Forwarded from Mame Mart (ɨƶřąą ፑሊሲች) via @Powerbuttonsbot
💻 ማንኛውም ኘለይስቴሽን እንሸጣለን እንገዛለን የps3 & የps4 ሲዲዎችንም እኛጋ ያገኛሉ በተጨማሪ እርሶ ሚፈልጉትን እቃዎች ይዘዙን ምንም ሚያጡት ነገር የለም👇👇👇👇👇👇👇👇
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የመጋቢት ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።
🚨ሰበር ዜና🚨

የጁቬንቱሱ ኮከብ ፓብሎ ዲያባላ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል

🇮🇹Pray For Italy🇮🇹
Watch "GOD OF WAR GAME PLAY PART 6" on YouTube
https://youtu.be/rrgGlFEZefU
Watch "GOD OF WAR GAME PLAY PART 7" on YouTube
https://youtu.be/62yATQSssg8
ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 142 ሰዎች ሲሆኑ ከአንድ ፓርቹጋላዊና ሌላ ጅቡቲያዊ ውጭ 140ዎቹ ኢትዮጵያውያን ናቸው፣ በፆታ ሲታይ ደግሞ ወንድ(84) ሴት(57) ናቸው!

➡️ዕድሜያቸው ከ7-78 አመት የሆኑ

➡️ተጨማሪ 9 ሰዎች ከሶማሌ ክልል እና 6 ሰዎች ከአዲስ አበባ ከህመማቸው ሲያገግሙ በአጠቃላይ ያገገሙት ቁጥር 246 ደርሷል።

➡️የተገኙት ከአዲስ አበባ(126)፣ ከኦሮሚያ ክልል(7)፣ ከአፋር ክልል(2) አማራ ክልል(6) እና ከሶማሌ ክልል(1) በኮሮና የተያዙ በድምር 87 ሰዎች ናቸው።

➡️በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,486 ደርሷል።

➡️በጠና የታመሙት ቁጥር ደግሞ 6 ነው።

➡️በ24 ሰዓት ውስጥ 3 ሞት የተመዘገበ ሲሆን ጠቅላላ የሟቾች ቁጥር 17 ደርሷል
🗣ኢግሀሎ እና ቆይታውን የተመለከቱ አስተያየቶች!

👉🏿"ከነበርኩበት እና ከመጣሁበት የተለየ ነው። አንዳች አዲስ እና እስከዛሬ ያላየሁት ነገር ነው። እያለምኩ ነው ወይስ በእውኔ ነው እንድል አድርጎኛል።"

👉🏿"ውሌን ስላራዘምኩ በጣም ደስተኛ ነኝ። ለኔ እዚህ መገኘት ህልም ነው። ያለፉት ጥቂት ቀናት ከባድ ነበሩ። ምክንያቱም የተለያዩ ንግግሮች ነበሩ። አሁን ግን በጣም ደስተኛ ነኝ። ሙሉ ለሙሉ ትኩረቴን መሰብሰብ ይኖርብኛል።"

👉🏿"ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነው። እስከ ጥር መጨረሻ እዚሁ ነኝ። ያ ደግሞ ለኔ በጣም አሪፍ ነው።"

👉🏿"የሻንጋይ ፕሬዝዳንት እና ዳይሬክተር ስላደረጉልኝ ድጋፍ ማመስገን እፈልጋለሁ። ምን እንደምፈልግ ያውቃሉ። እና መልካሙን ሁሉ ተመኝተውልኛል።"

👉🏿" እንዳልኩት ነው። ከልጅነቴ ጀምሮ ይህን ክለብ እደግፋለው። አሁን በአዕምሮዬ ውሌን ማራዘሜን እያሰብኩ ስለሆነ የበለጠ እንድተጋ ያደርገኛል።"

👉🏿" ለማንቸስተር ዩናይትድ ጎል ሳስቆጥር ውስጤ የሚሰማኝን ስሜት እንዲህ ነው ብሎ ማስረዳት ለኔ ከባድ ነው። ማለት የምፈልገው ድንቅ ቅፅበት ነው ነው!"
BREAKING NEWS
-
ታላቁ ጨዋታ ቀን እና ሰዐቱ ተቆረጠለት!!
-
ከደቂቃዎች በፊት በወጣ ዜና መሰረት በማድረግ በዩናይትድ እና የቶተንሀም ጨዋታ ሰኔ 12 አርብ ቀን ምሽት 2:15 ላይ የሚካሄድ መሆኑን ይፋ ተደርጓል
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 169 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 5798 የላብራቶሪ ምርመራ 169 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,805 ደርሷል፡፡
#Breaking

የ ኤፍ ኤ ካፕ ድልድል ይፋ ሆኗል።
ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ቸልሲ ጋር ሲደለደል አርሰናል ከ ኒውካስትል እና ከማንቸስተር ሲቲ አሸናፊ ጋር የሚጫወት ይሆናል።
2025/10/28 05:47:40
Back to Top
HTML Embed Code: