Telegram Web Link
በዓላቶች ሁሉ እንዲህ እየተቀዛቀዙ መምጣታቸው ለመጪዎቹ አመታት እንደ አርሶ አደሮችና ላብአደሮች ቀን ታስበው ብቻ የሚዋሉ መሆናቸው አይቀርም😭
🤩4
አስታዉሳለሁ ልጅ እያለሁ በዐል አዲስ ልብስ ና ጫማ ሲገዛልኝ እንቅልፍ እቢ ይለኛል😁,ለሊቱ ይረዝምብኛል አልነጋ ይለኛል🤭,የተገዙልኝ ልብስ ና ጫማ 10ጊዜ እለካቸዋለሁ አልችል ስል የመጣዉ ይምጣ ብዬ ወይ አቅፌ ወይ ለብሴ ተኛ ነበረ🫣🤭
ደጉ ዘመን🤌❤️


አሁን ያሉ ህፃናትን ግን በዐል ስትሏቸዉ ሰዉ ስለሰጣቸዉ ገንዘብ መጠን እንጂ በአዉዳመት ጣዕምን አያዉቁትም ያሳዝናል😏


እኔ በነበርኩበት ዘመን ለበዐል ገንዘብ ልስጥሽ ስባል ቤት እቆጣለሁ እል ና የቤተሰቦቼን አይን አይናቸዉን አይ ነበረ ምናልባት በአይናቸዉ ከተቆጡኝ አንገቴን እደፋለሁ ቢሆን ና በግድ ከተሰጠኝ ራሱ የተሰጠኝን ገንዘብ ለልጅ ገንዘብ ለተማሪ ቡና አይሰጥም ተብሎ ላስቀምጥልሽ ይባል ና ይወሰድብኛል በቃ ይረሳል ብሬ😭😁


በዚ ዘመን ምናያቸዉ ነገሮች ምንም ደስ አይሉም በዐል ሚለዉን ቀን ሽቀላ ይሉናል ምን ጉድ ነዉ?🤦🏻‍♀️
90’S🙌
✍️ @Yabuti_21
💯10🔥1
የቶንሲል መድሀኒት ታዉቂያለሽ ወይ?ጉሮሮዬን አሞኛል ስላት ጓደኛዬን
ቆቆር በሎሚ ብይበት አለችኝ🤦🏻‍♀️
መድሀኒአለም ድረስልኝ 😭ጮርናቄ(ቆቆር)በሎሚ እንዴት ነዉ ሚበላዉ🙄እንዴትስ መድሀኒት ሆነ ወገን🙆‍♀️🤦
😁6🙉21
‎ስንፍናን ማሸነፍ! ❤️‍🔥


‎በህይወት ውስጥ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥሩት ትናንሽ ነገሮች ናቸው፤ ዝሆን ገጭቶት የሞተ ሰው ታውቃላችሁ? በትንሿ የወባ ትንኝ ግን ተነክሶ የሞተ ነፍ ነው። ታዲያ እንደ ቀላል የምታየው ቸልተኛ ፀባይህ ምን እንደሚያሳጣህ የምታውቀው ዘግይተህ ነው።

‎በቀን ውስጥ አደርጋለው ያልከውን ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ የምትችለው በየቀኑ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ በማድረግ ነው። 😊
🔥5👍1🕊1
የተሰበረ የዛፍ ቅርጫፍ
የንፋስ ይቅርታ መጠየቅ
ምንም አይጠቅመውም🍂
        


                         
                      
