Telegram Web Link
🎓 በዓይነቱ ልዩ የኮርስ ማጠናቀቂያ ፕሮግራም
በኢማም አህመድ መስጂድ ተጋብዘዋል። በዕለቱም፤

🗓 እሁድ ነሀሴ 19/2016

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

⭐️ ከተለያዩ ሀገራት በመጡ ታላላቅ ኡለማዎች ምክር ይሰጣል

⭐️ ብልጫ ላሳዩ ተማሪዎች የሽልማት ስነስርዓት

⭐️ በኮርሱ ተሳታፊዎች የሚቀርቡ እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ


🕌  ፕሮግራሙ የሚካሄደው አለም ባንክ በሚገኘው ኢማሙ አህመድ መስጆድ ነው
https://www.tg-me.com/merkezuna
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎧 ፍትሀዊ ንግግር ስለ መውሊድ

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🍂 ጥቅምት 7/2014 በተፍሲር ደርስ ላይ የተሰጠ አጭር ምላሽ

https://www.tg-me.com/ustazilyas/781

____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
ልዩ የዳዕዋ እና የምርቃት ፕሮግራም

🎤 በሸይኽ ሙሳ ሙሀመድ
🎤 በኡስታዝ አህመድ አብዴ (ዶ/ር)
🎤 በኡስታዝ አህመድ ሙሀመድ

⌚️ እሁድ መስከረም 19/2017
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

አድራሻ :-ነሲሐ መርከዝ አየር ጤና ቀበሌ 11 ከዳሩ ሰላም መስጅዱ ከፍ ብሎ

https://www.tg-me.com/merkezunabdr
🎓 በጉራጌ ዞን ጉብርዬ ከተማ በሚገኘው ነሲሓ መድረሳ  ለ3 ተከታታይ አመታት ሲያስተምራቸው የቆየውን ዱዓቶች በልዩ ድምቀት በማስመረቅ ላይ ይገኛል። በፕሮግራሙ ላይ ታላላቅ መሻይኾችና የነሲሓ ዳዕዋ አጋሮች ተገኝተዋል። አልሐምዱሊላህ!

አላህ ተመራቂዎቹን እውቀትን ይጨምራለቸው፣ ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚጠቅም ኸይር ስራ ሁሉ ያግራቸው።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ጥቅምት 17/2017 ዓ.ል

____
🕌 ibnu Mas'oud islamic Center
@merkezuna
ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

🎙በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ


⌚️እሁድ ህዳር 15/2017 ከዓስር ሶላት      በኋላ

   👉   ቦታ : – ቀበሌ 16 በተውፊቀል ኸይራት መስጅድ

መልዕክቱን ለሌሎችም በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !


አዘጋጅ:–ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
ልዩ የዳዕዋና የፈትዋ ድግስ  ለወንዶችም ለሴቶችም
        ተጋባዥ ዱዓቶች:
1⃣ ሸህ ሙሀመድአወል ሰኢድ እና
2⃣ ኡስታዝ አህመድ አብዴ(ዶ/ር)
🕌 ቀበሌ 14 ከኖክ ጀርባ
📆  27/04/2017
🕰 ከ3:00 ጀምሮ
አዘጋጅ:  ነሲሓ መርከዝ ባ/ዳር
ቢያንስ ለ10 ሰዎች  በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
"من دلَّ على خير، فله أجر فاعله" رواه مسلم

https://www.tg-me.com/merkezunabdr
የረመዳን የኢፍጣር ፓኬጅ

" ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው ሳይቀነስ ለርሱም እኩል ምንዳ ይኖረዋል :: "

ለ1 ቤተሰብ 5,ዐዐዐ ብር ብቻ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
1000461657455

ለበለጠ መረጃ፦
📱+251969437984
ልዩ የዳዕዋና የፈትዋ ድግስ  ለወንዶችም ለሴቶችም
        ተጋባዥ ዱዓቶች:
1️⃣ ሸህ ሙሀመድአወል ሰኢድ እና
2️⃣ ኡስታዝ አህመድ አብዴ(ዶ/ር)
🕌 ቀበሌ 14 ከኖክ ጀርባ
📆  30/06/2017
🕰 ከ3:00 ጀምሮ
አዘጋጅ:  ነሲሓ መርከዝ ባ/ዳር
ቢያንስ ለ10 ሰዎች  በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
"من دلَّ على خير، فله أجر فاعله" رواه مسلم
የክረምት የዲን ኮርስ በባህር ዳር

ልጆችዎን መሰረታዊ የቁርአን ፣ የዓቂዳ፣ የሀዲስ፣ የፊቅህና የተርቢያ ትምህርቶች በክረምት ለማስተማር ፈጥነው ይመዝገቡ ፤

ለምዝገባ ከታች በተጠቀሱት ስልኮች ይደውሉ:-

0918393892/0918412322 ቀበሌ 14 ኖክ
0913646379/0918412322 ቀበሌ 7
0930703972/0918412322 አየር ጤና
0979621661/0918412322 ቀበሌ 14 ዓኢሻ መስጂድ

https://www.tg-me.com/merkezunabdr
2025/07/12 21:52:24
Back to Top
HTML Embed Code: