የእስልምና አምስተኛ ማዕዘን የሆነው ሐጅ መከወኛ ግዜ ላይ ሆነን፤ ስለ ሐጅ ሰሞን ድባብ የምንቃኝበት ዕለታዊው "ሰሞነ ሐጅ" ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት ይቀጥልና ከአቅራቢዎቹ መረጃና ሐሳብ ጋር ተወዳጁን አቡበከር ዓለሙ ሙሄን በእንግድነት ያቀርብላችኋል። ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ሐጅ_የልቅና_ጉዞ!
#ሰሞነ_ሐጅ
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 25 -2017 | ዙል ሒጃ 6 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሐጅ_የልቅና_ጉዞ!
#ሰሞነ_ሐጅ
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 25 -2017 | ዙል ሒጃ 6 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤8👍4
ፈተናዎች ሲቃረቡ ለመዘጋጀት ጥያቄ መስራት የተሻለ አማራጭ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። እንደሚታወቀው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በቅርቡ ይከወናል። ለዚሁ ሲባል በሙስሊም ተማሪዎች ዘንድ ሁለንተናዊ ለውጥ እንዲመጣ እየተጋ የሚገኘው ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅቶት ለሁለንተናዊ ከፍታ በሚታትረው ሚንበር ቲቪ ዛሬ ምሽት ከ11:30 ጀምሮ ማጠናከሪያ ትምህርት የሚተላለፍ ይሆናል በአጋጣሚ የመከታተል እድሉን ካላገኙ ወይንም አብረው ደጋግመው መስራት ካስፈለገ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የዩቲዩብ ገፅ ይከታተሉ!
የዛሬው ማጠናከሪያ ትምህርት ኬሚስትሪ 🧪 ሲሆን ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 25 -2017 | ዙል ሒጃ 6 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የዛሬው ማጠናከሪያ ትምህርት ኬሚስትሪ 🧪 ሲሆን ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 25 -2017 | ዙል ሒጃ 6 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤13
በዛሬ የሪሳላ ፖድካስት ፕሮግራማችን ከእንግዳችን ሙሐመድአወል ሀጎስ ጋር እንደነበር ይታወሳል። ባሳለፍነው ሳምንት የቀጠለውን ክፍል ዛሬ በሚንበር ቲቪ ይከታተሉን ዘንድ እንጋብዛለን::
በዛሬው ቆይታችን መምህራን ከተማሪዎች ጋር ስለሚኖራቸው መስተጋብር እንዲሁም ዶክትሬቱን እየሰራበት ስላለው ትምህርትም አውግተናል
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ወደናንተ ውድ ተመልካቾች ይደርሳል።
#ፈተና_ማክበድ_ብቃት_አይደለም
#ሪሳላ_ፖድካስት
#ክፍል_2
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 25 -2017 | ዙል ሒጃ 6 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በዛሬው ቆይታችን መምህራን ከተማሪዎች ጋር ስለሚኖራቸው መስተጋብር እንዲሁም ዶክትሬቱን እየሰራበት ስላለው ትምህርትም አውግተናል
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ወደናንተ ውድ ተመልካቾች ይደርሳል።
#ፈተና_ማክበድ_ብቃት_አይደለም
#ሪሳላ_ፖድካስት
#ክፍል_2
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 25 -2017 | ዙል ሒጃ 6 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍6❤5
#Kurnan_Filatamoo
#Kutaa_2ffaa
galgala Sa'a 03:20 Iratti!

👍4
ሐጅ_የህይወት_ዘመን_ዒባዳ_እና_የሐጅ_ዋና_ዋና_ክንውኖች_MINBER_TV.pdf
4.7 MB
"... ኢብራሂም ቤቱን በታዘዙት መልክ አንጸው ሲያጠናቅቁ ያን ታሪካዊ ጥሪ እንዲያሰሙ፣ ዝንተ ዓለም የሚሰማ ድምጻቸውን እንዲያስተጋቡ፣ ለሰው ልጆች የሐጅን አዋጅ እንዲያስተላልፉ ታዘዙ። “ኑ፣ የአላህን ቤት ጎብኙ። በተከበረ ጓዳው አወድሱት። በአንድ ሆናችሁ ቀድሱት።” እንዲሉ። ጥሪያቸውም ሰሚ እንደሚያገኝ፣ የሰው ልጆች ከሁሉም አቅጣጫ ወደዚያ ቤት እንደሚጎርፍ ቃል ተገባላቸው። “በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትእዛዝ ጥራ፣ እግረኞችም ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ላይ ሆነው ይመጡሃልና።”
ኢብራሂም ጥሪ አደረጉ። ጥሪያቸው ከአጥናፍ አጥናፍ ተሰማ። አላህ ለኢብራም የገባው ቃል ትናንት ተፈጽሟል። ዛሬም በመፈጸም ላይ ነው። ነገም ተፈጻሚነቱ ይቀጥላል። በአለፉት ሺዎች ዓመታት ቢሊዮኖች ለዚህ ጥሪ ምላሽ ሰጥተዋል። ኢብራሂም ወደ አነጹት ቤት ጎርፈዋል። “ለበይክ” እያሉ ተመዋል። “ለበይክ አላሁመ ለበይክ፣ የባሪያህን ድምጽ ስምተን መጥተናል።”
ዛሬም የሚሊዮኖች ቀልብ ያን ቤት እጅግ ያፈቅራል። ሊያየው፣ ሊጎበኘው፣ አላህን ሊያመልክበት፣ ስለ ሃጢያቱ ሊያለቅስበት ይመኛል። ..." ከመጣጥፉ የተወሰደ
#ሐጅ
#የህይወት_ዘመን_ዒባዳ
#የሐጅ_ዋና_ዋና_ክንውኖች
#ሚንበር_ሼልፍ | #Minber_Shelf
እነሆ #ሚንበር_ሼልፍ በየግዜው አጫጭር መጣጥፎችን በማህበራዊ ሚድያ እና በድረ ገጹ ይዞላችሁ እየቀረበ ይገኛል። በማንበብ እና ላልደረሳቸው በማጋራት ከመልካም ስራው ይጠቀሙ።
በሚንበር ድረ ገጽ ላይ ለማግኘት ፡ https://minbertv.com/?p=8390
ዕለተ ሰኞ ግንቦት 25 -2017 | ዙል ሒጃ 6 -1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000

❤8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ለእናቴ የምገዛውን ነው ለምስኪኖች የገዛሁት!"
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ppzBtHuY79c 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት #የሲርለና
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ppzBtHuY79c 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #ጉብኝት #የሲርለና
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤25👍6🥰4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በኔ ለውጥ ብዙ ሰው ደንግጧል!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/TC40qOog6wk 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #እህል_ውኃ #ክብደት_መቀነስ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/TC40qOog6wk 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #እህል_ውኃ #ክብደት_መቀነስ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍9❤4
🕋 ሳዑዲ አረቢያ ለሑጃጅ ድንገተኛ የሕክምና አገልግሎት ለማቅረብ ድሮኖችን እና ሔሊኮፕተሮችን አሠማራች
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1132
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1132
❤20
🕋 የሐጅ መረጃ፡ የሐጅ ኹጥባ አማርኛን ጨምሮ በ34 ቋንቋዎች ለምዕመናን ይደርሳል
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1133
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1133
👍12❤10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ለጎጆዬ በዚህ ሳምንት...
