😢 #አስለቃሽ #የቴሌግራም
#ፕሮፋይል
#የመጨረሻዉ #ክፍል
ክፍል 2⃣3⃣
ፊርዶስ ደወለች ስልኩን አነሳሁት ...ምንም አልተፈጠረም ለወሬ አቸኩሉ 😊
.....ፊርዶስ ጋር ሰላምታ ከተለዋወጥን ቡሀላ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነበር አለችኝ
......እኔም ምን ነበር ፊርዱ ??አልኳት
........እሷም ምሳ የጠራችሁን ሁለታችን ነበር ግን አንድ ሰዉ አብሬ እናንተ ጋር ካልሄድኩ አለን ምን ትያለሽ ሂኩ??? አለችኝ
.....እኔም ችግር የለም እሄዳለሁ ያለዉን አብራችሁ ይዛችሁ ኑ አልኳት
....ፊርዱም የዛሬዉ ቀን እኮ ለ ዙበይር
ታላቅ ቀን ነዉ ትናንት ቅዳሜ አዳር እንቅልፍ ሳይወስደዉ ነዉ ያደረዉ በደስታ ተባብለን ተሳስቀን ፊርዶስ አሁን ከቤት እየመጣን ነዉ ብላ ነገረችኝ፡፡ እኛም ተዘጋጅተን ነዉ እየጠበቅናቸዉ ያለነዉ...
ከ30 ደቂቃ ቡሀላ እቤት ደረሱ ፡፡ ወደ ቤት ሲገቡ ያየሁትን ማመን አቃተኝ የፊርዶስ እናት አብረዉ መጥተዋል ቅድም ደዉላ አንድ ሰዉ ይዤ ልምጣ ያለችዉ እናታቸዉን እንደሆነ ተገለፀልኝ ፡፡ የእኔ እናት እና አባት ብድግ ብለዉ ተቀበሉ ፊርዶስ የእኔን እናት ከእሷ እናት አስተዋወቀች አባቴንም ..የፊርዶስ እናት እና የእኔ ቤተሰቦች ሲያወሩ ዛሬ አዲስ የተገናኙ አይመስሉም ነበር በጣም ደስ አለኝ ፡፡
ዙበይር ግን ፈርቶ ዝም ብሏን አባቴ አብሽር ተጨዋት አትፍራ እንጂ እያለዉ ነዉ፡፡
ከዛም ምሳችንን በልተን ጨረስን ቡናዉ ተፈልቶ ተመራርቀዉ ቡናዉን ተጠጥቶ ከጨረሱ ቡሀላ የዙበይር እናት እስኪ የመጀመሪያ ስለሆነ ማስታወሻ ብለዉ የተጠቀለለ ስጦታ ሰጡን ስጦታዉ ለእናቴ የሚያምር ድርኢና ጎጎራ እና የሚያምር ጫማ ሲሆን ለአባቴ ደግሞ ሽቶ የዙበይር እናት አበረክተዉ ለምሳዉ ፕሮግራም አመስግነዉ ተመራርቀዉ ተለያዩ ፡፡ እናቴም አባቴም በጣም ተደስተዉ ከአሁን ቡሀላ ምን ቀረ እንግዲህ ልጄ ያሰብሽዉን አላህ ያሳካልሽ ብለዉ አባቴም እናቴም መረቁኝ፡፡
ማታ ላይ ዙበይር ደወለልኝ ብዙ ነገሮችን አዉርተን ሂኩ መኖሪያ ቤቴን ያከራየሁትን ሰዎቹን ቤት እንዲፈልጉ ደዉየ ነግሪያቸዉ እሺ በቅርብ ቀን ለቀዉ እንደሚወጡ ነግረዉኛል ስለሆነም ተዘጋጂ ብሎ ነገረኝ፡፡
....እኔም እሺ አልኩት
ዙበይርም ሂክማ እወድሻለሁ አላህ ሀላሌ ስላረገኝ የአንቺ በጣም ደስተኛ ነኝ አለኝ፡፡
እኔም እወድሀለሁ ዙበይር አንተ ማለት የሂወቴ ብሩህ ተስፋየ ነህ ጥሩ ልጅ ወልደን በዲነል ኢስላም ገንብተን እንደምናሳድግ ይታየኛል ኢንሻ አላህ አልኩት፡፡ ብዙ ደቂቃዎች አዉርተን ተሰነባብተን ወደ መኝታየ አመራሁ፡፡ የእኔ እናት እና የዙበይር እናት በስልክ ማዉራት መቀራረብ ጀምረዋል በጣም ደስተኛ ነኝ
ፊርዶስም እቤት መቼ ሽምግልና እንላክ ??ብላ ጠየቀችኝ ...ቤተሰቦቼን ጠይቄ የሚመችባቸዉን ቀን ቤተሰቦቼን ጠይቄ ለፊርዶስ ነገርኳት
ዙበይርም መኖሪያ ቤቱ አስለቅቆ የቤት እቃ እያሟላ ነዉ ፡፡ በስልክ ቀን በቀን እያወራን ነዉ አልፎ አልፎ በአካል እንገናኛለን ግን ተሳስመን አናቅም የወደፊት መሆን ያለባቸዉን ተወያይተን እንለያያለን....
ሸምግልና የሚልኩበትን ቀን ቤተሰብ የሚመችባቸዉን ጠይቄ ለዙበይር ነገርኩት.....
አስታዉሳለሁ ቅዳሜ ቀን የዙበይር አባትን አብሮ በመምጣት እስከ 10 የሚደርሱ ሽማግሌዎች መጥተዉ ልጅህን ለልጄ ተባብለዉ ለዙበይር ታጨሁ ...በዛዉም የሰርጉን ቀን ተቆርጦ ሽማግሌዎቹ ተመለሱ ....በጣም በሂወቴ ደስተኛ እየሆንኩ ነዉ የዙበይር የሰራዉ የመኖሪያ ቤት ሸጎሌ መንገድ 7 አካባቢ ነዉ፡፡ ምን የራሱ ለወደፊት አብረን ልጅ ወልደን የምናሳድግበት ቤት ነዉ እንጂ
የሰርጉ ቀን ደረሰ ሰርጋችንንም ..
ሁለታችንም ተነጋግረን ጦር ሀይሎች አካባቢ በሚገኘዉ በኡማ ሆቴል ነበር ፡፡ ፊርዶስ ለኔ የመጀመሪያ ሚዜ ሆነች ሁለቱ ሚዜዎቼ ደሴ ከተማ ካሉት የአጎቴ ልጆች አረኩኝ ..ፊርዶስ ለዙበይር መጀመሪያ የሱን ደስታ ያስቀደመች እህቱ ለእኔ ደግሞ የዲን እህቴም ጓደኛየም ..የወንድሟ ባለቤት(አይቷ) ነኝ፡፡ ሰርጉ በሚያምር ዘመድ ጓደኛቼ በተገኙበት በአማረ ሁኔታ በኡማ ሆቴል ተፈፀመ፡፡ ፊርዶስ ጋር ከበፊቱ በበለጠ ከአገባሁም ቡሀላ ተቀራርበናል ደስ የሚል ሂወት እየመራሁ ነዉ፡፡
አንተን ያወቅኩ ለታ
የዛን እለት ማታ
ትዝ ይልሀል ያኔ
ያወራሀኝ አንተ የወደድኩህ እኔ
ያን ምገዛውን ፈጣሪዬን ትቼ
ህጉን ተላልፌ ራሴን ሰዉቼ
ትዝ ይልሀል ያኔ🤔
መዉደድህ ሲያሰክረኝ
ፍቅርህ እንዲያ ሲያንገላታኝ
መውደድህ የእውነት
ማፍቀርህ የእውነት
ማውራትህ የእውነት
ሁሉም ነገር እውነት መስሎ ያዘናጋኝ
ትዝ ይልሀል ያኔ
ከቤት ተደብቄ ምክንያት ፈጥሬ
የውሸት ጋጋታ አውርቼ ደርድሬ
አንተ ጋር ለመምጣት ብዙ ቀባጥሬ
ትዝ ይልሃል ያኔ
አሁን አስብና ያን ሁሉ መሆኔ
ፈገግ እላለሁ አወይ ስልጣኔ
ለካ
ፍቅር የሚሰምረው
ፈክቶ የሚጠነክረው
ከአላህ ጋር ሁኖ የተመሰረተ ነው
በትላንቴ አፍራለሁ በዛኛው ዘመኔ
ግና
መሀሪው ጌታዬ እስኪ ተቀበለኝ ፀፀት ፍራቻዬን
አዲሱን ህይወቴን ካንተ ጋ ልጀምር
አንተ የገባህበት አያውቅም ድንግርግር
ፊርዶስ ከእኛ ሰርግ አራት ወር ቡሀላ ስለታጨች የምታገባበት ቀን ደርሷል ......እኔም ዙበይር ጋር ጥሩ የትዳር ሂወት መኖር ጀመርኩ፡፡ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ለምን ሁሉም ሴት አንድ ስላላይደል...አንድ ሰዉ የምንቀርበዉ የምንወደዉ ሰዉ ሲሸዉደን መጥፎ ስራ ሲሰራብን ጥሩ ሰዉን ማመን ስለሚያቅተን ሂወታችን ህልማችን ዳግም አይሳካም በሚል እኔ ዙበይርን ላጣዉ ነበር፡፡ የሰዉ ልጅ ነን እና እንሸወዳለን ግን ከተሸወድን ቡሀላ በዛ ነገር ላይ ቋሚ ወንጀለኛ መሆን የለብንም ወደ አላህ መመለስ መቻል አለብን፡፡ ዙበይር ጋር በደስታ በፍቅር እየኖርኩ ነዉ .. በቅርብ ቀን ደግሞ ፊርዶስ ልታገባ ነዉ እኔም የመጀመሪያ ሚዜየ አንቺ ነሽ ተዘጋጂ ብላኝ ዝግጅት ላይ ነኝ፡፡
እህቶቼ ብዙ ሴቶች በቻት የሚያወሩ አሉ ቻት እና የተለያዩ group እንደ እኔ እንደሚጎዱ ከመቶ አንድ የሚቆጠሩ እንደዙበይር ያሉ ወንዶችን ለማግኘት በቻት ሳይሆን በዱአ ነዉ እንጂ በቻት አይደለም ቻት የዚና መስመር ነዉ እንጂ የትዳር መስመር የሚጀመረዉ በኒካህ ነዉ፡፡ አንዴ በራስሽ ፍቃድ ሂወትሽን አበላሽተሽ ፈጣሪሽን አታማሪ ወንድንም አታማሪ መጀመሪያ ብልጥ መሆን ያለብሽ አንቺ ነሽ ሴት ልጅ ክብር ነሽ ..ክብርሽን በማያቁ ወንዶች ክብርሽን አትነፈጊ
ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ
የTelegram ወንድ ዉሽማ እንጂ
ባል አይሆንም ብዬ
ታሪኬን እዚህ ላይ ጨረስኩኝ፡፡
#ተ........ #ፈ....... #ፀ....... #መ
🌹ዉድ የቻናል ምርጥ ቤተሰቦችይህን እዉነተኛ ታሪኩን ጨርሰናል ማመስገን የምፈልገዉ ሁላችሁንም የቻናል ቤተሰቦች ነዉ ታግሳችሁ አብራችሁ ስለጨረሳችሁ ከልብ አመሰግናለሁ
https://www.tg-me.com/mahbubil

Telegram
የዓለሙ ሹም ሙሀመድﷺ 👏👏👏tube
#የጥንት መንዙማዎች
#ታሪኮች [ ቂሳ ]
#ሙሀደራዎች
#የኡለማዎች አስደናቂ ንግግር
.
.channel created july 19
.
የዓለሙ ሹም ሙሀመድ ﷺ ቻናል
ለአስታየት ለ ሼር ስራ @maganhadra
#More Info ......
https://www.youtube.com/channel/UC3NmNDSUYHCMWyUKocMaSYw
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEs2TwF_VmEBGeGaDw

Watch "ጀማሉ || አዲስ መንዙማ ኻሊድ ሸምሰዲን || New Menzuma Khalid Shemsedin @AL Faruq Tube" on YouTube
https://youtu.be/iTacbTx2blM
https://youtu.be/iTacbTx2blM
YouTube
ጀማሉ || አዲስ መንዙማ ኻሊድ ሸምሰዲን || New Menzuma Khalid Shemsedin @ALFaruqTube
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
https://www.youtube.com/c/ALFaruqTube
የፌስቡክ ገፅ ||
https://www.facebook.com/FALfaruuq/...
ቴሌግራም ||
https://www.tg-me.com/alfaruqtube

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📼 360p, 💾 33.9MB, @mahbubil
As wr wb ወዳጆቼ ነብያችን ሰ.አ.ወ የዙልሒጃ 9ኝን የጾመ ሠው የ ሁለት አመት ወንጀሉ እንደሚማርለት ተናግረዋል ። ቀኑም ነገ አርብ ነው !
ከቻልን እንፁም ካልቻልን ደግሞ እናስታውስ !
ወዳጆቼ የዚህ ኸይር ተካፋይ እንሁን!
ለሌሎችም ያጋሩ!!!
📿إن شاء الله📿
@mahbubil
ከቻልን እንፁም ካልቻልን ደግሞ እናስታውስ !
ወዳጆቼ የዚህ ኸይር ተካፋይ እንሁን!
ለሌሎችም ያጋሩ!!!
