Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ለጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራም
#ልጆች_ለምን_ይዋሻሉ?

ዛሬ ምሽት 02:30 በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 3 -2017 | ዙል ሒጃ 14 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍11
ፈረንሣይ እና ዩናይትድ ኪንግደም በተያዘው ወር ለፍልስጤም የሀገርነት ዕውቅና ለመስጠት የያዙትን ዕቅድ አጠፉ
ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1197
😢8😱7
የጋዛዋን ዓሣ አጥማጅ ተምሳሌትና ስም አድርጋ የተነሳችው መለስተኛ መርከብ በወራሪዎቹ እገታ ለጋዛ 185 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ጉዞዋ ተገቷል። የመንገደኞቹ ገድልና ጀብድ ግን ዘመን የሚያደበዝዝው አይሆንም። መርከቧንም ተጓዦቿንም የሰብዓዊነት ቅፍለት እንላቸዋለን እኛ ደግሞ! ዛሬ ምሽት 03:45 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

#የሰብዓዊነት_ቅፍለት!
#እነሆ_ኸበር

ዕለተ ማክሰኞ ሰኔ 3 -2017 | ዙል ሒጃ 14 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
27👏6👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ምን ጨመረልህ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/dP5mPEEdO_c 🔗

#ከቁርአን_ጋር #ማዓል_ቁርአን
#ቃሪእ_ዓብዱራሕማን_ሙሐመድ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
21👍5
ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ምን ይመስላል?

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1199
5👍2
“እስልምና በዓለም ላይ በፍጥነት በማደግ ላይ ያለ ሃይማኖት ነው” - የአሜሪካው የምርምር ማዕከል


ለዝርዝሩ፡-https://www.tg-me.com/minberkheber/1201
👍37🥰98👏4😍2
#ቢልኮር_ፖድካስት
#Bilcor_Podcast
#የለውጥ_እርከኖች

ዛሬ ምሽት 03:00 በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ረቡዕ ሰኔ 4 -2017 | ዙል ሒጃ 15 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍119
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) የአባትነት ተምሳሌት!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/RXaClT6pRSA 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
20👍11
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዘምዘም ውሃ እንዴት ተፈጠረ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/49GQ05ZFEM4 🔗

#የነብያት_ታሪክ #ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
#ነቢዩላህ_ኢስማዒል #ሀጀር #ዘምዘም

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍73🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረፋ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ መቼ ተከበረ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/YzSznRwec_A 🔗

#ዓረፋ_180 #ዝክረ_ዓረፋ #ልዩ_የዒድ_መሰናዶ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
👍92🙏1
ALERT፡ በኢትዮጵያ ለ102 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 18 ሰዎች በዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ)መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1204
10😢3👏1💔1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ቲጃራ_ፖድካስት
ዘውትር ቅዳሜ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን! 

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
6
የተወዳጁን መልዕክተኛ (ﷺ) ዜና መዋዕል (ሲራ) በወጉ ሰንደው እንደያዙ ከሚነገርላቸው ድርሳናት መካከል አንዱ የሆነውንና፤ ከሁሉም ሙስሊም ቤት የመፅሐፍት መደርደሪያ ላይ ጨርሶ መጥፋት እንደሌለበት የሚነገርለትን "ረሒቀል መኽቱም" ውብ መፅሐፍ ዋቢ አድርጎ የተወዳጁን ነቢይ (ﷺ) ሁለንተናዊ የሕይወት እንቅስቃሴ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ በግሩም ሁኔታ እያስቃኘን ይቆያል፡፡ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ ይጠብቁን!

#ሚንበሩል_ዒልም
#ሲራ
#ረሒቀል_መኽቱም
#ክፍል_22
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 5 - 2017 | ዙል ሒጃ 16 - 1446
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
10
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcast

ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን! 

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
14
የዓለምና የኢስላምን ታሪክ በጥልቀት ተመራምረዋል። ቁርኣን ተንትነዋል። በእውቀት ፍኖት ተመላልሰዋል። ኢማም አጠ ጠበሪን እናነሳለን ዛሬ ምሽት 01:45 በሚኝበር ቲቪ ይጠብቁን!

#እነሆ_ኸበር
#የታሪክ_ባለሟል

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 5 - 2017 | ዙል ሒጃ 16 - 1446

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
15
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እስልምና በአለም ላይ በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ ነው!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/iPzVHY3UAhY 🔗

#ሚንበር_ኸበር #ኢስላም #Islam #religion

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10🙏9
#ኸሚስ_ምሽት
ዛሬ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ!

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 5 - 2017 | ዙል ሒጃ 16 - 1446

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV
30👍5🥰5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“አሳዳጊ ከሆንክ እኚህ ነገሮች አይረብሹህም!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/RXaClT6pRSA 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_አስተዳደግ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10👍5
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcast

ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን! 

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
10
2025/07/14 02:23:14
Back to Top
HTML Embed Code: