቀለምኩ
አጥንቴን ፈቅፍቄ ላንች ብእር ቀረፅኩ
ብእሬን በደሜ ነክሬ ሳወጣው
አንችን እገልፅበት ቅንጣት ቃላት አጣው
ለካንስ ቃልዬ!!!
በፍቅር ነሁልሎ መንፈስ ከደከመ
ናፍቆት አገርጥቶት ልብ ከታመመ
እንኳን ቃል ተዋቅሮ ቅኔ ሊመሰጠር
ደግሞ ስንኝ ሁኖ ግጥም ሊደረደር
ደህና አደርክ ሲባል ለእግዚአብሄር ይመስገን
አንደበት ቃል ያጣል ሲመርቁት ለአሜን
ለዛ ነው ቃልዬ!!!
መግለጫ ቃል ባጣ እልፍ ዘመን ሙሉ
የብራናዬ ገፅ ግራ ገብቶት ውሉ
እየደጋገምኩኝ የፃፍኩት አንድ ቃል
እ
ን
ዲ
ህ
ብቻ ይላል
ሌላ ቃል ተገኝቶ
ወይ ልሳንህ ፈቶ
ህቡእ በሆነ ቃል እስከምትገልፃት
ቃልህ እሷ ነችና ቃሌ ብለህ ጥራት
እናም አንች ቃሌ ነሽ ሀረግና ስንኝ
ካጠገቤ ሁነሽ ሰርክ የምትርቢኝ
እናም የኔ ንግስት
ገፅሽን አድምቄ በልቤ መዝገብ ላይ
ቃሌ ብዬ ፃፍኩሽ ቃል አጣው ቃሌ ላይ
@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
ቃል ብዬ ጠራሁሽ
ስላንች ለመፃፍ ብእር እቀርፅና
ቀለሙን አቅልሜ ፈቅፍቄ ብራና
ፊደልና ቃላት እንደልጅ እያማጥኩ
ሀረግ እየመዘዝኩ ምሳሌ እየጠቀስኩ
ቃል ባጣው ልሳኔ ስፅፍ ውዬ አድሬ
ገልጨሽ ሳይበቃኝ ትደርቃለች ብእሬ
ደግሞ ተመልሼ................
ደሜን አንጠፍጥፌ ቀለሙን አቀለምኩ
አጥንቴን ፈቅፍቄ ላንች ብእር ቀረፅኩ
ብእሬን በደሜ ነክሬ ሳወጣው
አንችን እገልፅበት ቅንጣት ቃላት አጣው
ለካንስ ቃልዬ!!!
በፍቅር ነሁልሎ መንፈስ ከደከመ
ናፍቆት አገርጥቶት ልብ ከታመመ
እንኳን ቃል ተዋቅሮ ቅኔ ሊመሰጠር
ደግሞ ስንኝ ሁኖ ግጥም ሊደረደር
ደህና አደርክ ሲባል ለእግዚአብሄር ይመስገን
አንደበት ቃል ያጣል ሲመርቁት ለአሜን
ለዛ ነው ቃልዬ!!!
መግለጫ ቃል ባጣ እልፍ ዘመን ሙሉ
የብራናዬ ገፅ ግራ ገብቶት ውሉ
እየደጋገምኩኝ የፃፍኩት አንድ ቃል
እ
ን
ዲ
ህ
ብቻ ይላል
ሌላ ቃል ተገኝቶ
ወይ ልሳንህ ፈቶ
ህቡእ በሆነ ቃል እስከምትገልፃት
ቃልህ እሷ ነችና ቃሌ ብለህ ጥራት
እናም አንች ቃሌ ነሽ ሀረግና ስንኝ
ካጠገቤ ሁነሽ ሰርክ የምትርቢኝ
እናም የኔ ንግስት
ገፅሽን አድምቄ በልቤ መዝገብ ላይ
ቃሌ ብዬ ፃፍኩሽ ቃል አጣው ቃሌ ላይ
@loverzonn
@loverzonn
@loverzonn
ካልመጣህ¿¿¿¿¿¿¿
ባትመጣም ቅጠረኝ
ሺ ጊዜ ልገተር
ፀሀይ ቆማ ትቅር
ብርሀንም ይፈር
ጨለማ ያሸንፍ
የሰዉ ልጅ ከርታታ
እንደቆመ ይቅር
አንተ 'ስክትመጣ
የፈካዉ ይገርጣ
ግሳንግሳም አለም
የምትመካበት ቴክኖሎጂም ይክተም
ብቻ አንተ እስክትመጣ
ደርቆ መቅረት ይሁን የዚች ዓለም እጣ።
ብልህ ደስ ባለኝ
ጅል ሆኖ ባስቀረኝ
የኔ ተናፋቂ................
አንተ ብትመጣም
አንተ ባትመጣም
ደግሞ ብትቀርም
እኔ እንደዉ ለሴኮንድ አንተን አልጠብቅም።
ስለ ፍቅር ብለዉ የቆሙ አዉቃለሁ
ባትመጪም ቅጠሪኝ ሲሉም ሰምቻለሁ
ደግሞም ሲጠብቁ በአይኔ አይቻለሁ
ከዚ ሁሉ መሀል እኔ የተረዳሁት
አፍቃሪዉን ሳይሆን አጠባበቁን ነዉ እነሱ የወደዱት።
አረ እንደዉም ዉዴ..............
በመጠበቅ ብዛት ስሙ የገነነዉ
እሷኑ ቢያሳዩት
እየጠበቃት ነዉ።
ታዲያ ለምን ብዬ
ብትመጣም ባትመጣም ለምረሳህ ነገር
ሴኮንድ አልጠብቅህ ጥቅር ብለህ ብትቀር።
@loverzonn
@loverzonn
ባትመጣም ቅጠረኝ
ሺ ጊዜ ልገተር
ፀሀይ ቆማ ትቅር
ብርሀንም ይፈር
ጨለማ ያሸንፍ
የሰዉ ልጅ ከርታታ
እንደቆመ ይቅር
አንተ 'ስክትመጣ
የፈካዉ ይገርጣ
ግሳንግሳም አለም
የምትመካበት ቴክኖሎጂም ይክተም
ብቻ አንተ እስክትመጣ
ደርቆ መቅረት ይሁን የዚች ዓለም እጣ።
ብልህ ደስ ባለኝ
ጅል ሆኖ ባስቀረኝ
የኔ ተናፋቂ................
አንተ ብትመጣም
አንተ ባትመጣም
ደግሞ ብትቀርም
እኔ እንደዉ ለሴኮንድ አንተን አልጠብቅም።
ስለ ፍቅር ብለዉ የቆሙ አዉቃለሁ
ባትመጪም ቅጠሪኝ ሲሉም ሰምቻለሁ
ደግሞም ሲጠብቁ በአይኔ አይቻለሁ
ከዚ ሁሉ መሀል እኔ የተረዳሁት
አፍቃሪዉን ሳይሆን አጠባበቁን ነዉ እነሱ የወደዱት።
አረ እንደዉም ዉዴ..............
በመጠበቅ ብዛት ስሙ የገነነዉ
እሷኑ ቢያሳዩት
እየጠበቃት ነዉ።
ታዲያ ለምን ብዬ
ብትመጣም ባትመጣም ለምረሳህ ነገር
ሴኮንድ አልጠብቅህ ጥቅር ብለህ ብትቀር።
@loverzonn
@loverzonn
😘አለሜ ነሽ😘
🔥ክፍል 4
"""""
"""""
"""""
አዳም ዶክተሩ ጋር ከመሄዱ በፊት ሄዋን ስትነቃ አበባ መስሎ እሷ
ፊት ለመቅርብ በማስብ እንዳልተጨፈጨፈ ደን የተጠቀጠቀውን
ፂሙን ሊስተካከለው ፀጉሩንም በወጉ ለማድርግ በማስብ ሄዋንን
አይቶ ባይጠግባትም ብዙ ደቂቃ አይቷት ወደ ፀጉር ቤት ከነፈ
በደስታ በሳቂታ ፊት እየተራመደ ከሆስፒታሉ ትንሽ እራቅ ብሎ
ወደሚገኘው ፀጉር ቤት ገባ እና ቁጭ አለ ወረፋው እስኪደርስ
የእሱን እና የሄዋንን
ፎቶዎች እያየ ውስጡ በሀሴት ሞላ ፀጉር ቤት የተከፈተው ሬዲዮ
ላይ አንድ ታዋቂ ዘፋኝ ቃለ ምልልስ እየተደርገለት ነው ስልኩን
በኪሱ ከቶ ቃለ ምልልሱን መስማት ጀመር ጠያቂው ለታዋቂው
ዘፋኝ የሚጠላው ነገርን ጠየቀው ያው ሁሉም የሚለው ግን
የሆነውን ውሽት እንደሚጠላ መለስለት በስተመጨሻ ማስተላለፍ
የምትፍልገው ነገር ካለክ እና አንድ ዘፈን ለአድማጮቻችን
ብታስማልን የማስተላልፈው ነገር እንኳን የለም ዘፈን ደሞ ከእኔ
ሳይሆን ከሌላ ሰው ዘፈን ላንጎራጉር
ታመሽ ታምሜያለው
ስደኝም እንደዛው
ስትሞች ግን አልሞትም
እኔ ምን በወጣኝ
ብሎ እንጉርጉሮውን ገታ። አዳም በጣምም ተናደደ ብሽቅ አለ በገነ... ምክንያቱ ግልፅ ነው የመጀመሪያው ሰው እንዴት
የሚያስተላልፈው መልክት አይኖርም በሚለው ሲሆን ሌላው እና
ዋነኛው ደሞ ለእሱ አይነት አፍቃሪ ልብ ለሚያፈቅራት ሴት
ላበደው ለአዳም
ታመሽ ታምሜያለው
ስድኝም እንደዛው
ስትሞች ግን አልሞትም
እኔ ምን በወጣኝ
የሚለውን ቃል መስማት ያማል አይምሮን አልፎ ውስጥ ድረስ
ልብ ድረስ ገብቶ ያደማል። ፕሮግራም አቅራቢዋም ለመስናበቻ
የሚሆን ዘፈን ብላ
አሜን አሜን አሜንንንን
ልበል እስቲ አሜንንን
የሚለውን የኑዋይ ደበበን ዘፈን የፕሮግራሙ መዝጊያ አረገችው
ቢያንስ ጋባዥዋ በጋበዘችው ዘፍን ንዴቱ ጠፋ ወደ ኋላ ከሄዋን ጋር
ወዳሳለፈው የፍቅር ጊዜ ማስብ ጀመር ከ አመት በፊት ዩንቨርሲቲ
እያሉ ልደቷን ስታከብር ይህንን ዘፈን በማራኪ ድምፁ በ ዩንቨርስቲ
የሙዚቃ ባንድ አጋዥነት በምርጥ እና ጊቢውን ባነጋገረ እና
ባስደመመ መልኩ ዘፍኖ ሰርፕራይዝ አርጓት ነበር
ከዛም ልደቷን ግቢ አክብረው ወጣ ብለው ሲዝናኑ በድንገት
ተንበርክኮ በደስታ የታገቢኛለሽ ጥያቄ አቅርቦላት እሷም ተንበርክካ ተያይዘው
ተላቅስው ጥያቄውን የተቀበለችበትን ጊዜ ከዛ ደሞ እሷም
በተራዋ
አንነጋገርም ጨዋታው ይቅርብኝ
ቁጭ በል ከጎኔ ያይን እራብ አለብኝ
የሚለውን የኩኩ ሰብስቤ ዘፈን ከዘፈኑ ጋር አብራ እየዘፈነች
በፍቅር አይን እንዴት ታየው እንደነበር አስታወስ እና ፍገግም ሳቅ
ሳቅ እያለ ከዋዠቀበት ሀሳብ ነቃ ያነቃው የፀጉር ቆራጩ ድምፅ
ነበር አዳም ደነገጠ ብዙ ጊዜ ጠርቶት እንዳልስማው ተርዳ
እንደማፈር ብሎ ቀና ሲል ና ወርፋክ ደርሷል ብሎ ፀጉር
መታጠቢያ መቀመጫው ላይ እንዲቁመጥ ጋበዘው አዳምም
ቀልጠፍ ብሎ ተቀመጠ ለ2 ወራት ውሀ ያልነካውን ፀጉሩን
አጠበው ለእሱ ፊት የሚሆን ቁርጥ አስመርጦ ተቆርጦ ለ ፁጉር
ቆራጩ ከምስጋና ጋር ክፍያውን እስከ ጉርሻው ሞላ አድርጎ ሰጠብ
ፀጉር ቆራጩም ጎንበስ ቀና ብሎ አመስግኖ አዳምም
በአቆራርጡ ቆራጩም በጉርሻው ተደስተው ተመሰጋግነው ተለያዩ
አዳም
በጣም ሽበላ ሆኖል ያው ከ አንገቱ በላይ ቢሆንም ። አንድ ነገር
እንደሚቀርው አሰበ ልብስ እና ጫማ ልግዛ ወይስ ሄዋኔ
የምትወዳቸውን ልብስ እና ጫማ ላድርግ ብሎ ከራሱ ጋር ትንሽ
ግብግብ ከፈጠር በኋላ በስተመጨርሻ ሄዋኑ የእሱ ውድ
የምትወዳቸውን ለማድርግ ወሰነ ይህን እያስበ ሆስቲታል ደርሰ
ዶክተሩ
ና ያሉበት ስአት ስለደርስ ወደ ዶክተሩ ቢሮ አመራ ሲደርስ አንኳኳ
ኳኳኳኳኳኳኳኳ
ዶክተር "ማነው? ይግብ" አለ "እኔ ነኝ" አለ አዳም ዳክተሩም "ኦኦኦኦኦኦ አዳም ና
ግባ እባክህ
ቁጭ በል አዳም በጣም አምሮብካል ደሞ ዛሬ አሉ አዳምም ያው
ለእሷ ብዬ ነው አለ አዳም ልብ እንደ ከበሮ ለጉድ መምታት ጀመር
አዳም ጉሮሮውን ጠራርጎ
ለምን ነበር የፈለጉኝ ዶክተሩ ርዥምምምም ትንፋሽ ተንፍሰው
ትንፍሻቸውን መልስው ከስበሰብ በኋላ ንግግራቸው እንዲ ሲሉ
ጀመሩ እየውልክ አዳም አሁን በምነግርክ
ነገር በጭራሽ እንዳታዝን እንደውም ጠንካራ ሁን የአዳም የልብ
ምት በጣምም ፍጠነ ልብ በአፉ ሊወጣ ደርሰ እሺ ዶክተር ቀጥሉ
እኛ ሄዋን ብለው አሁንም ረጅም
ትንፋሽ ወስዱ አዳም ሊያብድ ምንም አለቀርውም እና ምን ዶክተር
ንገሩኛ እእእእ
ዶክተር ወሬያቸውን ቀጠሉ ሄዋንንንን አዳም ሰፍ ብሎ ሄዋን ምን
ብሎ አፈጠጠባቸው ሄዋን በደርስባት የመኪና አደጋ ምክንያት
ብለው አሁንም ዝም አሉ
አዳም እራሱን መቆጣጠር አቃተው እኔ ላብድ ነው በሉ ይናገሩ
ምንድነው መሄድ አችልም ሊሉኝ ነው ወይስ ጭንቅላቷ ውስጥ
ደም ፈሷል ስለዚህ አተርፍም የምታያት ዛሬ ማታ ብቻ ነው ልትሉኝ
ነው አለ ዶክተር አይ እሱ አደለም እንደዛ አደለም ሄዋንንን
የምታያት ነገ ነው መዳኒቷን አስተካክዬላት ነገ እንድነቃ
አርጊዋለው ግን ሄዋን ጭንቅላቷ በሀይል ስለተመታ ብሎ ዶክተሩ
ወሬውን ሳይጨርሱ ይህው ብያለው በቃ ትሞታለች ልትለኝ ነው
አደል አለ በለሆሳስ ዶክተርም አይ አይ ሄዋን አልዛይመር ወይም
የመርሳት በሽታ ይዞታል ሰለዚህ
አንተንም ሆነ በዙሪያዋ ያሉትን ነገሮች አታስታውስም አለው አዳም
ስቅስቅ ብሎ አለቀስ እናትዬ መከራሽ በዛ የኔ ህይወት አያለ
ተንስቀስቀ ዶክተሩ ከተቀመጠበት እየተነሳ አዳም ላንተ ከባድ
እንደሚሆን አውቃለው ግን ቆፍጠን ማለት አለብክ አለው አዳምም
እንዴት እንዴትትትት አለ በመከራ ዶክተሩ አዳምን አረጋጋው
ከረዳሃት ወደ ድሮ አቆሟ እንደምትመስል ነገረው እና ነገ ማታ
ስትነቃ ቁጥብነት እና ስርአት ባለው መልኩ እንዲያናግራት
አስጠነቀቀው አዳም ምድር የተደፍበት መሰለው ከዶክተሩ ቢሮ
ውልቅ ብሎ ወጣ
ቤተ ክርስቲያን ሄደ እና ሄዋንን ትውስታዋን እንዲመልስ
የሚያደርግ ትግስት እንዲስጠው እና እሷንም እንዲያኖርለት
ለመነው ተማፀነውም ፀሎቱን ሲጨርስ
ወደ ሄዋን ሄደ አያት ከዛም ኮሊደሩ ጥግ ባለ አግዳሚ ወንበር ላይ
ተኝቶ እንቅልፍ ጣለው የነቃው ዲና መጥታ ስትቀስቅስው ነው
ማታ 2 ስአት ላይ በርግጎ ሲነሳ ዲና ፈገግ ብላ አይዞን አለችው
ካጠገብ ተቀመጠች እና ዛሬ እዚህ ነው የማድርው ተረኛ ነሽ
እንዴ አይ አይ እያየከኝ በልብስ ነኝ እኮ እና አላት እናማ
በመጀመሪያ ዛሬ አምሮቦካል መቼም ለሄዋን ነው እንዲ መዋብክ
ሁለተኛ ደሞ በጣም አዝነካል ከቅድሙ ምን ሆነክ ነው ሶስተኛ
ደሞ ከሄዋን ጋር እንዴት እንደተዋወቃቹ ንገርኝ እሱም ቀጠለ
በመጀመሪያ አመስግናለው ሁለተኛ የከፋኝ ደሞ ብሎ እንባውን
አረገፍው ዲና ደነገጠች ምምምምም ምን ሆነክ ነው አለችው
ሁለተኛው ደሞ እናትዬ የኔ ህይወት ቢደርስባት አደጋ ምክንያት
ከአደጋው በኋላም ሆነ በፊት ያለውን ነገር አታስታውስም አለኝ
ዶክተሩ ሶስተኛው ጥያቄሽ ምን ነበር አዎ ትዝ አለኝ ከሄዋኔ ጋር
በደንብ የተዋወቅነው ዩንቨርስቲ ጊቢ ውስጥ ያሉ ልጆች ከጊቢ
ውጪ ድግስ ቢጤ አዘጋጅተው ነበር እና ጓደኛቼን እኔ
እንደማልሄድ ነግሬያቸው ጊቢ ቀረው ግጥም መፃፍ በጣም እወድ
ስለነበር ወደ ማታ 1 ስአት ላይ ከምወደው ዛፍ ስር ተቀምጬ