Telegram Web Link
ነሲሓ ኮንፍረንስና የመፅሀፍት አውደ ርእይ

በባህር ዳር ከተማ

እሁድ መጋቢት 03 ከ ጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በ ሳፋሪ ሞል አዳራሽ

ተጋባዥ እንግዶች

ሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ

ኡስታዝ ኢልያስ አወል

ኡስታዝ አቡ ጁነይድ ሰላህ አህመድ

ኡስታዝ መሀመድ ኸድር

አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
ነሲሓ ኮንፍረንስና የመፅሀፍት አውደ ርእይ

በባህር ዳር ከተማ በሳፋሪ ሞል አዳራሽ በአማረ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል



አዘጋጅ:– ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ
ፕሮፌሰር ዓሲም ቢን ዐብዲላህ አልቀርዮቲ

ባህር ዳር ቀበሌ 16 ተውፊቀል ኸይራት መስጂድ

ትርጉም ፦ ኡስታዝ አቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ
ፕሮፌሰር ዓሲም ቢን ዐብዲላህ አልቀርዮቲ

ከአማራ ክልል ከተለያዩ ከተሞች ለተሰባሰቡ ኢማሞችና ኸጢቦች ስልጠና በመስጠት ላይ
2025/07/13 22:38:23
Back to Top
HTML Embed Code: