ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ዶክተር ሙሉጌታ ስዩም የማኅበረ ቅዱሳን ሥራ አመራር ጉባኤ አባል ማኅበሩ ያከናወናቸውን ተግባራት ሪፖርት በማቅረብ በሁለቱ ዞኖች የተወጣጡና በሰባት ማለትም በአራፍ፣ በዳሰነች፣ በበንኛ፣ በማሌኛ፣ በዲሜኛ፣ በኮንሶኛና በሐመርኛ ቋንቋዎች ለሐዋርያዊ ተልእኮ መሠማራት የሚችሉ 32 ተመራቂ ሰባኪያነ ወንጌልን የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
ሊቀ ትጉሃን አክለውም ሠልጣኞች በቋንቋቸው አካባቢያቸውንና ምእመናንን እንዲያገለግሉ ያሳሰቡ ሲሆን ለዚህ ሥልጠና መሳካት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላደረጉም ምስጋናን ችረዋል።
የላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ መልአከ ፀሐይ ተስፋ ማርያም ነጋሽ በበኩላቸው በጠረፋማውና በገጠራማው አካባቢ የስብከተ ወንጌልን አገልግሎት እንዲስፋፋ ለማድረግና የቤተ ክርስቲያኗን ተልእኮ ከግብ ለማድረስ እየተሠራ ያለው ተግባር የሚበረታታ ነው ያሉ ሲሆን ይህም ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ገልጸዋል።
በመጨረሻም የደብሩ አስተዳዳሪ ደቀ መዛሙርቱ የተማሩትን ትምህርት ወደ ተግባር እንዲቀይሩ ያሳሰቡ ሲሆን ይህን አገልግሎት ለመደገፍ የእምነቱ ተከታይ የሆነ በሙሉ ማኅበራት፣ ገዳማትና አድባራት እንዲሁም ምእመናን የበኩላቸውን አስተዋጽኦ መወጣት እንዲችሉ አሳስበዋል።

❤15🙏1
በአሜሪካ ምእከል የቦስተን ንዑስ ማእከል የደብረ ታቦርን በዓል ከምእመናን ጋር አከበረ።
የቦስተን ንዑስ ማእከል በየዓመቱ እንደሚያደረገው ደብረታቦር በዋለበት ዕለት ማክሰኞ ነሐሴ ፩፫ ቀን ፳፩፯ ከምእመናን ጋር በዳኒ መናፈሻ (ፓርክ) አከበረ። ሕጻናት የሆያ ሆየ መዝሙር ያቀረቡ ሲሆን፣ እናቶች ያዘጋጁትን ሙልሙል ለሕጻናት እንዲሁም ለአዋቂዎች አድለዋል። እለቱን የተመለከተ ሥነ፡ፅሁፍ ፣ወረብ እና ዝማሬም ቀርቧል ።

❤20👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ አገልግሎቱን በማጠናከር በግቢ ጉባኤያት ላይ ውጤታማ ሥራ ለመሥራትና ብቁ አገልጋዮችን ለማፍራት ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶችን ቀርጾ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡
ፕሮጀክቶቹን ለማስፈጸም ይረዳው ዘንድ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ትኬት ሽያጭ ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በማሠራጨት ላይ ይገኛል፡፡
እርስዎም ትኬቱን በመግዛት ትውልድን ለመቅረጽ በሚደረገው ጥረት ውስጥ አሻራዎን ያኑሩ፡፡

❤13
Forwarded from ማኅቶት Wave
ባጭር ጊዜ እጅግ ተወዳጅ የሆነ
ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
እናስተዋውቃቹ።
🔅 Elohe_PICTURES 🏞
ለProfile እና ለWallpaper
የሚሆኗችሁን ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎችን
እና ስዕል አድህኖችን እያዘጋጀ
ያቀርብላቹሀል።
ከታች የለውን ሊንክ ተጠቅማቹ ተቀላቀሉ
🇯 🇴 🇮 🇳 🇳 🇴 🇼
🇯 🇴 🇮 🇳 🇳 🇴 🇼
🇯 🇴 🇮 🇳 🇳 🇴 🇼
ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
እናስተዋውቃቹ።
🔅 Elohe_PICTURES 🏞
ለProfile እና ለWallpaper
የሚሆኗችሁን ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎችን
እና ስዕል አድህኖችን እያዘጋጀ
ያቀርብላቹሀል።
ከታች የለውን ሊንክ ተጠቅማቹ ተቀላቀሉ
🇯 🇴 🇮 🇳 🇳 🇴 🇼
🇯 🇴 🇮 🇳 🇳 🇴 🇼
🇯 🇴 🇮 🇳 🇳 🇴 🇼
Telegram
Elohe pictures
ይህ ድኅረ ገፅ ለኦርቶዶክሳውያን የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች በትምህርታዊ መልኩ የሚለቀቁበት ቻናል ነው.Inspiring visuals and daily wisdom through meaningful illustrations.
A touch of symbolism. A spark of thought.
#Visualqoutes #astheticcontent #Digital_art

❤5🙏1
Forwarded from ማኅቶት Wave
✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://www.tg-me.com/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8

❤4🙏1

❤3