መገን ሸይኽ ወረባቦ ጫልይ ━━━━━⊱⊰━━━━━

اللهم صل على محمد
تالفو هلا تممطاو أمساياو يتاطاو

الحمدلله برحمة لامطاو
لالفو لاهون هوالام لممطاو
تحضرة البطون ظهور لاي ياوطاو
ڭلتا يدرسو قطرون استناطاو ابلطو لامطاو كائناتن بطاو

አሏሁመ ሶሌ ዓላ ሙሐመዴ
ታለፈው ሁሉ ተሚመጣው አምሳያው የታጣው

አልሐምዱሊላሂ በረሕመት ላመጣው
ላለፈው ላሁኑ ሁዋላም ለሚመጣው
ተሐድረተል ቡጡውን ዙሁዉሩ ላይ ያወጣው
ገለታ ይድረሰው ቁጥሩዉን እስትናጣው
አብልጦ ላመጣው ካኢናቱን በእጣው

T.me//mahbubil
ሰለሏ ዐለይከ ያዘይነል አሽያኢ
ወሠሊም ዐለይከ ነዝሙል አሒባኢ
ሡልጣኑል ጠይባ ላቢሡል ዲያኢ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

አያ ሐቢቢ ሚን ኩሊል አሕባቢ
ቀድ ደጀ ቀልቢ ሊዛከል ጀናቢ
ፈምዱድ የደከ ሊከሽፊል ጊጣኢ

ወላ ተትሩክኒ ፊ ሒዝቢል ጡጋቲ
ፈኹዝ ቢየዲ ሚን ቲልከል ዘማኒ
መርጁል ዒባዲ ሚን ኩሊል በላኢ

ايا حبيبى من كل الاحباب
قد ضج قلبى لذاك الجناب
فامدد يدك لكشف الغطاء

ولا تتركنى فى حزب الطغات
فخذ بيدى من تلك الزمان
مرجو العبد من كل البلاء

صلى الله عليك يا زين الأشياء
وسلم عليك نظم الاحباء
سلطان الطيبة لابس الضياء
You know what love and Adab for the Prophet ﷺ is? Imam Malik was stung by a scorpion 16 times whilst teaching hadith, but he didn't move. Due to the intensity of the pain, his color changed, and he began to sweat profusely until he was close to fainting, yet he refused to flinch or even make a sound.

After the lesson , the students asked him why he did not stop the class. He replied, "Who am I to disturb the recital of the words of the Messenger of Allah ﷺ?"

YA RESULALLAH ❤️💚

@mahbubil
Forwarded from Believer
Forwarded from Believer
ነገ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ በአዳማ ከተማ በኦልያድ ሲኒማ አዳራሽ በአሏህ ፍቃድ አይቀርም።
Forwarded from ABUBEKER MEKA OFFICIAL®
የነብስ አድን ጥሪ

በቡታጂራ ከተማ የ12ተኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሪሀና ሳኒ ደልዋና ለረጅም ጊዜ በልብ ህመም ስትሰቃይ ቆይታ አምና የተሳካ የልብ ቀዶ ጥገና አድርጋ መልካም ጤንነት ላይ የነበረች ሲሆን ዘንድሮም ድጋሚ ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብሽ ተብላ ለሱ ስትዘጋጅ የምትወስዳቸው መድሀኒቶች ኩላሊቶቿን ነክተውት ሁለቱም ኩላሊቶቿ ፌይል በማድረጋቸው ዲያሊሲስ በማድረግ ላይ ትገኛለች ከዛም በተጨማሪ ፤ሳንባዋ ውሀ ቋጥሮ እየተቀዳላት ይገኛል።
አሁን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተኝታ ህክምናዋን እየተከታተለች ያለች ሲሆን
ቤተሰቦቿ እስካሁን አሳክመው አሁን ከአቅም በላይ ስለሆነባቸው የወገኖቻቸውን እርዳታ ስለሚሹ ተረባርበን ይህቺን ምስኪን ወጣት እናድናት🙏🙏🙏

የእናቷ ቁጥር +251900624927
ንግድ ባንክ 1000246666017 እናቷ (AMINA SHIFA BADILO)
Forwarded from ABUBEKER MEKA OFFICIAL®
#ሱብሃን_አላህ አጂብ ነው አላህ ሲመራህ እንዲ ነው

አውስትራሊያዊው ሰው የኢድ ሰላት ድምፅ ረበሸኝ ብሎ ለስሞቷ ቦታው ላይ መጣ ሙስሊሞቹም ሞቅ ያለአቀባበል አርገው ተቀበሉት ሰውዬው ሲመለስ ሙስሊም ሆኖ ነበር የተለያቸው #አላሁ_አክበር
አንድ ሰው ዘውትር በቀን 300 በተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ላይ ሶላዋት የሚያወርድ ከሆነ የዱንያ ሀጃ ኸይረኛ ጤና ትዳር ሀብት ያገኛል ከመከራ ሁሉ ይጠበቃል
አንድ ሰው በቀን ዘውትር ከ 1000 በላይ በተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ላይ ሶላዋት የሚያወርድ ከሆነ በተወዳጁ ነብይ(ሶዐወ)የኑር ሳጥን ውስጥ የሱና የቤተሰቦቹ ስም በጠቅላላ  ይቀመጣል፣ነገ የቂያም ቀን ከተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ጋ ይነሳል።
ዋናው ዋናው ዋናው ከሙ ና ፊ ቅ ነት ይጠብቃል
ሌላው በተወዳጁ ነብይ (ሶዐወ)ላይ ሶላዋት ማበርከት በመዲና የማለፍና የመቀበር ታላቅ እድል ይሰጣል፣በመዲና መቀበር ጥቅሙ ከተወዳጁ (ሶዐወ)እና በሳሀባዎች ጋ የመቀስቀስና ከነሱ ቀጥሎ ከሌሎች ህዝቦች ሁሉ ቀድሞ ጀነት ይገባል


https://www.tg-me.com/joinchat-U4q9OHoSPqgy3teR
#እንድረስላት🙏

ይህች የ15ዓመት ህፃን #ኢክራም_አብራር ትባላለች!የሚጥል ህመም አለባት!ትላንት ግንቦት5 ጠዋት ቁርስ በልታ መድሀኒቷን ሳትወስድ ድንገት መሿለኪያ ከሚገኘው ቤታቸው እንደወጣች እስካሁን የት እንዳለች ምን እንደገጠማት አልታወቀም! እናትና አባት ተጨንቀዋል!እባካችሁን #ሼር በማድረግ አፋልጉን🙏
                        "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
                                  #ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
0911690582-አብራር(አባት)
0920038529-ሙባረክ(ወንድም)
#ተወዳዳሪ ቡድን ዙመር 14

#code 005

እንኳን ለ 1444ተኛው
የዒድ አልአዷሀ
በአል በሰላም አደረሳችሁ
ዒድ ሙባረክ

ዙመር 14
🌹🌹🌹🌹
https://www.tg-me.com/zumer_eslamic_media

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
አህባቢ ዙመር ጋ ገብታችሁ ላይክ አድርጉልኝ ባረከሏሁ ፊኩም
Forwarded from ༺sᴇᴀᴅa༻
አፉልጉኝ

እዚህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አቶ አብዶ ሀሰን ይባላል እድሜዉ 60-70 ይሆናል ከሚኖርበት ቤቱ በጥር 14/2016 ከቀኑ 9:00 ከቤት ወጥቶ አልተመለሰም እና ያየው ያገኘው ካለ በዚህ ስልክ ቁጥር ይውሉልን ባለቤቱ መሬማ መሀመድ ትባላለች 0945172485 ወይም 0919152374 ይደውሉልን
2024/05/04 10:23:47
Back to Top
HTML Embed Code: