Telegram Web Link
34ኛ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

                  45'

     ማንችስተር ዩናይትድ 1-0  ኒውካስትል
         #ማይኖ 32'

🏟 || ኦልድትራፎርድ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሊገቡ ነው

ሊቻ X ራሺ
37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                  ተጠናቀቀ

ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 ኒውካስትል
ማይኖ 31'⚽️                ጎርደን 49'⚽️
አማድ 57'⚽️                 ሀል 93'⚽️
ሆይሉንድ 85' ⚽️

🏟 || ኦልድትራፎርድ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጣፋጭ ድል በሜዳችን ❤️

ጨዋታው እንዴት ነው !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሙሉ በሙሉ መናገር ይቻላል የጨዋታው ኮከብ አማድ ነው !

አማድ በዩናይትድ ቤት በሊጉ 2 ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ጀመረ

👉1 ጎል
👉1 አሲስት

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ከአንቶኒ ስንት እጥፍ ብልጫ እንዳለው አስመስክሯል አማድ ዲያሎ !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ይሄ ልጅ ይለያል በእውነት Our Bruno

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የጨዋታው ሙሉ ቁጥራዊ መረጃ !

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጋርኖቾ 19 አመቱ
ኮቢ 19 አመቱ
አማድ 21 አመቱ
ሆይሉንድ 21 አመቱ

የቴንሀግ ልጆች ❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
MANCHESTER UNITED
ሙሉ በሙሉ መናገር ይቻላል የጨዋታው ኮከብ አማድ ነው ! አማድ በዩናይትድ ቤት በሊጉ 2 ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ጀመረ 👉1 ጎል 👉1 አሲስት @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
አማድ ከ ኒውካስል ዩናይትድ ያለው ቁጥራዊ መረጃ !

👉82 ደቂቃዎች ተጫወተ

👉43 ኳስ ነካ

👉23/28 የተሳካ ኳስ አቀበለ

👉1 ጎል አስቆጠረ

👉1 አሲስት አደረገ

👉2 የጎል እድል ፈጠረ

👉2/3 የተሳካ የአንድ ለአንድ ድሪብል አደረገ

👉5/9 ሽኮቻዎች አሸነፈ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማርከስ ራሽፎርድ 400ኛ ጨዋታውን ለማን ዩናይትድ አድርጓል።

👕 293 ጨዋታዎች
⚽️ 131 ጎሎች
🅰️ 64 አሲስቶች

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ብሩኖ ከጋዜጠኞች በቆይታው ዙሪያ ተጠይቆ የሰጠው ምላሽ ፦

" ክለቡ እስከፈለገኝ እና እስከፈለገኝ ድረስ እዚህ እቆያለሁ ወዴትም አላመራም ” ሲል ተናግሯል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡

"በዚህ ሲዝን ስራችን ገና አልተጠናቀቀም በፕሪምየር ሊጉ አንድ ተጨማሪ ጨዋታ ይጠብቀናል።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
MANCHESTER UNITED
ብሩኖ ከጋዜጠኞች በቆይታው ዙሪያ ተጠይቆ የሰጠው ምላሽ ፦ " ክለቡ እስከፈለገኝ እና እስከፈለገኝ ድረስ እዚህ እቆያለሁ ወዴትም አላመራም ” ሲል ተናግሯል ። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
ብሩኖ ይቀጥላል ፦

" ሊገነባው ያለው ቡድን አካል እንድሆን እንደሚፈልጉ ይሰማኛል። በሆነ ምክንያት እንድሄድ ከፈለጉ እሄዳለሁ ካልሆነ ግን እቆያለሁ ” ።

ብሩኖ

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ተጨዋቾቹ

" ከወዲሁ እነዚህ ተጫዋቾች ዋንጫውን ለማሸነፍ እና ወደ ኦልትራፎርድ ለማምጣት ሁሉንም ነገር እንደሚያደርጉ ቃል እገባለሁ ።" ሲል ለደጋፊው ተናግሯል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ከጨዋታው በኋላ በስታዲየሙ ለደጋፊዎት ማስተላለፍ ያለባቸውን መልዕክት ካስተላለፉ በኃላ..

በስታዲየሙ የሚገኙ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች የአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግን ስሙን እየጠሩ አበረታተውታል ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ኤሪክ ቴን ሀግ

"በዚህ የውድድር ዘመን ላደረጋችሁት ድንቅ ድጋፍ በተጫዋቾች፣ በአሰልጣኞች እና በራሴ ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። ወደ ዌምብሌይ ወደፊት!"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የክለባችን ተጫዋች የሆነው አንቶኒ ማርስያል ክለቡን ተሰናብቷል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
2024/05/29 11:50:58
Back to Top
HTML Embed Code: