bootg.com »
United States »
ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH » Telegram Web
🌹🌹 በአይነቱ ልዩ ኮርስ ሴቶች በሴቶች 🌹🌹
ከአዲስ አበባ በሚመጡ ኡስታዛዎች
ጥቅምት 07 እና 08 / 2015
🕐 ከጠዋቱ 03:00 – 09:00
አድራሻ :– ቁ.1 ቀበሌ 14 ከኖክ ማደያ ጀርባ
ለበለጠ መረጃ 📱 +251904947575
አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
https://www.tg-me.com/merkezunabdr
ከአዲስ አበባ በሚመጡ ኡስታዛዎች
ጥቅምት 07 እና 08 / 2015
🕐 ከጠዋቱ 03:00 – 09:00
አድራሻ :– ቁ.1 ቀበሌ 14 ከኖክ ማደያ ጀርባ
ለበለጠ መረጃ 📱 +251904947575
አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
https://www.tg-me.com/merkezunabdr
Telegram
ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
(Official)
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ― ባህርዳር
IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
مركز ابن مسعود الإسلامي فرع بحر دار
አድራሻችን: ― ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ ማደያ ጀርባ
+251583206493
+251904947575
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ― ባህርዳር
IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
مركز ابن مسعود الإسلامي فرع بحر دار
አድራሻችን: ― ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ ማደያ ጀርባ
+251583206493
+251904947575
Forwarded from ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት
"በእውቀት ላይ ሆነን ማህበረሰባችንን እናገልግል !!" በሚል መሪ ቃል
👉 አጭር ስልጠና ለወንዶችም ለሴቶችም
✔️ የጀናዛ አስተጣጠብ ተግባራዊ ስልጠና
✔️ ለሌሎች ሀጃ መቆም የሚያስገኘው ምንዳ
👉 ከአዲስ አበባ በሚመጡ አሰልጣኞች
🤝 ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ
🤝 ወንድም አህመድ ደርባቸው / የጀናዛ አስተጣጠብ ስልጠናን በመስጠትና በአዲስ አበባ ከተማ ለበርካታ አመታት በጎ ፈቃደኛ ሆና እያገለገለ የሚገኝ /
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ እድሮችን ፣ መስጂዶችንና ሌሎችን ተቋማት በመወከል ሶስት ወንዶችንና ሶስት ሴቶችን ብቻ የምናሰለጥን ይሆናል።
ቅዳሜ ጥቅምት 05 / 2015
የስልጠና ቦታዎች
ቁጥር 1፦
ቀበሌ 14 ነሲሓ መርከዝ ከሰአት 08:00 - 12:00
ቁጥር 2፦
ቀበሌ 11
አየር ጤና ነሲሓ መርከዝ ከጠዋቱ ዐ2፡30 - 07:00
ቀድመው ይመዝገቡ ፦
📱 0912491704
📱 0904947575
📱 0918711081
አዘጋጅ፦ ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ

ልዩ የሙሃደራ ዝግጂት በባህርዳር ከተማ
🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🎤 በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ
🎤 በኡስታዝ መሃመድ ሃሠን ማሜ
አድራሻ፦ ቀበሌ 16 ከኖክ ማደያ ፊት ለፊት ተውፊቀል ኸይራት መስጂድ
እሁድ ጥቅምት 06 ከዓሱር ሶላት በኋላ
https://www.tg-me.com/merkezunabdr
🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🎤 በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ
🎤 በኡስታዝ መሃመድ ሃሠን ማሜ
አድራሻ፦ ቀበሌ 16 ከኖክ ማደያ ፊት ለፊት ተውፊቀል ኸይራት መስጂድ
እሁድ ጥቅምት 06 ከዓሱር ሶላት በኋላ
https://www.tg-me.com/merkezunabdr
Telegram
ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
(Official)
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ― ባህርዳር
IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
مركز ابن مسعود الإسلامي فرع بحر دار
አድራሻችን: ― ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ ማደያ ጀርባ
+251583206493
+251904947575
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ― ባህርዳር
IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
مركز ابن مسعود الإسلامي فرع بحر دار
አድራሻችን: ― ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ ማደያ ጀርባ
+251583206493
+251904947575
Forwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የሙሃደራ ፕሮግራም ባህርዳር ከተማ
🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🎤 በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ
🎤 በኡስታዝ መሃመድ ሃሠን ማሜ
አድራሻ፦ ቀበሌ 16 ከኖክ ማደያ ፊት ለፊት ተውፊቀል ኸይራት መስጂድ እሁድ ጥቅምት 06 ከዓሱር ሶላት በኋላ
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🎤 በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ
🎤 በኡስታዝ መሃመድ ሃሠን ማሜ
አድራሻ፦ ቀበሌ 16 ከኖክ ማደያ ፊት ለፊት ተውፊቀል ኸይራት መስጂድ እሁድ ጥቅምት 06 ከዓሱር ሶላት በኋላ
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
#ባህርዳር
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
ነሲሓ መስጂድና መድረሳ በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የቦታ ግዥ ማጠናቀቁን አሳወቀ።
ይህን አስመልክቶ በዛሬው እለት ልዩ የምስጋና ፕሮግራም ቦታው ላይ ያካሄደ ሲሆን የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር አመራሮች ፤ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና ባልደረቦቻቸው ፕሮግራሙ ላይ ተገኝተዋል።
ለዚህ የቦታ ግዥ ድጋፍ ላደረጋችሁ በሙሉ አሏህ ኸይር ምንዳውን እንዲመነዳችሁ እንለምነዋለን።

በባህርዳር ቋሚ አስተማሪ ይፈለጋል !!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በባህርዳር ቅርንጫፍ አስተማሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ሁሉም አመልካቾች በአህሉሱና ዓቂዳና ስነምግባር የታነፁ ለመሆናቸው ታዋቂ ከሆነ ዓሊም (ተዝኪያ) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
1) መካከለኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ የዲን
ተማሪዎችን የሚያስቀራ አስተማሪ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦
1.1- የዲን ትምህርቶችን በተለይም የዓቂዳ የፊቅህ እና የሀዲስ ኪታቦችን የማስቀራት ልምድ ያለው
1.2- ከከፍተኛ ኢስላማዊ የትምህርት ተቋም በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ ወይም
1.3- ከታወቀ አሊም ለመማሩ መረጃ የሚያቀርብ
የስራ ቦታ:- ባህር ዳር ከተማ ነሲሓ ሁለገብ የዲን ትምህርት ማዕከል
ደሞዝ:- በስምምነት
ለማመልከት፦ የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ በመጥቀስ በቀጣዩ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩ፦
በቴሌግራም +251912491704

Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በዳሩል ሀዲስ የሸሪዓ ትምህርት እና የአረበኛ ቋንቋ ኢንስቲትዩት ሲያስተምራቸው የቆዩ 231ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።
እሁድ ከቀኑ 08፡30 ጀምሮ
በድጋሚ እሁድ ምሽት 2፡30 ላይ በነሲሓ ቲቪ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን ::
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
እሁድ ከቀኑ 08፡30 ጀምሮ
በድጋሚ እሁድ ምሽት 2፡30 ላይ በነሲሓ ቲቪ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን ::
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመልካም ስራ ጥሪ ቀርቧል
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 አደባባይ አካባቢ ተገንብቶ ለረጅም ግዜ አገልግሎት የሰጠውን መርከዝ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ የግንባታ ማስፋፊያና ማሻሻያ በማድረግ ላይ እንገኛለን። በአላህ ፈቃድ ሲጠናቀቅ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ይሰጣል። መስጂድ፣ ላይብረሪ፣ የወንዶች ኮሌጅ ከነማደሪያው፣ የሴቶች ኮሌጅ፣ የሒፍዝ ማእከል፣ የነሲሓ ቲቪ ስቱድዮና ቢሮዎችን ያካትታል። ተባብረን እናሳካው!
በንግድ ባንክ ለመርዳት 444 አጭር ቁጥር አካውንታችን ነው።
መርከዙ የለበትን ሁኔታ ለመጎብኘትና
ለበለጠ መረጃ +251972757575
Ibnu Masoud islamic center
@merkezuna

📢 ለእውቀት ፈላጊዎች
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ በቅርቡ ቀበሌ 15 በገዛው ቦታ ላይ ቁርአን ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ትምህርቱ የሚሰጠው፦
👉 ለህፃናት
👉 ለወጣቶች
👉 ለእናቶች
ትምህርቱ የሚሰጥበት ጊዜ፦
⏰ ዘወትር ከዓሰር ሰላት በኋላ
የምዝገባ ጊዜ፦ ከህዳር 14 ጀምሮ
የምዝገባ ቦታ ፦ ቀበሌ 14 ዋናው መርከዝ
▫️ለበለጠ መረጃ:-
📱 0904947575
✅ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ !!
👆መልዕክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ !!
https://www.tg-me.com/merkezunabdr
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ በቅርቡ ቀበሌ 15 በገዛው ቦታ ላይ ቁርአን ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ትምህርቱ የሚሰጠው፦
👉 ለህፃናት
👉 ለወጣቶች
👉 ለእናቶች
ትምህርቱ የሚሰጥበት ጊዜ፦
⏰ ዘወትር ከዓሰር ሰላት በኋላ
የምዝገባ ጊዜ፦ ከህዳር 14 ጀምሮ
የምዝገባ ቦታ ፦ ቀበሌ 14 ዋናው መርከዝ
▫️ለበለጠ መረጃ:-
📱 0904947575
✅ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ !!
👆መልዕክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉ !!
https://www.tg-me.com/merkezunabdr
Forwarded from ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 🌴 የዳሩል ሐዲሥ የሴቶች ክፍል ኦፊሺያል ግሩፕ
የተከበራችሁ የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች
የነሲሓ ቲቪ ስርጭት ይመለስ ዘንድ መላው የነሲሓ ቤተሰቦች ጠንካራ ርብርቦሽ በማድረግ ላይ ናቸው። ኢን ሻ አላህ በናንተ ትብብር በቅርቡ ይመለሳል።
ነሲሓ ቲቪ ለኢስላማዊ እውቀትና ዳዕዋ ወሳኝ መድረክ ነውና በዚህ ጣቢያውን በዘላቂነት በምናስቀጥልበት ዘመቻ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ሁላችሁም የተቻላችሁን ድጋፍ እንደምታደርጉ ተስፋ እናደርጋለን።
ጣቢያውን በዘላቂነት ለማስቀጠል የሚደረገውን ዘመቻ በማገዝ ከጎናችን ለቆማችሁ ሁሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።
የሚከተሉትን አካውንቶች በመጠቀም የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ።
ባረከላሁ ፊኩም!
– ንግድ ባንክ 444 ወይም 1000145615929
– ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001
– አቢሲኒያ ባንክ 73169062
– ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638
– ዘምዘም ባንክ 7122
– አዋሽ ባንክ 01410844116300
https://www.tg-me.com/nesihatv

የሙሀደራ ግብዣ
🎤 በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሣ
🗓 እሁድ ጥር 07/ 2015
አየር ጤና ነሲሓ መርከዝ / ለወንዶችም ለሴቶችም
⌚️ ከ03:00 — 06:30
🗓 ሰኞ ጥር 08 / 2015
ቀበሌ 14 ነሲሓ መርከዝ / ለሴቶች ብቻ
⌚️ ከ03:00 — 06:30
🕌 አዘጋጅ :- ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ
ለበለጠ መረጃ
📱 +251 90 494 7575
የቴሌግራም ገፃችንን ጆይን ያድርጉ
https://www.tg-me.com/merkezunabdr
🎤 በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሣ
🗓 እሁድ ጥር 07/ 2015
አየር ጤና ነሲሓ መርከዝ / ለወንዶችም ለሴቶችም
⌚️ ከ03:00 — 06:30
🗓 ሰኞ ጥር 08 / 2015
ቀበሌ 14 ነሲሓ መርከዝ / ለሴቶች ብቻ
⌚️ ከ03:00 — 06:30
🕌 አዘጋጅ :- ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ
ለበለጠ መረጃ
📱 +251 90 494 7575
የቴሌግራም ገፃችንን ጆይን ያድርጉ
https://www.tg-me.com/merkezunabdr
Telegram
ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
(Official)
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ― ባህርዳር
IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
مركز ابن مسعود الإسلامي فرع بحر دار
አድራሻችን: ― ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ ማደያ ጀርባ
+251583206493
+251904947575
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ― ባህርዳር
IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
مركز ابن مسعود الإسلامي فرع بحر دار
አድራሻችን: ― ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ ማደያ ጀርባ
+251583206493
+251904947575
ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
የሙሀደራ ግብዣ 🎤 በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሣ 🗓 እሁድ ጥር 07/ 2015 አየር ጤና ነሲሓ መርከዝ / ለወንዶችም ለሴቶችም ⌚️ ከ03:00 — 06:30 🗓 ሰኞ ጥር 08 / 2015 ቀበሌ 14 ነሲሓ መርከዝ / ለሴቶች ብቻ ⌚️ ከ03:00 — 06:30 🕌 አዘጋጅ :- ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ ለበለጠ መረጃ 📱 +251 90 494 7575…
በአሏህ ፈቃድ የዛሬው / የእሁዱ ኘሮግራሙ የሚካሄደው አየር ጤና በሚገኘው በታላቁ ዳሩ ሰላም መስጂድ ሲሆን የሰኞው ኘሮግራም በታቀደለት ቦታ የሚካሄድ ይሆናል።
🌹🌹 በአይነቱ ልዩ ኮርስ ሴቶች በሴቶች 🌹🌹
ከአዲስ አበባ በሚመጡ ኡስታዛዎች
ሀሙስ የካቲት 30 እና ጁሙዓህ መጋቢት 01 / 2015
🕐 ከጠዋቱ 03:00 – 09:00
አድራሻ :– ባህር ዳር ቀበሌ 14 ከኖክ ማደያ ጀርባ