4
ይሄ ሁሉ መንገድ እንዴት ስለ ኳስ ይወራል😑 መሀላችን ሴት አለች ይባላል እኮ 😒አጥቂ ምናምን ይላሉ ደሞ አንዳች ነገር ያጥቃቹና 😏 ጌታ ሆይ ኳስ ማይወደውን🤲
3
አያምሩም በጌታ 😍😍😍

dm:- @maku76
🥰632😍1
“ ልጅ እያለን የምናውቃት አለም ስናድግ ታረጃለች እኛ አብረናት ካላደግን “ እንደልጅነታችን በቀላሉ የምናልፋቸው እፍርታሞች እንደልጅነታችን በቀላሉ የምናልፋቸው ውሸታሞች እና እንደልጅነታችን ያሉ ፉክክሮች አይገጥሙንም ወጣትነትና ዘመናዊነት ከዛ ልክ ያልሆነው Ecosystem የበከላቸው ልምምዶች አሉ ልጅ እያለህ ትርፍ ብዕር ያበደርከው ወዳጅህ ውለታህን አይረሳም ዘንድሮ ምናልባት የረዳኸው ነው ጠላትህ ይሄ በራሱ አንተን ይጎዳ ወይ ይጥላል ማለት አይደለም እልቅ Expectation ግን ገደብ ሊኖረው እንደሚገባ መማሪያ ይሆናል የምርም ህይወት ስታድግ ቀላል አለመሆኑን ብልህ መሆን ጠንካራና ፈጣን መሆን በራስ መተማመን እና አንዳንዴም ጨከን ማለት ለዚህ የሩጫ አለም አስፈላጊ መሆኑን አርፍዶ ያወቀ ሰው በብዙ ይለፋል ነገር ግን በተለይ መንገዱን እና ህይወቱን ለፈጣሪ የሰጠ ሰው ጠላቶቹ አይናቸው እያየ ይከብራል ተዋጊውን ይዟላ☺️ well እድለኛ ነበርኩ በሆነ አጋጣሚ ይህን ቃል በህይወቴ አወቅኩት “ ዘላቂ ወዳጅም ዘላቂ ጠላትም የለም “ ክፉ ሳይኮን ሌሎችን ሳይጎዱ ራስን ማስቀደምም ይቻላል ያ ከከበደን ደግሞ ጎበዝ ቻዮች መሆን አለብን እሱን ለመስጠት የታደላቹህ ብቻ ትችሉት ይሆናል እንደኔ ያሉ ደካማ እና ሩህሩህ ራስን ወዳጅ መሆን ያዋጣናል ከ እግዚአብሔር በታች ለራስህ ያለኸው ራስህ ነህና ራስህን አስቀድም ከሰዎች አትጠብቅ ይሄ ለታናሽ ወዳጄ የምለው መልክት ነው ይህን ካወቅኩባቸው ግዜያት ጀምሮ ያገኘውት የተሻለ ስለሆነ ይመቸን ።👽🙌🏽
@maku76
2🥰2👍1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።


   ፈጣሪ አገራችንን ከክፉ ይጠብቃት!
    ₂₀₁₈ መልካም የደመራ በዓል!❤️

​​​​               ᴊᴏɪɴ ᴀɴᴅ sʜᴀʀᴇ
             🌼 ፍቅርን በቃላት 🌼
    ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌼🌼»‌✽‌┉┉┄┄┄
🙏63👏1
አንዳንዴ ደሞ መኖርም ያስጠላል አተ..😑

