(መጅኑን ለይላ)
ክፍል 7
ፀሀፊ መሊኩ (Majnun)
በመጅኑን ሁኔታ አዝና እሷን አክብረው ድግሱን ለደገሱላት ቤተሰቦቿ እንኳን ትንሽ ፈገግታ ነፍጋቸው ወደ ክፍሏ ገብታ ተኛች፡፡ የቀናት ጉዞ አንገላቶ ቢያደክማትም መጅኑንን እያሰበች ግን እንቅልፍ ሊወስዳት አልቻለም፡፡ በመጨረሻም ወደ ለሊቱ አጋማሽ ሸለብ አደረጋት፡፡ከትንሽ ቆይታ በኀላ የመኝታ ክፍሏ በር ወለል ብሎ ተከፍቶ መጅኑንን ወደ ክላሷ ሲገባ ተመለከተች፡፡ በድንጋጤ ፍዝዝ ብላ እያየችው ከተኛችበት ሀላጋ ጠርዝ መጥቶ ቁጭ አለ፡፡ ሁለቱም ቃል ሳያወጡ የናፍቆት እምባ ባቀረዘዘ አይናቸው ተያዩ፡፡ ከአፍታ መፋጠጥ በኀላ መጅኑን ቀጭን ወገቧን አፈፍ አድርጎ እየተስገበገበ ከንፈሯን ሳማት፡፡ ለይላም እጆቿን ባንገቱ ሰዳ አፀፋውን መለሰችለት፡፡ የሰውነቷ ሙቀት ከሱ ሰውነት ደረሰ ፣ ሰውነቷ ላይ ያለውን ጨርቅ አውልቆ በስስ ገላዋ ላይ እጁን እያሽከረከረ ገላዋን ዳበሰው፡፡ እሷም መቅደድ በሚባል ደረጃ የመጅኑንን ልብስ አውልቃ ጣለች፡፡ ሁለቱም በስሜት ጦፉ፡፡ ከደይቃዎች በኀላ ሁለቱም ወደ ነፍሳቸው ሲመለሱ.... ለይላ አይን አይኑንን እያየች እንዲህ አለችው " ሀቢቢ ስለኔ የሆንከውን ሁሉ ሰማሁ የነጅድ ሰው ባገኘሁ ቁጥር ስላንተ ከመጠየቅ አልቦዘንኩኝም ነበር፡፡ ግን ቅድም ጓደኛህ አሊ ወደ ዲመሽቅ ሂዷል ብሎኝ ነበር እኮ፡፡ አሁንስ እንዴት ጠባቂዎቹን አልፈህ ወደ ውስጥ ገባህ"? አለች፡፡ ብቻ ይሄው አሁን አጠገብሽ ነኝ፡፡ አንቺ የአቂቅ#2 እርግብ ለይላዬ ሆይ! እኔም ስላንቺ ሳላስብ ያሳለፍኳት ደቂቃ የለችም፡፡ አንቺ የሄድሽ ጊዜ ሁሉ ነገሬም አንቺ ጋር አብሮ ሄደ፡፡ ትዝታሽ እና ህመመሽ ብቻ ተረፈኝ፡፡ ሰዎችም እብድ ነው ብለው ሸሹኝ፡፡ ለነገሩ እኔም እነሱን አልሻም፡፡ ድፍን የነጅድ ነዋሪ ውስጥ ባይተዋር ሆኜ ከረምኩኝ፡፡ አሁን የመጣሁት ልወስድሽ ነው መሄጃችን ደርሷል፡፡ ብሏት ካለበት ሀልጋ ላይ ተነሳ፡፡ በዚህ ጊዜ ወለል ብሎ በተከፈተው በር ከሚያብለጨልጨው ስል ሰይፉ ጋር አባቷ ሰዕድ ከተፍ አለ፡፡ አንተ ማፈሪያ እብድ! ብለህ ብለህ ጭራሽ ቤቴ ድረስ ገባህ? ዛሬ ግን ከዚ ቤት እሬሳህ ነው የሚወጣው ብሎ ስል ሰይፉን በመጅኑን ሰውነት ላይ ሰገሰገው፡፡ እርሀብ ፣ ፍቅር ፣ ናፍቆት ባሰለለው ሰውነቱ ላይ ሙሉ የሰይፉ ስለት በሆዱ ገብቶ በጀርባው ሲወጣ ባፉ ሙሉ ደም እያስታወከ ለይላ ፣ ለይላ እያለ ከወለሉ ላይ ወደቀ፡፡ በዚህ ጊዜ ለይላም ዋዋዋዋዋይይይይይይይ ብላ እንደ በርቅ#3 ጮሓ ከእንቅልፏ ነቃች፡፡
እርሀብ ፣ ፍቅር ፣ ናፍቆት ባሰለለው የመጅኑን ሰውነት ላይ ሙሉ የሰይፉ ስለት በሆዱ ገብቶ በጀርባው ሲወጣ ባፉ ሙሉ ደም እያስታወከ "ለይላ ፣ ለይላ" ብሎ ከወለሉ ላይ ተዘረረ፡፡ በዚህ ጊዜ ለይላ "ዋዋዋዋይይይይይ" ብላ እንደ መብረቅ ጩሀ ከእንቅልፏ ነቃች፡፡ ስትነቃ መላ አካላቷን የጭንቀት ላብ አጥምቋት እንደ ዶሮ እየተርገፈገፈች ነበር፡፡ በድንጋጤ የሚደልቀው ልቧም ደረቷን ቀዶ ሊወጣ ደርሷል፡፡ ተረባብሻ ከሀልጋዋ ላይ ቁጭ እንዳለች እየተዟዟረች ክፍሏን ቃኘች፡፡ ማንንም ሰው አጣች፡፡ መጅኑንንም ሆነ አባቷ የሉም፡፡ ሁሉም ምስል ቅዠት እንደሆነ ሲገባት የደስታ እና የምሬት እንባዋ በጉንጮቿ ላይ ዱብ ዱብ እያሉ ባንገቷ ቁልቁል ፈሰሱ፡፡ በእውኗ ብቻ ሳይሆን በህልሟም የሚያመሳቅላትን የፍቅር እጣፋንታዋን አምርራ እረገመችው፡፡ ብዙም ሳይቆዩ የሷን ጩኸት የሰሙት ቤተሰቦቿም ተግተልትለው መጥተው በጥያቄ አዋከቧት፡፡ አባቷ ሰዕድ በህልሟ መጅኑንን ሲወጋበት ያየችውን ሰይፍ ይዞ ነበር የመጣው፡፡
አስረጅ፦
1#ዱፍ (ዱቤ/ከበሮ)
2#አቂቅ (በሰኡዲ የሚገኝ ከፍተኛ ቦታ / ሰላማዊ አእዋፋት ያሉበት)
3#በርቅ (መብረቅ/ብራቅ)
T.me//mahbubil

Telegram
የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
#የጥንት መንዙማዎች
#ታሪኮች [ ቂሳ ]
#ሙሀደራዎች
#የኡለማዎች አስደናቂ ንግግር
.
.channel created july 19
.
የዓለሙ ሹም ሙሀመድ ﷺ ቻናል
ለአስታየት ለ ሼር ስራ @maganhadra
#More Info ......
https://www.youtube.com/channel/UC3NmNDSUYHCMWyUKocMaSYw
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEs2TwF_VmEBGeGaDw

👍4
መጅኑን ለይላ ቀጣይ ክፍል ይለቀቅ ?
አዎ 😘 ይቅር 🤫
በሁለቱ ምልክት ድምፅ ስጡ
ከ 30 ሰው በታች ከሆነ ድምፅ የሰጠው አይለቀቅም
አዎ 😘 ይቅር 🤫
በሁለቱ ምልክት ድምፅ ስጡ
ከ 30 ሰው በታች ከሆነ ድምፅ የሰጠው አይለቀቅም
Forwarded from Hik promo
😱 የእኔ እድል ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ እንዳያመልጣችሁ አዲስ በከፈትነው ቻናል ላይ ይለቀቃል 😊 ከማስታወቂያ ነጻ የሆነ ቻናል ነው
#የውሸት ማስታወቂያ አይደለም ወላሂ
#ሳይጠፋ ጆይን በሉ😍https://www.tg-me.com/+rKwHwlRGOoY5ZmRk

(መጅኑነ ለይላ)
ክፍል 8
ፀሀፊ ✍መሊኩ [ MAJNUN ]
እርሀብ ፣ ፍቅር ፣ ናፍቆት ባሰለለው የመጅኑን ሰውነት ላይ ሙሉ የሰይፉ ስለት በሆዱ ገብቶ በጀርባው ሲወጣ ባፉ ሙሉ ደም እያስታወከ "ለይላ ፣ ለይላ" ብሎ ከወለሉ ላይ ተዘረረ፡፡ በዚህ ጊዜ ለይላ "ዋዋዋዋይይይይይ" ብላ እንደ መብረቅ ጩሀ ከእንቅልፏ ነቃች፡፡ ስትነቃ መላ አካላቷን የጭንቀት ላብ አጥምቋት እንደ ዶሮ እየተርገፈገፈች ነበር፡፡ በድንጋጤ የሚደልቀው ልቧም ደረቷን ቀዶ ሊወጣ ደርሷል፡፡ ተረባብሻ ከሀልጋዋ ላይ ቁጭ እንዳለች እየተዟዟረች ክፍሏን ቃኘች፡፡ ማንንም ሰው አጣች፡፡ መጅኑንንም ሆነ አባቷ የሉም፡፡ ሁሉም ምስል ቅዠት እንደሆነ ሲገባት የደስታ እና የምሬት እንባዋ በጉንጮቿ ላይ ዱብ ዱብ እያሉ ባንገቷ ቁልቁል ፈሰሱ፡፡ በእውኗ ብቻ ሳይሆን በህልሟም የሚያመሳቅላትን የፍቅር እጣፋንታዋን አምርራ እረገመችው፡፡ ብዙም ሳይቆዩ የሷን ጩኸት የሰሙት ቤተሰቦቿም ተግተልትለው መጥተው በጥያቄ አዋከቧት፡፡ አባቷ ሰዕድ በህልሟ መጅኑንን ሲወጋበት ያየችውን ሰይፍ ይዞ ነበር የመጣው፡፡ በዕውኗም ሰይፉን ከእጁ ለይ ስታይ ስትቃዥ እንደጮኸችው እየጮኸች አንተ ጨካኝ አረመኔ ነህ! ፣ አንተ ገዳይ ነህ! እያለች አባቷ ላይ እንደ እብድ ዘላ ተከመረችበት፡፡ በድንገቴ እብደቷ ሁሉም ግራ ተጋብተው ተረባርበው ያዟት፡፡ "ዲመሽቅ የሆነ አንዳች ነገር ነክቷታል ፣ አብዳለች" ብለው የዘምዘም ውሀ እየጋቱ ቁርዐን ሲቀሩባት አደሩ፡፡ ተከታታይ ሳምንታትንም እንደ እብድ እየተጠነቀቋት በዘምዘም ውሀ እና በቀሪና#1 ቂርዐት ሲያጣድፏት ከረሙ፡፡
___
የሙለወህ ዘመደ አዝማዶች በመጅኑን ዙሪያ ተቀምጠዋል፡፡ እናቱ ብቻ ከቤት ፣ ከደጅ እያለች ለመጅኑን ቁስል ማጠቢያ የሚውል ውሀ ለማሞቅ ደፋ ቀና ትላለች፡፡ ወዲህም ታለቅሳለች፡፡ ፡ አባቱ ሙለዋህ እኽኽኽ ብሎ ጉሮሮውን ጠራርጎ መጅኑንን መምከር ጀመረ... የኔ ልጅ እባክህን ከቀልብህ ሁነህ አዳምጠን፡፡ ካሁን በኀላ የለይላ ነገር የማይሆን ነገር ሆኗል፡፡ አንተም የማይሆን ነገር እንዲሆን ስትጠብቅ እንዳይሆኑ ሆነህ ይሄው ከሰውነት ተራ ወጣህ፡፡ እኛም ካሁን ፣ ካሁን ምን ሆነ? እያልን በስጋት አለቅን፡፡ ቆይ እንደው ለኛስ አታዝንልንም? እባክህ የኔ ልጅ ተውበት አድርግና ወደ አላህ ተመለስ ብሎ እያስተዛዘነ ያባታዊ ምክሩን ለገሰ፡፡ መጅኑን ባፉ እና ባፍንጫው ደሙን እያዘራ በግረ ሙቅ ታስሮ ቁጭ ብሏል፡፡ አሊ ዲመሽቅ ሄዶ ፈልጎ እንዳመጣው ማግስቱን በጠራራ ፀሀይ ከለይላ ቤት ሂዶ በሰዕድ ጠባቂዎች ተደብድቦ እዚህም እዚያም ሰውነቱ ቆሳስሏል፡፡ እንደውም ጠባቂዎቹ ደብድበው በሰይፍ ሊጨርሱት ሲሉ በመጨረሻ አጎቱ ሰዕድ አይኑ እያየ የወንድሙ ልጅ ሲሞት አላስችል ብሎት ነው ለቆ ወደ ቤት የላከው፡፡ መጅኑን ከበር ላይ በጠባቂዎቹ ሲወገር ለይላ በህልሟ ያየችው አሟሟቱ በገሀድ ሊፈፀም መስሏት ነፍሷ ባፏ ሹልክ ልትል ደርሳ ነበር፡፡
መጅኑን በዙሪያው ተቀምጠው ከሚመክሩት ዘመዶቹ ፊት ዝም ብሎ አይኑን እያቁለጨለጨ ምንም መልስ አይመልስም፡፡ አባቱ ዝም ሲል ሌላኛው አጎቱ መጅኑንን በለይላ የሞተ ልቡን በነጅድ ቆነጃጅቶች ሊያታልለው አስቦ ማግባባቱን ቀጠለ...ቀይስ ልጄ ሆይ? አለም እኮ ሰፊ ነች! ለይላ ላይ የቀሰርከውን አይንህን እስኪ ለአፍታ አንሳና እነ ኢልሀም እና ሠውደትን ተመልከት፡፡ አይ ካልክም ደግሞ የነጅድ ቆነጃጅቶች እንደ በረሀ አሸዋ የበዙ ናቸው ከነሱ መሀል ውብ የሆነች ፣ ላንተ የምትገባውን እንስት እንዳርህ፡፡ ባገሩ ሴት እንደሌለ ነገር ለይላ ለይላ እያልክ ትሞታለህ እንዴ? ቆይ ልክ አይደለሁ እንዴ ሰዎች? አለ ወደ ሰዎቹ ዙሮ አዎንታቸውን እየጠየቀ፡፡ ሰዎቹም "በርግጥም እንጂ! እንደ አሸዋ ተዘግነው ማያልቁ ኹረል አይን#2 የመሳሰሉ ቆነጃጅቶች ሞልተዋሉ፡፡ በርግጥም አሉ እንጂ"! እያሉ መጅኑንን ለማግባባት አጃኮሙ፡፡ ቀጥለውም እንትና ብትሆንስ? ወይስ እገሊት ትሻላለች? እያሉ ማማረጥ ሲጀምሩ መጅኑንም በድብደባ የበለዘ አይኑን ጨፍኖ ውስጣዊው የግጥም ሰንዱቁን ከፍቶ እንዲህ ሲል አነበነበ.....
:
ወለም ዩንሲኒ ኢፍቲቃሩን ወላ ጊና
ወላ ተውበቱን ሀታ ኢህተዶንቱ ሲዋሪያ
ወላ ኒስወቱን ሶበግነ ከበድዐ ጀልአዳ
ሊቱሽቢሀ ለይላ ሱመ አረድነሃ ሊያ
፦ እኔ መቼም ቢሆን ለይላን ከልቤ ላይ ልፍቃት አልችልም፡፡ ምን እንኳን ደህይቼ ብመናኝ ፣ አልያም በነዋይ ብናኝ መቼም ከሷ ፍቅር ልቶብት አልችልም፡፡ ከሷ ፍቅር ... እንኳን ንሰሀ ልገባ ቀርቶ እንደውም ወደርሷ የፍቅር ምንፍስና የሚያደርሰኝን የቤቷን ምሶሶ ሳይቀር እስመዋለሁ፡፡ ምክነያቱም ባንድ ወቅት እሷ ነክታዋለችና ፣ እርሷን ያስታውሰኛልና፡፡ እንዲሁም የፈለገ ውብ ቀዘባዎች ተኳኩለው ተሽቀርቅረው ቢመጡም ፣ ምንም ያክል አቆንጅተው ለይላን አስመስለው ቢያመጡልኝ እንኳን ለይላን ሊያስረሱኝ አይቻላቸውም፡፡ እንዳልረሳት ሁና ከልቤ ላይ ተፅፋለች፡፡ ሲል ጥልቅ የሆነ መውደዱን በግጥም ገለጠ፡፡ የመጅኑንን በአንክሮ የተነዘዘ የፍቅር ኑዛዜ የሰሙት ቤተሰቦቹም የይረሳታል ወሽመጣቸው ተቆረጠ፡፡ ህመሙን የወደደ ልጃቸውን ከአዘኔታ ውጪ ምንም ሊያደርጉለት እንደማይቻላቸው አወቁ፡፡
ከዛን ቀን ጀምሮም ከእግረ ሙቅ እስሩ ፈተው ለቀቁት፡፡ እሱም ነጅድን ለቆ ጫካ ገባ፡፡ ከዛን ጊዜ በኀላ በአካል አልሞ ካጣት ለይላ ጋር በመንፈስ አብሯት ኮበለለ፡፡ ከጎኑ አብራው እንዳለች ያክል ብቻውን ያወራል ፣ ፀጥጥጥ ብሎ በአርምሞ ስታወራ ያደምጣታል ፣ በቀልዷ ይስቃታል፡፡ ከነጅድ እስከ ሂጃዝ ፣ ከሂጃዝ እስቀ አቂቅ ባካለለው የጫካ ጉዞው ከሱ ጋር ሳትሰለች አብራው ትጓዛለች፡፡ በርግጥም ለሱ በእውነተኛው አለም ያጣትን ለይላ እብደቱ በፈጠረለት አለም አግኝቷታልና አሁን ለሱ አለም አስር ሞልታለታለች፡፡
ባንዱ ጠዋት በሂጃዝ ጫካ ውስጥ የወፎቹ ዝማሬ እየተንቆረቆረ የንጋት ብስራት ያበስራል፡፡ ማታ እያነደደ ያመሸው እሳት ተዳፍኖ ጭሱ ወደ ሰማይ እየተግተለተለ ይጨሳል፡፡ መጅኑንም ዲንጋይ ተንተርሶ ከተኛበት መሬት ላይ ተነስቶ በሚጨሰው ጭስ ስር ተቀምጦ ለይላውን ፈለገ፡፡ ነገር ግን እንደሁልጊዜው ዛሬ ለይላ ከጎኑ አልነቃችም ቢጠራትም መልስ አልሰጠችውም፡፡ "ለይላ ጥላኝ ሄደች ፣ ሄደች! ለይላ ሂዳለች" እያለ ከጁ አምልጦ እንደጠፋው መርፌ ዲንጋይ ሳይቀር እየፈነቀለ ፈለጋት፡፡ ለይላ የለችም፡፡ ወዲያው ተነስቶ ለይላን ፍለጋ ወደ ትውልድ ሀገሩ ነጅድ አቀና፡፡ በመንገዱ ላይ ሌሎች ወደ ነጅድ የሚጓዙ ሰዎችን አግኝቶ ተቀላቀላቸው፡፡ ነጋዴው ወርድ እና ቤተሰቦቹ ነበሩ፡፡ ወርድ ከሀር የተጠለፈ ቄንጠኛ ቶብ#3 ለብሶ ፣ እንዲሁ ከወርቃማ ቀለም ጋር የተቀየደ ነጭ ጥምጣም ጠምጥሞ በነጭ ፈረሱ ላይ ተጀብኗል፡፡ ሌሎችም በእድሜያቸው ገፋ ያሉ ሽማግሌዎች በሻም አለባበስ ሽክ ብለው አብረውት አሉ፡፡ ወርድ ባንድ ለሊት ልቡን ወደሰረቀችው ለይላ ቤተሰቦች ዘንድ የትዳር ጥያቄ ሊጠይቅ ፣ መጅኑንም ደግሞ በመንፈስ ከጎኑ ያጣትን ለይላን ለማግኘት...ሁለቱም ላንድ አላማ ወደ አንድ ሰው ባንድ ላይ መንገዳቸውን ቀጥለዋል፡፡ ወርድ እና አብረውት ያሉት ሰዎች ዲባዲቦ ለብሶ ባንገቱ ላይ አጥንትና ምናምን ያጠለቀውን መጅኑንን ቢያናግሩትም መልስ ነፍጓቸው ወደፊት በግሩ መንገዱ ተያይዞታል፡፡ በመሀል በመሀል ብቻ ካፉ ላይ የማይጠፉ የናፍቆት ግጥሞቹን ያነበንባል፡፡ ቆይ ግን የነጅድ ነዋሪዎች "ግጥማችሁ ይጣፍጥላችሁ" ብሎ ማነው የመረቃቸው?
