Telegram Web Link
ጋሬዝ ሳውዝጌት ስለ ቶም ሂተን ፦

" ቶም ብሄራዊ ቡድኑን በጀርመን ለመቀላቀል በመስማማቱ በጣም ደስ ብሎኛል። ቶም በልምምድ ወቅት ወቅት ግብ ጠባቂዎቻችንን ጆርዳን ፒክፎርድ ፣ ራምስዴልንና ዲን ሄንደርሰንን በመርዳት ትልቅ ሚና ይጫወታል ብለን እናስባለን ።"

" ከሜዳ ውጭ ደግሞ ሁሌም ቢሆን ማየትና መፍጠር የምንፈልገውን አዎንታዊ የሆነ የቡድን ስሜት ለመፍጠር ይረዳናል ፤ ማንችስተር ዩናይትዶች ይህ እውን እንዲሆን ስለተባበሩን አመስጋኞች ነን ።" ሲሉ ተናግረዋል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ባርሴሎና ለኮቢ ማይኖ ዝውውር 8.5m እና ራፊንሃ ማቅረቡ ተዘግቧል ሀንሲ ፍሊክ የመሃል ክፍሉን  መገንባት ይፈልጋል። ፡ (elnacionalcat)

ምርጥ ቀልድ 🤣

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የፖርቹጋል እግር ኳስ ምርጥ ትውልድ የትኛው ትውልድ ነበር?

ብሩኖ ፈርናዴዝ :-

"ምርጡ ትውልድ ዋንጫን ማንሳት ነው፣ እስካሁን በ2016 እና 2019 ውጤታማ ሆነናል አንደኛው የአውሮፓ ሻምፒዮና አሸናፊ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የ UEFA Nations League አሸናፊ የሆንንበት ነው ምርጥ ትውልድ ለመሆን ከፈለግን ዩሮ 2024ን ማሸነፍ አለብን።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ጄደን ሳንቾን ቦርሽያ ዶርትሙንድ ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ሀገራትም ለማስፈረም የሚፈልጉ ክለቦች ሊኖሩ እንደሚችሉ ያምናል እና ይህንንም ተከትሎ ክለባችን...

ከመወሰኑ በፊት ለተጫዋቹ ዝውውር ሊቀርቡ የሚችሉ አማራጮችን ሁሉንም ይዳስሳል፤ ሳንቾ አሁን ላይ በዝውውር ገበያው በ 40 ሚልየን ፓውንድ የመነሻ ዋጋ ለዝውውር ቀርቦ ይገኛል።

[Fabrizio Romano]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
MANCHESTER UNITED
Photo
ሎጎ ምርጫ የመጀመሪያው ወይ አዲሱ
Anonymous Poll
79%
የመጀመሪያው
21%
አዲሱ
አሁን ላይ በክለባችን ቤት ከፍተኛ ገንዘብ ሊያወጡ የሚችሉ አምስት ተጫዋቾች በደረጃ ይህንን ይመስላሉ

1. ብሩኖ ፈርናንዴዝ (£60m)
2. ራስመስ ሆይሉንድ(£55m)
3. ማርከስ ራሽፎርድ (£51m)
4. ኮቢ ማይኖ(£43m)
5. አሌሃንድሮ ጋርናቾ/ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ (£38m)

[Via Transfer Market]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
በ Euro 2024 ሀገራቸውን ወክለው የሚጫወቱ የክለባችን ተጫዋቾች፦

|| ኤሪክሰን
|| ሆይለንድ
|| ማይኖ
|| ሾው
|| ፈርናንዴዝ
|| ዳሎት
|| ማክቱሚናይ
|| ባይንዲር

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሉክ ሾው ወደ ብሄራዊ ቡድኑ ስብስብ ሊመለስ ተቃርቧል!

እሁድ ኢንግሊዝ ከሰርቢያ ጋር በሚያረጉት ግጥሚያ ወደ ስብስቡ ይካተታል ተብሎ አይታሰብም....

ነገር ግን ሁሉም ነገር በታቀደለት መሰረት የሚሄድ ከሆነ በሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ዴንማርክን በሚገጥመው ቡድኑ ውስጥ ሊካተት ይችላል።

[ SamiMokbel81_DM]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኤሪክ ቴንሃግ በሁለት ዓመታት ብቻ ክለባችን ለ4 የዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታዎች እንዲጫወታ አድርጓል!

1. ካራባኦ ካፕ                   🏆✅️
2. ኤፍኤ ካፕ                     ❌️
3. ኤፍኤ ካፕ                    🏆✅️
4. ኮሚኒቲ ሺልድ                🏆❓️

ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን በኋላ በሁለት የውድድር ዓመታት ብቻ ይህን ያደረገ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የለም።

የቴንሃግ ቆይታን በተመለከተ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ከተጠበቀው 48 ሰዓት ውስጥ 24ቱ ሰዓት ተጠናቋል ግን እስካሁን ምንም አዲስ ዜና የለም።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ለሚሎስ ኬርኬዝ የዝውውር ጥያቄ ካቀረበ ክለባችን በቻምፒየንስ ሊግ አለመሳተፉ ተፅኖ አይፈጥርም፣ ተጫዋቹ ክለባችንን የመቀላቀል ፍላጎት አለው።

[Fabrizio Romano, United Stand YT]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
📸 || ኮቢ ማይኖ በሴንት ጆርጅ ፓርክ ከልኡል ዊሊያም ጋር።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ማውሪሲዮ ፖቸቲኒዮ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ እንዲሆን ግፊት እየፈጠሩ ይገኛሉ።

[Graeme Bailey]🥈

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የዘመንቤት አቭያተርን ምርጫዎ በማድረግ በከፍታ እያበረሩ ሚልየነር ይሁኑ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇

@zemen_bet    

www.zemenbet.com

@zemenbet_bot


 https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
ስለ የትኛው ኤርድሮፕ መረጃ ትፈልጋላቹ?

ava coin? , hamster kombat? , onchain? , tapswap? , blum? , Memefi? , CEX.IO Power Tap?, Yescoin?

በተጨማሪም Online ስራ መስራት ከፈለጉ ማን ዩናይትድ Crypto ቻናልንን ይቀላቀሉ👇


💙Man united Crypto
💙Man united Crypto
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኦማሪ ፎርሰን ወደ ሞንዛ

HERE WE GO

Fabrzio Romano

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
2024/06/11 01:25:12
Back to Top
HTML Embed Code: