በአብሬትይ አልሳኒ ግዜ ከውጭ ሀገር ብዙ ዒልም ቀርቶ ወደ ሀገሩ የተመልሰ አንድ ሰው ከአብሬትይ ጋር ተቀራርቦ ነበር:: ሰይድ አበልራሙዝ በጣም ዑለማ ይወዱ ነበርና እጅግ ከፍ ያለ ቦታ ሰጡት ፣ አቀረቡት ፣ ወደዱት ፣ አከበሩት::
ይህ ሰውዬ አንድ ቀን በጭውውታቸው መሀል እንደው ሀቂቃ ከረሡልﷺ ኸሊፋዎች መካከል ማን ይበልጣል? ብሎ ጠየቃቸው:: መልሳቸውን ሳይጠብቅ እንደኔ እንደኔ ሠዪዲና ዓልይ የሚበልጡ ይመስለኛል:: ብሎ ስለ ጀግንነታቸው በጦ ር ነት ስለሰሩዋቸው ጀብዶች እና ስለ ገደ ሏቸው ማውራት ጀመረ::
ንግግሩ ያስቆጣቸው አብሬትይ "ለመሆኑ ነብያችንﷺ ስንት ሰው ገድ ለው ነው ከሰው ሁሉ ምርጡ የሆኑት? የካኢናቱ ሁሉ ሠይድ የሆኑት?" ብለው በአጭሩ መለሱለት:: ሰጥተውት የነበረውንም ቦታ አጣ::

ማዲህ :ሙአዝ ሀቢብ
#ሙሀመድዬ የተሰኘ ልዩ መንዙማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን........
በፊት በሚያውቁት አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ዩቲዩብ ቻናል
ይዞላችሁ ይቀርባል!
ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!
***
Share Share Share
⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን።
👇👇👇👇👇👇👇
Youtube:
https://youtube.com/c/ALFARUKISLAMICTUBE
Telegram
https://www.tg-me.com/ethioalfaruk
follow us on Facebook
https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl

https://www.facebook.com/940301656169619/posts/pfbid02eYLowqy9nA2RDR8ZXbeWV98PM8J27QsK6QVXaM24XzRZ2ykaSi9PGZ7Rjk23j5Eel/
ሸህ ቃሲም ዛሬም እስር ቤት ናቸው
•••••••••••••••••••••••••
ታላቁ ዓሊም ሸህ ቃሲም ሸህ መሀመድ ታጁዲን አርብ መስከረም 13/2015 ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ10ሺ ብር ዋስ እንዲፈቱ ወስኖ የዋስትናው ብር ከተከፈለ በኋላ ፖሊስ ይግባኝ ስለተጠየቀባቸው ሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ፣ መፈቻውን አልፈርምም ብሎ የነበረ ቢሆንም ሸህ ቃሲም ዛሬ ፍርድ ቤት አልቀረቡም እንደሚቀርቡም አልተነገራቸውም። ያለ ፍርድ ቤት ቀጠሮ በግፍ እስር ላይ ናቸው ድምፅ እንሁንላቸው!
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #LIKE #ያድርጉ
በቴሌግራም ይከታተሉን
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA
#እኔ_ኡለሞቸን_ተቋሜን_መስጅዴን_የምጠብቀው_ጀግናው_የሙፍቲ_ትውልድ_ነኝ

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ከዓሪፎቹ ጭልፍታ
_\\\___
ሙሪድ–ያ ሸይኽ ወንጀሌ በዛ
ሸይኽ–እሱ መሀሪ ነው
ሙሪድ–ኧረ ቆሸሽኩ
ሸይኽ–እሱ ውብ ነው
ሙሪድ–እርቅያለው
ሸይኽ–እሱ ቅርብ ነው
ሙሪድ–ደካማ ነኝ
ሸይኽ–እሱ ጠንካራ ነው
ሙሪድ–ልቤ ተሰብሯል
ሸይኹ–ይጠግነዋል
ሙሪድ–የባከንኩባቸው አመታትስ
ሸይኽ–ያብ–ብስልሃል
ሙሪድ–አላህን እንዴት ነው የማገኘው?
ሸይኽ–ልብህን ከሁሉ ነገር ስታላቀው
ሙሪድ–ግን አላህ ይወደኛል?
ሸይኽ–እንዴታ! በጣም ይወድሃል
ሙሪድ–ግን እኮ እያመፅኩት ነው?
ሸይኽ–ወደሱ ትመለሳለሃ!
"ባይወድህ ኖሮ ወደሱ ለመመለስ ልብህን ባልጋበዘው ነበር"
ሙሪድ–ለምንድን ነው ግን የምናጠፋው?
ሸይኽ–ሰው ስለሆንን
ሙሪድ–እሱስ ለምን ይሸፍነናል?
ሸይኽ–አላህ እኮ ነው♥
ሙሪድ–እና እስከመች ሸፍኖን?
ሸይኽ–ወደሱ መመለስ እስካልሰለቸን ድረስ
ሙሪድ–ቆይ ግን ወንጀላችንን ባይሸፍንልን ኖሮ እንዴት ልንሆን ነበር
ሸይኽ–ያኔማ እንጠፋለን
ሙሪድ–ምንድን ነው ግን የሚያስደስተው?
ሸይኽ–በፍቅሩ መሞላት♥
======
ሳታውቀው አታፈቅረውም
ሳታፈቅረው አትገዛውም!!!
የተገዛኸው ከመሰለህ መስሎህ ይቀራል!!!
====አላህዋ❤️ =====
ስላንተው አንተው አሳውቀን🤲
በፍቅርህ ባህር አስጥመን🤲
በዒባዳዎችህ ለዛ አውዛን🤲
@mahbubil

Watch "በአዳማ ከተማ አበራሙ ሺሊላ 😲😲 በጀሚዐል ሀቢብ መስጂድ ውስጥ #shorts #shortsvideo #shortsfeed #shortsviral" on YouTube
https://youtu.be/HIh23vb5D4w
https://youtu.be/HIh23vb5D4w
YouTube
በአዳማ ከተማ አበራሙ ሺሊላ 😲😲 በጀሚዐል ሀቢብ መስጂድ ውስጥ #shorts #shortsvideo #shortsfeed #shortsviral
ጌቱዋ በተወለዱበት በረቢዑ የመጀመሪያ ኸሚስ ሠይዲ ወመውላየ ሸይኽ ሠይድ ሚቅባሰል ኑር እንዲህ አምረው ድምቅ ብለው በደስታ ጣፋጭ ሲያድሉ ውለዋል::
በሠይዲ በአባተዎ በአያትዎ እንዲሁም በጀሚአል ሲልሲላው መሀል ባለ ሙሐባ ይሁንብህ ኢላሂ ጠብቅልን 🤲
በሠይዲ በአባተዎ በአያትዎ እንዲሁም በጀሚአል ሲልሲላው መሀል ባለ ሙሐባ ይሁንብህ ኢላሂ ጠብቅልን 🤲
ተሰባስበው መጅሊስ በተቀማመጡ ሰዎች የነብያችንﷺ ስም የተዘከረ የሆነ እንደሆነ እጅግ ግሩም ውብ የሆነ መአዛ ያውዳል ይሸታል:: ይህም ሽታ ዳመናውን አልፎ ወደ ሠማይ ይወጣል::
መላኢካዎች ጌታችን ሆይ ይህ እንደ ሚሥክ የሚሸተው መአዛ ምንድነው? ብለው አሏህን ይጠይቁታል:: ይህ ሰዎች ተቀማምጠው በሙሐመድ ቢን ዐብዲላህﷺ ከሰዎች ሁሉ ምርጡ በላጩ ላይ ሰለዋት የሚያወርዱበት መጅሊስ መአዛ ነው ይላቸዋል::
መላይክዎቹም ወደዚህ መጅሊስ ይሄዱና ኑር በሆነው ክንፎቻቸው ያካብቡዋቸዋል::

መካ ከወትሮ በረሃነቷ ላይ በገጠማት ድርቅ ክፉኛ ተመታች።ሰማይ ዝናብን ነፈገ።አዝዕርቶች ደርቀው፣ግመልና በጎች ግጦሽ ፍለጋ ቢኳትኑ በነዲዱ በረሃ እሳት ከመገረፍ ውጪ ያገኙት አልነበረም።ዓመታትን የዘለቀው ድርቅ ያጎሳቆላቸው መካዊያን አባ ወራዎች ተሰብስበው ተማፅኗቸውን ለማቅረብ ከ አቡ ጧሊብ ዘንድ ቀረቡ።ትዕይንቱን የታዘበው ኢብኑል አርፊሷ ባግራሞት ታሪኩን ያወጋል።
ሰዎቹ አባ ጧሊብን ማናገር ያዙ፦
«ያ አባ ጧሊብ!…ተመልከት! ሸለቆዎቻችን ደረቁ።እንስሳቶቻችን በረሃብ እየረገፉ ነው።ህፃናት ተርበው ያለቅሳሉ።ሽማግሌዎች በጉዳት እየሞቱ ነው።እኛም እንደምታየን ጣር ውስጥ ነን።እባክህን ከኛ ውስጥ መልካሙ ሰው ነህ እና ዝናብ ይሰጠን ዘንድ አሏህን ጠይቅልንን።»የሚል ብሶታቸውን አቀረቡ።
አባ ጧሊብ ወደቤት ዘልቀው ጨዋታ ላይ ከነበሩት ልጆቻቸው መሐል አንደኛውን ነጥለው አመጡት።እምላለሁ ይሄ ህፃን ከጨረቃ የላቀ ደማቅ ፊት አየሁበት።ከፀሃይ እጅግ ገዘፎ የሚያበራ ነው።ሁሉም እሱን ባዩ ቅፅበት ቀልቦች ከሱ ላይ አረፈ።ሩሆች በሱ ተማረኩ።አባ ጧሊብ ወደ ካዕባ አስጠጋው።ተዓምረኛው ታዳጊ ካዕባን እቅፍፍ አድርጎ ተጠመጠመበት።ዓይኖች ሁሉ ከህፃኑ ላይ እንዳረፉ ነው። ከመቅፅበት ምንም ዓይነት ደመና ካልቋጠረ።ንፋስም ሆነ የመስገምገም ምልክት ሳይታይ ብራቃዊ በሆነ ክሳቴ የሰማይ ቋት የተቀደደ እስኪመስል ዝናብ ተግተለተለ።በሂወታችን መካ ውስጥ አይተን የማናውቀው ልምላሜ ተመለከትን።
ነገሩ አቡጧሊብንም ጭመር አስፈነጠዘው።በነሻጣ እየተወዛወዘ ልጁን አቅፎ ሳመው።ስንኝ መቋጠር ያዘ……
"የሚስኪኖቹ ዋስ
የጭንቅ አማላጁ
ስሞታን ሊነግር ካዕባን እንዳቀፈ፣
ትርታው ተሰማ
ከሰማይ ቀበሌ በረከት ጎረፈ።
……………………
ረሱለሏሂ፣ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም!

Watch "አንቀርም ከመካ መዲና//ማዲህ አሚር ሁሴን/Amir hussen 2022 New menzuma #new #top #amirhussain #menzuma" on YouTube
https://youtu.be/DgVqZXF1qYk
https://youtu.be/DgVqZXF1qYk
YouTube
አንቀርም ከመካ መዲና//ማዲህ አሚር ሁሴን/Amir hussen 2022 New menzuma #new #top #amirhussain #menzuma
please subscribe my channel like my video comment on my video share my video NIZAM MEDIA
ይህ መንዙማ አንቀርም ከመካ መዲና የተሰኘ የማዲህ አሚር ሁሴን ሲሆን ልብ የሚያስደስት ከዱንያ አለም የነቢዩን ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሙሀባ የሚያስታውስ አስደናቂ መድህ ያለው ነው እኛ በሙሀባ ጀባ ብለናል።
NIZAM MEDIA…
ይህ መንዙማ አንቀርም ከመካ መዲና የተሰኘ የማዲህ አሚር ሁሴን ሲሆን ልብ የሚያስደስት ከዱንያ አለም የነቢዩን ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሙሀባ የሚያስታውስ አስደናቂ መድህ ያለው ነው እኛ በሙሀባ ጀባ ብለናል።
NIZAM MEDIA…
Watch "አወዬ ሰላም ዐለይክ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ቤት መውሊድ #hadra #menzuma #amirhussain #ebstv #as_sunnah_tv" on YouTube
https://youtube.com/shorts/F_okPrIx6uA?feature=share
https://youtube.com/shorts/F_okPrIx6uA?feature=share
YouTube
አወዬ ሰላም ዐለይክ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ቤት መውሊድ #hadra #menzuma #amirhussain #ebstv #as_sunnah_tv
መገን ሸይኽ ወረባቦ ጫልይ ━━━━━⊱⊰━━━━━
اللهم صل على محمد
تالفو هلا تممطاو أمساياو يتاطاو
الحمدلله برحمة لامطاو
لالفو لاهون هوالام لممطاو
تحضرة البطون ظهور لاي ياوطاو
ڭلتا يدرسو قطرون استناطاو ابلطو لامطاو كائناتن بطاو
አሏሁመ ሶሌ ዓላ ሙሐመዴ
ታለፈው ሁሉ ተሚመጣው አምሳያው የታጣው
አልሐምዱሊላሂ በረሕመት ላመጣው
ላለፈው ላሁኑ ሁዋላም ለሚመጣው
ተሐድረተል ቡጡውን ዙሁዉሩ ላይ ያወጣው
ገለታ ይድረሰው ቁጥሩዉን እስትናጣው
አብልጦ ላመጣው ካኢናቱን በእጣው

T.me//mahbubil