This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሐጀር የትጋት ምሳሌ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/FFK92XaC4b0 🔗
#እንዴት_ልዋብ #ልዩ_ዝግጅቶች #እንደ_ሐጀር
#Endet_Lwab #Special_Programs
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/FFK92XaC4b0 🔗
#እንዴት_ልዋብ #ልዩ_ዝግጅቶች #እንደ_ሐጀር
#Endet_Lwab #Special_Programs
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛው የተማሪዎች ምርቃት ሥነ ሥርዐት እና የአልማዝ እዮቤልዩ በዓል እያከበረ ይገኛል
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1282
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1282
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#መወዳ_መዝናኛ
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ከሁለት ቀናት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉ የነጃሺ ቲቪ ባልደረቦች በዋስትና ከእስር ተለቀቁ
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1285
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1285
SIMBOO
Akka biyyaatti yeroon amma keessa jirru yeroo gannaati. Ganni ammoo yeroo boqonnaa fi yeroo maatiiti. Simboon keenya torban kanaas turtii gannaa irratti xiyyeeffachuun saganta isaa qabatee dhufee jira.
Simboo keenya torban kanaa Har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbariin nu eegaa!
Waxabajjii 21-2017 | Muharram 03-1447
#simboo
#milanmedia
#minbertv
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Akka biyyaatti yeroon amma keessa jirru yeroo gannaati. Ganni ammoo yeroo boqonnaa fi yeroo maatiiti. Simboon keenya torban kanaas turtii gannaa irratti xiyyeeffachuun saganta isaa qabatee dhufee jira.
Simboo keenya torban kanaa Har'a waaree booda sa'aa 08:00 irraa eegalee toora Tiivii Minbariin nu eegaa!
Waxabajjii 21-2017 | Muharram 03-1447
#simboo
#milanmedia
#minbertv
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በእስልምና አስተምህሮ የቀደምት ነቢያትንና መልዕክተኞችን (ሰላም በእነርሱ ላይ ይስፈን) ታሪክና ማንነታቸውን ማወቅ ከእምነት መሠረቶች አንዱ ነው። ይህን ሰፊ ታሪክ ወደ ኋላ መለስ እያሉ በተዋበ መልኩ የሚያቀርቡልን ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ናቸው። ምሽት ከ12:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_20
#ነብዩላህ_ኢብራሂም (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#የነብያት_ታሪክ
#ክፍል_20
#ነብዩላህ_ኢብራሂም (ዐ.ሰ)
#ኡስታዝ_ሰዒድ_ሙሐመድ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
1446ኛው (ዓ.ሂ) ትውስታ
#ልዩ_ኸበር
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/nSI4R4N4gNE 🔗
#ሚንበር_ኸበር #አዲሱ_የሂጅራ_ዘመን #1447ኛው_ዓመተ_ሂጅራ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ልዩ_ኸበር
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/nSI4R4N4gNE 🔗
#ሚንበር_ኸበር #አዲሱ_የሂጅራ_ዘመን #1447ኛው_ዓመተ_ሂጅራ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሃይደር) እየቀረበ የሚገኘውን "ሶስቱ መሠረታዊ የእስልምና መርሆች" የኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ01:00 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሦስቱ_መሠረታዊ_የኢስላም_መርሆች
#ክፍል_5
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበሩል_ዒልም
#ሦስቱ_መሠረታዊ_የኢስላም_መርሆች
#ክፍል_5
#ኡስታዝ_ሳዲቅ_ሙሐመድ
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሐምሌ ወር በነበረበት ይቀጥላል - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1287
ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1287
ንግድና ሥራ ፈጠራ ላይ ትኩረት አድርጎ ወደናንተ ውድ ተመልካቾቻችን የሚደርሰው "ቲጃራ ፖስድካስት" ዛሬ በ3ኛ ሳምንት ዝግጅቱ ስለ ፕላስቲክ ማምረት እና ተያያዥ የሀገራችን የአምራችነት ጉዳዮች ላይ በርካታ ፋብሪካዎችን እያዋለደ ከሚገኘው ወጣት ሥራ ፈጣሪ ነቢል ናስር ጋር ልዩ ቆይታ አድርጓል። ዛሬ ከምሽቱ 02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።
"#ፋብሪካ_እናዋልዳለን"
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcast
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
"#ፋብሪካ_እናዋልዳለን"
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcast
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህንን ማድረግ ይቻላል?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ZcSMRl5D33Y 🔗
#ሒዋር #የመጅሊስ_ምርጫ #ልዩ_ፕሮግራም
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ZcSMRl5D33Y 🔗
#ሒዋር #የመጅሊስ_ምርጫ #ልዩ_ፕሮግራም
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#እናገባለን_ግን...?
#አዲስ_ሲትኮም
#ክፍል_5
#New_Sitcom
ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#አዲስ_ሲትኮም
#ክፍል_5
#New_Sitcom
ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መወዳ መዝናኛ ዘወትር እሁድ እናንተን ውድ ተመልካቾቹን ለማዝናናትና ለማስተማር የተገቡ ናቸው ያላቸውን ጥዑም መሠናዶዎች በተለየ ለዛና አቀራረብ ይዞ ከተፍ በማለት ይታወቃል። ለዚህም ሳምንት ከወትሮው ሳያጎድል ወደናንተ ለመቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል።
#መወዳ_መዝናኛ
#meweda_entertainment
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#መወዳ_መዝናኛ
#meweda_entertainment
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“በመሃላችን አላህ አለ!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/1EEtNjfwGDw 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ትዳር #ፍቺ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/1EEtNjfwGDw 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ትዳር #ፍቺ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ
በአይነቱ ለየት ያለ ተማሪ ልጆቻቹህ ትምህርታቸዉን አጠናቀውና ሙሉ የቤተሰብ አባላት ወርቃማ የእረፍ ጊዜዓቸዉን በጋራ በሚያሳልፉበት በ ክረምት ወቅት ልዩ የሆነን የቤተሰብ የ ዑምራህ ፓኬጅን ኢህሳን ትራቨል እንደተለመደው ይዞላቹህ መቷል!
ከሐምሌ 18 እስከ ከሐምሌ 30 ለየት ባለው የ 7 ቀናት በመካና 4 ቀናትን በመዲና በምናደርገው ልዩ የ ዑምራ ፓኬጃችን ላይ ለ በርካታ ሃፍዞች ታላቅ ቅናሽ በማድረግና ለ ወላጅ እናት አባቶቻቹሁ እንዲሁም ለ ልጆቻቹሁ ምቹ የሆነን ባለ 5 ኮከብ ሆቴልን በማዘጋጀትና ሰፋ ያለ ጥንታዊና ታሪካዊ ስፍራዎችን በሁለቱም ቅዱስ ቦታወች በታላላቅና ልምድ ባላቸው ኡስታዞች የ ዚያራ ፕሮግራማችንን እየመራን ከወዳጅ ዘመድዎ ከ ቤተሰብዎጋ የማይረሳ ጊዜን አብረዉን እንዲያሳልፉ ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው !
እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ ? ፈጥነው በመመዝገብ እና ቦታ በመያዝ አስደሳች የማይረሳ ቆይታን ከ ወዳጅ ዘመድዎ ጋ ያሳልፉ ዘንድ ተጋብዘዋል ።
የ ክረምት ፓኬጃችንን ለየት የሚያደርገው ወቅቱ የ እረፍት ጊዜ እንደመሆኑ ለ ወላጆቻቹህ እንዲሁም ለልጆቻችሁ እጅግ ምቹ የሆነን ባለ 5 ኮከብ ሆቴልን ማዘጋጀታችን ነው !
ለበለጠ መረጀ በ ስልክ ቁጥራችን
+251 972 65 54 54
+251 972 97 54 54
+251 711 65 54 54
ላይ ይደዉሉ!
ወይም በአካል
አዲስ አበባ ፒያሳ ቤቶ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል!
ታማኝነት መገለጫችን ነው!
ኢህሳን ትራቨል