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍4❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በ10ቱ የዙልሂጃ ቀናት የሚሰሩ ስራዎች ልቅና
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/rt9xYRLoJ4s 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #መዲና_ሰማይ_ሥር #ዙልሒጃ #ዒባዳ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/rt9xYRLoJ4s 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #መዲና_ሰማይ_ሥር #ዙልሒጃ #ዒባዳ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
🥰5❤1
ፈተናዎች ሲቃረቡ ለመዘጋጀት ጥያቄ መስራት የተሻለ አማራጭ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። እንደሚታወቀው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በቅርቡ ይከወናል። ለዚሁ ሲባል በሙስሊም ተማሪዎች ዘንድ ሁለንተናዊ ለውጥ እንዲመጣ እየተጋ የሚገኘው ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅቶት ለሁለንተናዊ ከፍታ በሚታትረው ሚንበር ቲቪ ዛሬ ምሽት ከ12:00 ጀምሮ ማጠናከሪያ ትምህርት የሚተላለፍ ይሆናል በአጋጣሚ የመከታተል እድሉን ካላገኙ ወይንም አብረው ደጋግመው መስራት ካስፈለገ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የዩቲዩብ ገፅ ይከታተሉ!
የዛሬው ማጠናከሪያ ትምህርት ፊዚክስ ሲሆን ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 26 -2017 | ዙል ሒጃ 7 -1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የዛሬው ማጠናከሪያ ትምህርት ፊዚክስ ሲሆን ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 26 -2017 | ዙል ሒጃ 7 -1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤4👍3
ሳምንታዊው ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን በጤናማ የህፃናት አስተዳደግ ሥርዓት ማለትም "ተርቢያ" ዙሪያ የሚያነሳቸው ዕፁብ ሃሳቦች ዛሬም እንደቀጠሉ ይገኛሉ። የፕሮግራሙ ዋና አዘጋጅ የሆነው ተወዳጁ ዳዒና የሥነ ልቦና ባለሙያ ኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍ የተርቢያ መርሆችን በሚያነሳበት ዝግጅቱ፤ ልጅ በማሳደግ ሂደት ውስጥ የሚጠበቀውን የወላጆች ሚና ከተለያዩ ሙያዎች ጋር በማነፃፀር በምሳሌ እያቀረበልን ይቆያል። ዛሬ ምሽት ከ02:30 ጀምሮ የሚቀርበውን ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችንን በመከታተልና ልጅ በማሳደግ ሂደት ውስጥ የሚከተሉትን መርህ በመመልከት፤ ራስዎን ለለውጥ ይገምግሙ!!
#ለጎጆዬ
#እንደ_ሐኪም_ወይስ_እንደ_ፖሊስ?
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 26 -2017 | ዙል ሒጃ 7 -1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ለጎጆዬ
#እንደ_ሐኪም_ወይስ_እንደ_ፖሊስ?
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 26 -2017 | ዙል ሒጃ 7 -1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤3👍2
የእስልምና አምስተኛ ማዕዘን የሆነው ሐጅ መከወኛ ግዜ ላይ ሆነን፤ ስለ ሐጅ ሰሞን ድባብ የምንቃኝበት ዕለታዊው "ሰሞነ ሐጅ" ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት ይቀጥልና ከአቅራቢዎቹ መረጃና ሐሳብ ጋር ተወዳጁን አቡበከር ዓለሙ ሙሄን በእንግድነት ያቀርብላችኋል። ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#ሐጅ_የልቅና_ጉዞ!
#ሰሞነ_ሐጅ
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 26 -2017 | ዙል ሒጃ 7 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሐጅ_የልቅና_ጉዞ!
#ሰሞነ_ሐጅ
ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 26 -2017 | ዙል ሒጃ 7 -1446
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዘንድሮ ደላላ 😂
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/oiQSfwibL0M 🔗
#እናገባለን_ግን? #አዲስ_ሲትኮም #ኮሜዲ #ድራማ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/oiQSfwibL0M 🔗
#እናገባለን_ግን? #አዲስ_ሲትኮም #ኮሜዲ #ድራማ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
❤7💔1
🕋 የሐጅ መረጃ፡ ከፀሐይ ንዳድ ጋር የሚፋለሙት የሳዑዲ ባለሥልጣናት በመጨረሻው ሰዓት
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1138
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1138
🥰12❤3