📿إن شاء الله📿
@mahbubil
💚🔥የኸሚስ ስጦታ🔥💚
===================
😍ዒሽቅ🔥 ሸውቅ ♥️መደድ
እጅግ ውብ የሆነ ሑዝቢየዲ ያረሱለሏህ እስከነ አረቢኛ ፅሁፉ
https://youtu.be/mXOCa-o8_AY
===================
😍ዒሽቅ🔥 ሸውቅ ♥️መደድ
እጅግ ውብ የሆነ ሑዝቢየዲ ያረሱለሏህ እስከነ አረቢኛ ፅሁፉ
https://youtu.be/mXOCa-o8_AY
አያመ ተሸሪቅ - ከዒድ ቀን በኋላ ያሉ ሦስቱ የደስታ ቀናት ናቸው። በነኚህ ቀናት ዉስጥ መፆም የተከለከለ ነው። መብላት፣ መጠጣት፣ መዝናናትና አላህን ማወደስና ማላቅ ነው የሚገባው፡፡ ትናንት ከትናንት ወዲያ ያላረደ ዛሬም ማረድ ይችላል።
ዒዱ እንደቀጠለ ነው❤
ፍቅር፣ አብሮ መብላትና መተዛዘናችን ሁሌም አይለየን!
#Share
#Like
Telegram:
https://www.tg-me.com/mahbubil
https://www.tg-me.com/mahbubil
ዒዱ እንደቀጠለ ነው❤
ፍቅር፣ አብሮ መብላትና መተዛዘናችን ሁሌም አይለየን!
#Share
#Like
Telegram:
https://www.tg-me.com/mahbubil
https://www.tg-me.com/mahbubil
ሁሌም ዋጋቸው ትልቅ ነው!
ሁል ግዜም ቢሆን አጠገባችን ያሉ ሰዎች ለእኛ ያሉልን ሰዎች በሙሉ ጀግናዎቻችን ናቸው! የትዳር አጋሮቻችን ቤተሰቦቻችን ጓደኞቻችን ብቻ በህይወታችን በመኖራቸው ብዙ ዋጋ ያገኘንባቸው ሁሉ ከሩቅ አይተን ከምናደንቃቸው ሰዎች በላይ ለእኛ ድንቆች ናቸው እና ዎጋቸው ከልባችን ገብቶን ልናከብራቸው ፣ ልናደንቃቸው እና ልናከብራቸው ይገባናል ከእኛ በላይ ዋጋቸውን ሊያውቅላቸው የሚችል ሌላ ማንም ሰው አይኖርም እና ያስፈልጋቸዋል !
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏

ጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነሳ ፈጣሪህን ማመስገንህን አትርሳ ምክንያቱም እርሱ በየቀኑ አንተን መቀስቀስን አልረሳም። አሏህ በመርሳት በሀሪም አይገለፅም እንዲሁ አሏህ ከፍጡራኖቹጋ በምንም መልኩ በምንም አይነት አይመሳሰልምና ።
@mahbubil
@mahbubil
🖤❤️ዋሪዳ
ነብያችንﷺ እና ሰሓባዎቻቸው በእስልምና የመጀመሪያው የሆነውን ሒጅራ ከመካ ወደ መዲና ባደረጉ ግዜ ሠይደል ውጁድﷺ እና ረፊቃቸው ሠይዲና አቡበከር(ረ.ዐ) በቀናት ወደሁዋላ ዘግይተው ነበር::
ቀድመው መዲና የገቡት ሙሓጂሮች እና አንሳሮች በነብዩﷺ ናፍቆት ልባቸው ተንጠልጥሎ ህፃን አዋቂው፣ሴት ወንዱ ከቤቱ ወጥቶ መጠባበቅ ሆነ ስራው:: የካኢናቱ ሁሉ ኢማምﷺ በደረሱ ግዜ በዛ ሁሉ ኸልቅ ልብ ላይ ዋሪዳው ወረደ ሁሉም በአንድነት:-(ከሠይዲ እንደሰማሁት ከዛ በፊት ተብሎ የማያውቅ የሆነ አዲስ መድህ)
"ጠለዓል በድሩ ዓለይና ሚን ሠኒየቲል ወዳዕ
ወጀበ ሹክሩ ዓለይና ማዳዓ ሊላሂ ዳዕ" እያሉ ነብዬንﷺ እየመደሁ ድቤ እየደለቁ እያጨበጨቡ ሐቢቢን ተቀበሏቸው:: አሊይሂ አፍደሉ ሰላት ወልሰላም🤍🤍🤍
በሀገራችን እንዲሁም ከሀበሻ ውጪ ያሉ አካቢር አውሊያዎች ነቢንﷺ የመደሁት ልመድህ ብለው አስበው ግጥም ገጥመው ሳይሆን ግጥሙ እራሱ መጥቶ በሉኝ ነው የሚላቸው:: ለምሳሌ ያክል ሸምሰዲነል አብሬትይ ክብሪተል አሕመር የሰለዋት ኪታባቸው መግቢያ ላይ እንዲህ ብለዋል:-በሸዋል ወር ከዙሁር ሶላት ተርቲብ አዝካሬ(ኢባዳ)ዬ በሁዋላ ምንም አይነት ሌላ ንግግር ሳላስከትል ተኛሁ...የዚህ ሰለዋት ዋሪዳ በመናሜ ሐርፈን ሐርፍ ተከትቦ መጣ...እኔ አፍደል (የተሻልኩ) (ምርጥ) የሆንኩ ሶለዋት ነኝ, ክብሪተል አሕመር እባላለው ቅራኝ አለኝ እኔም ቀራሁት... ብዙ እንግዳ እና ግሩም የሆኑ ብዙ አስራሮችን አየሁባት ይላሉ ጌቱዋ:: ለእኛ አይነቱ የሚገባ ጉድ አይሁን እንጂ እያንዳንዱ ሐርፍ በዋንጫ ሆኖ በልዩ ልዩ መጠጥ ተመስሎ መጣ ይላሉ... ኧረ እንደው ከለሩንም ይናገራሉ::
ሌሎችንም እጅግ ብዙ ብዙ አብሬትይ ከመድሆቻቸ እና የሰለዋት ኪታቦቻቸው መግቢያ ወይንም መጨረሻ ላይ የፃፉዋቸውን መጥቀስ ይቻላል::

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኸሚስ ሙባረክ🥰🥰
ጀግኖቹን የመሻይኮቹን ልጆች ታስረው ነቢን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በማወደስ እስር ቤት ሳይሆን ኸልዋ ያሉ ያስመሰሉትን ጀግኖች ሀድራ ተጋበዙልኝማ🥰
ክብር ለመሻይኮቻችን እንዲሁም ለልጆቻ😘
www.tg-me.com//mahbubil

https://www.facebook.com/940301656169619/posts/pfbid0BiH7BVhQMkNydjyavyjVFWmBxgt74XwymWpmNmgfxJViVxC4wPk59GoCeeTXFCvul/
የጸጥታ አካላት የአስ-ሱና ቴሌቪዥን የሱፍይ ኡለሞችን መግለጫ ዘግበው ሲወጡ ካሜራ ማኖችን ጨምሮ ሌሎች ሰራተኞችን ያሰሩ ሲሆን ቢሮ በመግባትም ክርላሜራ እስከ ላፕቶፕ ወስደዋል።
ዛሬ የደህንነት አባላት ከተወሰኑ ፌደራል ፖሊሶች ጋር በመሆን ወደ አስ ሱና ቴሌቨዠን ዋና መስሪያ ቤት ያለ ምንም ህጋዊ አግባብ፣ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ዘው ብለው በመግባት ዛሬ መጅሊስ ያደረገውን ስብሰባ ለመቅረፅ የተላኩ ሶስት አባላትን ከተቀረፀው ፋይልና ላፕቶፕ ጋር ይዘዋቸው ሄደዋል። ይህ እርምጃ ልክ አይደለም:: ህጋዊ ተቋም ውስጥ ያለ ህግ አግባብ መግባትም ሆነ ፋይልና ሰራተኛ መውሰድ ፍፁም ከህጋዊነት የራቀ ነው። መጣራት ያለባቸው ጉዳዮች ካሉም በአግባቡ እንጂ በዚህ መንገድ መሆን አልነበረባቸውም። አሁንም የመንግስት አካላት ጉዳዩን በጨዋነት ይዘው እልባት ሊሰጡ ይገባል!

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
https://www.facebook.com/940301656169619/posts/pfbid06LNftgB4wJ1sSvkfanKPgtKd5Phzs5jWHKS5nAuzbFpXZCbRGDMiTnSEg5VEu2axl/
አስገራሚ ዜና
የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ሁሉንም የአስ ሱና ቲቪ ማሰራጫ ቁሳቁሶችን በመውሰዳቸው እና ሀይማኖታዊ ቻናሉ እንዳይተላለፍ ሰራተኞቹን በማሰራቸው ግልጽ ጥቃት ተፈጽሞበት ስርጭቱ በአሁኑ ሰአት ተቋርጧል።ያሳዝናል ግልጽ ስህተ