www.tg-me.com//mahbubil

👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ramadan Kareem🤍🕋🕌🌙
''ፉርሶቱና فرصتنا''
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/G2TT-US1X20
Graphics By Naol Getnet
@mahbubil

Graphics By Al hadra tube
@mahbubil
''ፉርሶቱና فرصتنا''
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/G2TT-US1X20
Graphics By Al hadra tube
@mahbubil
የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube pinned «(መጅኑነ ለይላ) ክፍል 8 ፀሀፊ ✍መሊኩ [ MAJNUN ] እርሀብ ፣ ፍቅር ፣ ናፍቆት ባሰለለው የመጅኑን ሰውነት ላይ ሙሉ የሰይፉ ስለት በሆዱ ገብቶ በጀርባው ሲወጣ ባፉ ሙሉ ደም እያስታወከ "ለይላ ፣ ለይላ" ብሎ ከወለሉ ላይ ተዘረረ፡፡ በዚህ ጊዜ ለይላ "ዋዋዋዋይይይይይ" ብላ እንደ መብረቅ ጩሀ ከእንቅልፏ ነቃች፡፡ ስትነቃ መላ አካላቷን የጭንቀት ላብ አጥምቋት እንደ ዶሮ እየተርገፈገፈች ነበር፡፡…»
Watch "የነቢዩ ሙሀመድ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ፍቅር 😢😢 #Yaalemushum #ጧለዓል_በድሩ_ዐለይና #ናዝሬት #ebstv" on YouTube
https://youtu.be/HN4Cd-8S0aw
https://youtu.be/HN4Cd-8S0aw
''መጅኑን ለይላ ''
ክፍል #9
✍ ፀሀፊ መሊኩ (MaJNUN)
አለወርድ የመጅኑን ግጥም "ምነው አንቱ የአላህ መልክተኛ ነጅድን እረሳችኀት"? ብለው ከፍቷቸውም ነበር፡፡ መልዕክተኛውም አይ ነጅድን የዘለልኳት ከነጅድ የመሬት ብቃይ የሸይጧን ቀንድ ይወጣባታል ብለው መለሱላቸው፡፡ እንደምታዩት እስካሁን ግን እብዱም ሳይቀር ባለ ስል ብዕረኛ ነው፡፡ ምን አልባት ካሁን በኀላ ይሆናል የተተነበየለት ያ የሸይጧን ቀንድ የሚበቅለው ሲል በነጅዶች አንጓጠጠ፡፡ "ሀሀሀሀሀ" ሁሉም ባንድነት ሳቁ፡፡
እንዲህ እንዲህ እያሉ ከነጅድ ከተማ ደርሰው ሊለያዩ ሲሉ...ማነህ የማትናገረው እብዱ ገጣሚ? እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፡፡ ጥያቄውን ከመለስክልኝ 10 ዲርሀም እሰጥሀለሁ አለ ወርድ ከፈረሱ ላይ ቁልቁል መጅኑንን እየተመለከተ፡፡ መጅኑን አሁንም ዝም እንዳለ ነው፡፡ ወርድም ከሱ መልስ ሳይጠብቅ እእእ መቼም የነጅድ ነዋሪ ከሆንክ የነጅድ ኮከብ የሆነችው ለይላን ታውቃታለህ አይደደል? ሲል ጥያቄውን አስከተለ፡፡ የለይላን ስም ሲሰማ መጅኑን የተለጎመው አፉን ፈታ፡፡ መላ እሱነቱን የሚዘውረውን የለይላን ስም በሰማበት ቅፅበት ከሰጠመበት የአርምሞ ባህር ተርገፍግፎ ወጥቶ ለማውራት ተስገበገበ፡፡ አዎ ለይላ... ለይላን አውቃታለሁ ለይላን ከማንም በላይ አውቃታለሁ አለ መጅኑን እየደጋገመ፡፡ እሺ ጥሩ! እሷን ካወቅካት ታድያ መኖሪያዋንስ አታውቅምን? አለ ወርድ ፊቱ ፈገግ እያለ፡፡ እሱማ እንዴት ይጠፋኛል! የለይላ መኖሪያማ ከኔ ልብ ላይ ነው!! ለይላ ልቤ ላይ ነው ጎጆዋን የቀለሰችው አለ ቀኝ እጁን ከግራ ደረቱ ላይ አስቀምጦ፡፡ ከወርድ ጋር የመጡት ሽማግሌዎች በመጅኑን መልስ እየሳቁ ድሮስ አንተ ከእብድን ጋር ቁም ነገር ማውራትህ! እያሉ በወርድ እያሾፉ ሌላ የሚጠቁማቸውን ሰው ፍለጋ መጅኑንን ጥለውት ሄዱ፡፡
አዎ በርግጥም ባፍቃሪዎች ዘንድ ለተፈቃሪያኖች ቦታ ከልብ የተሻለ የለም፡፡ አፍቃሪዎችም ላፈቀሩት ጥሩውን ሁሉ ይመኛሉ፡፡ ለዛም ነው በልባቸው ሰፊ እርስት ፣ ምቹ ቦታ የሚሰጡት፡፡
አስረጅ ፦
1#ቀሪና (የምስለኔ ሸይጣን)
2#ኹረል አይን (ቆንጆ የጀነት ሴቶች)
3#ቶብ (ጀለብያ/ቀሚስ)
https://www.tg-me.com/mahbubil
ክፍል #9
✍ ፀሀፊ መሊኩ (MaJNUN)
አለወርድ የመጅኑን ግጥም "ምነው አንቱ የአላህ መልክተኛ ነጅድን እረሳችኀት"? ብለው ከፍቷቸውም ነበር፡፡ መልዕክተኛውም አይ ነጅድን የዘለልኳት ከነጅድ የመሬት ብቃይ የሸይጧን ቀንድ ይወጣባታል ብለው መለሱላቸው፡፡ እንደምታዩት እስካሁን ግን እብዱም ሳይቀር ባለ ስል ብዕረኛ ነው፡፡ ምን አልባት ካሁን በኀላ ይሆናል የተተነበየለት ያ የሸይጧን ቀንድ የሚበቅለው ሲል በነጅዶች አንጓጠጠ፡፡ "ሀሀሀሀሀ" ሁሉም ባንድነት ሳቁ፡፡
እንዲህ እንዲህ እያሉ ከነጅድ ከተማ ደርሰው ሊለያዩ ሲሉ...ማነህ የማትናገረው እብዱ ገጣሚ? እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፡፡ ጥያቄውን ከመለስክልኝ 10 ዲርሀም እሰጥሀለሁ አለ ወርድ ከፈረሱ ላይ ቁልቁል መጅኑንን እየተመለከተ፡፡ መጅኑን አሁንም ዝም እንዳለ ነው፡፡ ወርድም ከሱ መልስ ሳይጠብቅ እእእ መቼም የነጅድ ነዋሪ ከሆንክ የነጅድ ኮከብ የሆነችው ለይላን ታውቃታለህ አይደደል? ሲል ጥያቄውን አስከተለ፡፡ የለይላን ስም ሲሰማ መጅኑን የተለጎመው አፉን ፈታ፡፡ መላ እሱነቱን የሚዘውረውን የለይላን ስም በሰማበት ቅፅበት ከሰጠመበት የአርምሞ ባህር ተርገፍግፎ ወጥቶ ለማውራት ተስገበገበ፡፡ አዎ ለይላ... ለይላን አውቃታለሁ ለይላን ከማንም በላይ አውቃታለሁ አለ መጅኑን እየደጋገመ፡፡ እሺ ጥሩ! እሷን ካወቅካት ታድያ መኖሪያዋንስ አታውቅምን? አለ ወርድ ፊቱ ፈገግ እያለ፡፡ እሱማ እንዴት ይጠፋኛል! የለይላ መኖሪያማ ከኔ ልብ ላይ ነው!! ለይላ ልቤ ላይ ነው ጎጆዋን የቀለሰችው አለ ቀኝ እጁን ከግራ ደረቱ ላይ አስቀምጦ፡፡ ከወርድ ጋር የመጡት ሽማግሌዎች በመጅኑን መልስ እየሳቁ ድሮስ አንተ ከእብድን ጋር ቁም ነገር ማውራትህ! እያሉ በወርድ እያሾፉ ሌላ የሚጠቁማቸውን ሰው ፍለጋ መጅኑንን ጥለውት ሄዱ፡፡
አዎ በርግጥም ባፍቃሪዎች ዘንድ ለተፈቃሪያኖች ቦታ ከልብ የተሻለ የለም፡፡ አፍቃሪዎችም ላፈቀሩት ጥሩውን ሁሉ ይመኛሉ፡፡ ለዛም ነው በልባቸው ሰፊ እርስት ፣ ምቹ ቦታ የሚሰጡት፡፡
አስረጅ ፦
1#ቀሪና (የምስለኔ ሸይጣን)
2#ኹረል አይን (ቆንጆ የጀነት ሴቶች)
3#ቶብ (ጀለብያ/ቀሚስ)
https://www.tg-me.com/mahbubil
Telegram
የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
#የጥንት መንዙማዎች
#ታሪኮች [ ቂሳ ]
#ሙሀደራዎች
#የኡለማዎች አስደናቂ ንግግር
.
.channel created july 19
.
የዓለሙ ሹም ሙሀመድ ﷺ ቻናል
ለአስታየት ለ ሼር ስራ @maganhadra
#More Info ......
https://www.youtube.com/channel/UC3NmNDSUYHCMWyUKocMaSYw
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEs2TwF_VmEBGeGaDw
#ታሪኮች [ ቂሳ ]
#ሙሀደራዎች
#የኡለማዎች አስደናቂ ንግግር
.
.channel created july 19
.
የዓለሙ ሹም ሙሀመድ ﷺ ቻናል
ለአስታየት ለ ሼር ስራ @maganhadra
#More Info ......
https://www.youtube.com/channel/UC3NmNDSUYHCMWyUKocMaSYw
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEs2TwF_VmEBGeGaDw
👍4
መፅናት አለብህ!
ልጅ እያለን ለመራመድ ስንሞክር ብዙ ጊዜ ደጋግመን እንወድቅ ነበር፤ ከዛ ሰዎች ይስቁብናል በኛ ሁኔታ ይዝናኑ ነበር፤ "ደጋግሜ እየወደኩ ነው...በዛ ላይ የሰው መሳቂያ ከምሆን ባልራመድ ቢቀርብኝስ?!" ብሎ ያቆመ ህፃን ልጅ ግን የለም።
አሁንም በኑሮ ራስህን ለመቻል ወይ ለማደግ ስትሞክር የሚገጥምህ ነገር ከባድ ይሆናል፤ በብዙ አቅጣጫ ገፍቶ የሚጥልህ ነገር በዝቶ ይሆናል፤ አሁንም እንደ ልጅነትህ ተስፋ ቆርጠህ ካላቆምክ ህይወትን ማሸነፍህ አይቀርም! ወዳጄ አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ፈታኝ ቢሆንም የጀመርከውን ጥግ ለማድረስ መፅናት አለብህ!
የተለየ ኸሚስ ተመኘንላችሁ🙏