መልስ እና ምክንያት ያጣህላቸው የሕይወት ጥያቄዎች አሉ አይደል.?! ጊዜ ይፍታቸው ምና ብለህ ትተሃቸው ጊዜ እንኳን ሊያስተካክል ጭራሽ እያደሰ እና እየቀያየረ የሚያመጣብህ 😑 ስቃይህ በዓመት በዓመት ሲደጋገም ብቻህንም ሆነህ ከሰውም ጋር ሆነህ መግፋት ያልቻልከው ኅመም እና ድክመት አዛ ሲያደርግህ.. ምክንያት የለ መልስ የለውም ዝም ብለህ መሰቃየት.!!!
ከዚ የባሰ አለ አመስግን ወይም እንደነሱ ባለመሆንህ ብቻ እድለኛ ነህ ምና እንዳትሉኝ 😑 አውቃለሁ እሱን በቃ ሃሳብ ነው አንብባችሁ እለፉት‼️
👏51🔥1
Forwarded from ከመድብል ገፆች (Aman Ju)
አባቶች የጎረቤት ሳር ሁሌ የበለጠ ለምልሞ ይታያል ይላሉ እርግጥ ነው ካለንበት ይልቅ ያልደረስንበት ከያዝነው ይልቅ በእጃችን ያልገባው የበለጠ ይስበናል ይህ ምናልባ ትም የሁሉም ሰው ባህሪ ሊሆን ይችላል ይህ ሲባል ግን ያልደረስንበት ነገር የነፍሳችን ሀሴት ብቸኛ መሠረት እንዳይሆንብን መጠንቀቅ የለብንም ማለት አይድለም የሕይወት ጣዕም የሚሰለቸን አልያም ደስታ ከነፍሳችን የሚርቀው ያልደረስንበትን በማለም ወይም ያልያዝነውን በመመኘት በእጃችን ያለውን ከምንም መቁጠር ስንጀምር ነው አሁን ያለሁበት ሥፍራ ለኔ አይገባም የሚል የውስጥ ግጭት ከተፈጠረብን በእጃችን ያለዉን በጎ ነገር ችላ በማለት በእርግጥም ከደስታችን እንደተኳረፍን መዝለቃችን ነው እና ቆም ብለን ምሰብ ሊኖርብን ይችላል ይገባኛል የምንለውን ህይወት እስክንድርስበት ድረስ አሁን ያሉንን መልካም ነገሮች በተገቢዉ መጠን ማጣጣምም ይገባል ከዚህ በተቃራኒ ከተገኘን እና ደስታን የማገኘው የሩቅ ሕልሜ ሲሳካ ብቻ ነዉ ብለን ካሰብን ሁሌም የሌለንን ለማግኘት ስንባዝን ሕይወታችን መቼም የማትሞላ ማሰሮ መሆኗ አይቀርም መልካም ቀን

እነዚህ አስተማሪ ፅሁፎችን በየቀኑ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም share አድርጉት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/hayletips
.......................................
https://www.tg-me.com/kemedbl_getsoch
1🎉1🙏1
አከራይ በሆንኩ😌
🤣4😡1
አንዳንዶች ትላንት ምን እዳሳለፍን እንኳን አያውቁም ዛሬ የሆነ ነገር ሲገጥመን ብቻህን እንዴት ልትሆን ነው ማን ይረዳሃል ይላሉ... ትላንት የረዳን እግዚአብሄር ነዋ ሚረዳን ሰውማ ለራሱም አልሆነም....
🔥7🎉3👍2🙏1
''አያቹሀት ተሳካላት ሰመረላት የተመኘችዉ የፀለየችዉን አገኘች ሁሉ ምትጠራት ኪዳነምህረት ረዳቻች እኮ''


ይባልልሽ የኔ እህት❤️
🙏142🔥2👏2
Mesheshegiyaye New
Zemari Deacon Abel Mekbibi - Topic
መሸሸጊያዬ ነው ያደረገልኝን ተመልከቱ🥺
ከእንባ ሸለቆ ይኸዉ ወጣሁ በምህረቱ🤲
ተመስገን በሉት ይክበር ይንገስ
የእግዚአብሔር ልጅ ሆነኝ ሞገስ
ተመስገን በሉ ይክበር ይንገስ
የድንግል ማርያም ልጅ ሆነኝ ሞገስ🫀




🎧ይሄ መዝሙር🤌🥹🫀
❤‍🔥5🙏3😁1
አርሴማ ቅድስት ሰማዕት
ሞገስ አጊንተሻል በክርስቶስ ፊት
🙏102👌2
ቀኑ_ጨልሞብኝ_ዞሬው_ገደል_ሆኖ(256k)
<unknown>
ቀኑ ጨልሞብኝ😔
ዙሪያው ገደል ሆኖ🥹
የችግር አረንቋ ፊቴ ተደቅኖ💔
እረዳት ያጣሁኝ
በመሰለኝ ጊዜ😔





ሙሉዉን ከፈለጋቹ ጠይቁኝ ለቅላቹሀለሁ
🙏42
2025/10/19 10:06:33
Back to Top
HTML Embed Code: