ሉክዩስ
I told you babe, the moon doesn’t mind. #soon
Tomorrow. Part 1.
More details will be notified few hours before its release.
🌌⏯️

Tomorrow. Part 1. More details will be notified few hours before its release. 🌌⏯️
This will be a five part series.
Today, after 30min, part one will be released.
Each part has its own soundtrack which is important to the story.
In the first two parts, the two main character will share their POV interchangeably. On the third part and afterwards, the story will continue with an outside narrator telling their story.
…
De primo

🤔1
ህልም ነው መሰል
የሚፈታ የሚፈተል
የከበበኝ ሳር
ያጠረኝ አፅድ
የነጠረው ሰማይ
ፀሀይ ስትነድድ
የዘረጋሁት እጅ
አየር ላይ የቀረው
ሊይዝ ነው ደመና
ሰማይ አትራቀው::
መውደዴን ልትሰማ
እንደ ፍጡራኑ መች ጆሮ ሰቶሃል
ያለህ አንድ አካል
ሆድህ ሰ....ፊ ነው
ሌላው ግን ጎሎሃል::
እኔና አንተ ብቻ
የምን መተፋፈር
ምንድነው ዳርቻ?
ና!
ላቅፍህ ነው እቅዴ
ሰፊው ሆድህ ውስጥ
አሾልከኝ አንዴ::
ከምጠጣ መርዙን
ከምይዝ ገመዱን
በእውኑ ብትርቀኝ
ና!
ና!
ና! አንተ ሰማይ
በህልሜ እቀፈኝ::
በ'ፍቅ...
የሚፈታ የሚፈተል
የከበበኝ ሳር
ያጠረኝ አፅድ
የነጠረው ሰማይ
ፀሀይ ስትነድድ
የዘረጋሁት እጅ
አየር ላይ የቀረው
ሊይዝ ነው ደመና
ሰማይ አትራቀው::
መውደዴን ልትሰማ
እንደ ፍጡራኑ መች ጆሮ ሰቶሃል
ያለህ አንድ አካል
ሆድህ ሰ....ፊ ነው
ሌላው ግን ጎሎሃል::
እኔና አንተ ብቻ
የምን መተፋፈር
ምንድነው ዳርቻ?
ና!
ላቅፍህ ነው እቅዴ
ሰፊው ሆድህ ውስጥ
አሾልከኝ አንዴ::
ከምጠጣ መርዙን
ከምይዝ ገመዱን
በእውኑ ብትርቀኝ
ና!
ና!
ና! አንተ ሰማይ
በህልሜ እቀፈኝ::
በ'ፍቅ...
❤10
I woke up into a dream, drowning in a river. In my hands the river was dark and tasted like stars. I felt warmth in my throat. I passed through yesterday like it was nothing.
It was before few hours when a voice promised to heal the pain that lingers in my heart after writing million words. I picked my pen and dipped it in to an ink wider than a sea, shallower than a heart. The paper stretched with each words. I wrote about autumn and its leaves. I cried about their yellow skin and how they healed me. The tears mixed with the blue ink. I surrogated words and wrote about her. I drowned into the blue words like Ophelia, because my baby, the one I called mine did drive me crazy. My hands couldn’t sustain the torture and threw the pen on to the edge of the paper. My eyelids closed with each drop of rain that was hitting my roof.
I woke up into a dream now, in the middle of rushing river, that tasted like stars.
I see my previous days through the splashes of the river. I laughed at those gals, at the smiles we shared. The hands of my mother that held me, which I clamped to when I was scared. I saw the pains embodied, stained on my memory lane. I was amused on the fact that the stains, the pains, were the sources from where I emerged.
I wake up from the dream. My arms muddled in the inks. I tore the paper in to halves and turned my face to the mountains. Thus, what shall a man become except the fruit of his pain.
B’Fkr

👍7
ክፍሉ ፀጥታን ለብሷል:: በስሱ የተከለለችውን መስኮት ሾልኮ ሚገባ ፍልጥ ብርሃን ግድግዳ ላይ ከተጋደመው መስታውት ላይ ያንፀባርቃል:: መስታውቷ ከግራ ጫፍ ተነስቶ ወደ ታች ሚወርድ ስንጥቅ አላት::
ትኩስ ጉም ከክክ ወጡ ይተናል:: በሚጎርሳቸው ጉርሻዎች መሃል ትንሽ ፈገግ ትንሽም ተከዝ ይላል:: ከጥቅልሎቹ ውስጥ ሚያፈተልኩትን ክኮች ማየት ይወዳል:: የሚጋፋ ትከሻ የሚያሸሸው እጅ ሳይኖር በፀጥታ ይጎርሳል:: ቢጫ መረቁ- ሸነጥ ሲያደርገው የሚጎርሳት ቃሪያ በድን በሆነችው ህይወቱ ላይ በክብር እንደተቀመጡ አበባዎች ናቸው::
አንዳንድ ቀትር ላይ ከምትደውለው እክስቱ በስተቀር እምብዛም ስልኩ አይጮህም:: ድምፅ መጨመሪያዋ ከላላች አንዲት ሬዲዩ ጩሀት ውጪ ከበሩ መሿለኪያ ስር ድምፅ አይወጣም::
ደስ ያለው ቀን የተሰቀለችውን ጥቁር ኮት ያጠልቃል:: ጉማም ቀኖች እና የተረሱ ጎዳናዎችን ያፈቅራል:: የማስቲካን ልጣጭ ሽታን ማሽተት ከመብላት ያስደስተዋል::
አንዳንዴ ቆሞ ከመስታውቱ ፊት ራሱን ያያል:: ከድሮም ያቺ ስንጥቅ በፊቱ አግድም ላይ ማለፏ ያሳስበው ነበር:: ከሆነ ጊዜ በህዋላ ለመዳት:: በመንገድ ላይ ሲራመድ በህንፃዎች እና ታክሲ መስታውቶች ላይ በሚያየው ነፀብራቅ ላይ የተሳለውን ያልተሰባበረ ፊቱን ይታዘበዋል:: አይወደውም:: ያቺ አግድም ስንጥቅ ግን ሾጠጥ ያለ አፍንጫውን እና የነፈረ ከንፈሩን ትሸፍን ነበር:: እንደ እናት ውሸት ባያምነውም ቤቱ መስታውት ላይ የሚያየውን ፊቱን ይወደው ነበር::

❤4👍1