Telegram Web Link
እንዴት እንደ ሚተማመኑ እዪዋቸዉ 🥹❤️‍🩹
🤣10🙊3🤩2👏1
Audio
ኦ በሸነና😂



ወይ ፈጣሪ😂😁😁
🤩5🔥1
እንቅልፍ ሆይ ስለምን ትሸሸኛለህ🧎🏻‍♀
😢42
Audio
አንተ የኔ ወዳጅ🥰



የራማዉ ገብርኤል 🥹❤️
6🥰1🙏1
Audio
Ufffff🥺🥺
🥰3🙏2🔥1
ነገ ተራኛዋ
እህትህ
እናትህ ወይንም
ሴት ልጅህ ናት

ዛሬን ይህን አስነዋሪ ድርጊት ካላወገዝከው ተራውን ጠብቆ ቤትህን ያንኳኳል።
#justiceforkeneniadugna
#ፍትህ_ለቀነኒ
😭63🥰2
ብርሀን ያስለመደን አምፖል መጨለሙ ያስደነግጣል ከዘመናት ወጋገን በላይ የደቂቃ ምሽት ታስፈራለች።
ሁሉም ጋር በሌለ ሳቅ ጀርባ ሁሉም ጋር የሌለ ስብራት አለ።
ይህንን ማወቁ ሳይሆን ማየቱ ደግሞ ያማል።🙂❤️



🤌
4🔥1🥰1
ሸንኮራ ዮሐንስ በሞተር ምትሄዱ ሰዎች ምናለ እኔንም ብጠሩኝ😏መኪና አልፈልግም በሞተር ዉሰዱኝ😕
😁3👌2🤝2
ቁንጅና ማለት



ቤተክርስቲያን ስትሄዱ ነጠላ ለብሳቹ ምትሄዱ ወንዶች🥺❤️


ለቁንጅናቹ ቃላት ነዉ ሚያጥረኝ በስላሴ🤌🥺እንዴት አባታቹ ነዉ ምታምሩት🙆‍♀️




ነጠላ ለብሶ ሲዘምር ላየሁት ወንድ ሁሉ ልቤ እየደነገጠ የአይን ፍቅር ከስንቱ እንደያዘኝ ፈጣሪ ነዉ ሚያዉቀዉ🤦🏻‍♀️😫
🔥7👏42👌2💯21
ዘማሪ ገብዮሐንስ ምን አይነት መዝሙሮችን እንደሚያስደምጠን ሁሌ ይደንቀኛል .. እኔ በጣም የምወደዉ ዘማሪ ነዉ ..እና በጣም ሚደንቀኝ እያንዳንዱ የመዝሙር ክፍል ወንጌል ነዉ በቃ የሱን መዝሙር ማዳመጥ ወንጌልን ቁጭ ብሎ መሰበክ ነዉ.. ያዉ ቅድስት ቤተክርስቲያን ወንጌልን ከምትሰብክባቸዉ መሳሪያዎች አንደኛዉ መዝሙር መሆኑ ይታወቃል እና በዚህ ዘርፍ የዘማሪ ገብረዮሐንስ መዝሙሮች ሁሌ ሚያስደንቁ ናቸዉ... ይህን ስል ሌሎቹን እንቁ ዘማርያን ዝቅ እሱን ከፍ እያደረኩ አደለም ብቻ ስለሚገርመኝ ነዉ ... እንደዉ ግጥሞቹን የሚሰጠዉ ሰዉ ይባረክ🙏
16🤩1
ሌላኛዉ ደግሞ ነፍስን ምንጥቅ የሚያደርግ እንቁ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ ትንሽ ቀዝቀዝ ብሎ የነበረዉን የመዝሙር አልበም ስራ ሞቅ ያደረገ የመዝሙር ጥማታችንን የሚያረካ ድንቅ ዘማሪ ነዉ ... በጣም ነዉ ምወደዉ ... እስኪ ከዝማሬዎቹ የምታስታዉሱትን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ🙏
6🔥2
የበላ ወድቆ አይወድቅም ግዙልኝ እና ልብላ 😔💗
🔥2😍2
እስቲ photo ልፖስት እና ሚገናኘውን Bible vers negerung🥰🥰
1
??
👌2🔥1
አባይ TV ትግስት ሾው ላይ ስትቀርቡ የምትጠየቁት ጥያቄ...

"ከሁለታችሁ ማን ቀድሞ ቢሞት ደስ ይላቹሃል?"

"ከባልሽ ቤተሰቦች ማን ያስጠላሻል?"

"እናቷን ስታይ ተናደህ ታውቃለህ?"

"የባልሽ እህት ቤታችሁ ባትመጣ ይሻላል ብትመጣ?"

"ከሴት ጕደኛሽ የምታስጠላሽ?"

"ከባልሽ እና ከልጅሽ ማንን ይበልጥ ትወጃለሽ?"

"ሚስትህ እና ልጅህ እኩል ቢሞቱ ለማን በይበልጥ ታለቅሳለህ?"

"ከሴት ጕደኞችሽ ምቀኛዋ የየቷ ናት?"

"እህትህ እና ሚስትህ ቢደባደቡ ለማን ታግዛለህ?"

"ከሚስትህ እናት እና ካንተ እናት የእናትነት ለዛ ያላት ማናት?"

"ባልሽን አንቀሽ ብት"ገይው ይሻላል ወይስ ወንድምሽን?"

በመጨረሻ .....

"ከብልፅግና እና ከProsperity የቱ ይሻላል?"

ትግስት አማኑኤል ትግባልን
😁104🤣2
The art of love
??
   ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ‹‹ባለጸጋ መንግሥተ ሰማያት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል›› ብሎ ሲያስተምር ቅዱስ ጴጥሮስ ‹‹እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ ዋጋችን ምንድን ነው?›› ብሎ ጠየቀ፤ ኢየሱስ ክርስቶስም ‹‹እውነት እላችኋለሁ እናንተስ የተከተላችሁኝ በዳግመኛ ልደት የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን በሚቀመጥበት ጊዜ እናንተ ደግሞ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በዐሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ›› ብሎ ከወንድሞቹ ጋር የሚያገኘውን ክብር ነግሯቸዋል፤ (ማቴ 19፥23-28)።
🙏62🔥1
እውነት ለመናገር "ፅናት" የሚለው ስያሚ ከፊደል ገበታ ተነስቶ የእሱዋ ፊት ቢተካበት ያንስባታል እንጅ አይበዛባትም! she is my motivation እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ 🥰🥰
😢4🤩1🙏1
Door=በር🚪
Ox=🐂
Doorox=በርበሬ🙄



እዉቀት እማ ነበረ ስራ ጠፋ እንጂ😩😩
🤣4👏3😁21🔥1
የፈለገ ብትለወጥ የትናንትና ማንነትህን ሰዉ አይረሳልህም እግዚአብሔር ግን በተቀየርቅ ቅፅበት ይረሳልሀል
@mekdela
👍7💯2
Bf አለሽ?

የለኝም። አንተስ? አልኩት

“ ..አለኝም የለኝም ለማለት ይከብዳል…አንዳንዴ ሳትፈልጊ ተገደሽ የሚወድሽን ሰው ላለመጉዳት ምትገቢበት ህይወት አለ አ? እንደዛ ነገር..ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው በሰፊው አጫውትሻለው! “

ሰው ግን ፊልመኛ ሆኗል fr😂😂😂😂😂
🔥4😢1
2025/10/22 10:25:40
Back to Top
HTML Embed Code: