Telegram Web Link
ንግድና ሥራ ፈጠራ ላይ ትኩረት አድርጎ ወደናንተ ውድ ተመልካቾቻችን የሚደርሰው "ቲጃራ ፖስድካስት" ዛሬ በ3ኛ ሳምንት ዝግጅቱ ስለ ፕላስቲክ ማምረት እና ተያያዥ የሀገራችን የአምራችነት ጉዳዮች ላይ በርካታ ፋብሪካዎችን እያዋለደ ከሚገኘው ወጣት ሥራ ፈጣሪ ነቢል ናስር ጋር ልዩ ቆይታ አድርጓል። ዛሬ ከምሽቱ 02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን።

"#ፋብሪካ_እናዋልዳለን"
#ቲጃራ_ፖድካስት
#Tijara_Podcast

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህንን ማድረግ ይቻላል?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ZcSMRl5D33Y 🔗

#ሒዋር #የመጅሊስ_ምርጫ #ልዩ_ፕሮግራም

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#እናገባለን_ግን...?
#አዲስ_ሲትኮም
#ክፍል_5
#New_Sitcom

ዛሬ ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 21 -2017 | ሙሃረም 3 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መወዳ መዝናኛ ዘወትር እሁድ እናንተን ውድ ተመልካቾቹን ለማዝናናትና ለማስተማር የተገቡ ናቸው ያላቸውን ጥዑም መሠናዶዎች በተለየ ለዛና አቀራረብ ይዞ ከተፍ በማለት ይታወቃል። ለዚህም ሳምንት ከወትሮው ሳያጎድል ወደናንተ ለመቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል።

#መወዳ_መዝናኛ
#meweda_entertainment

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“በመሃላችን አላህ አለ!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/1EEtNjfwGDw 🔗

#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት #ትዳር #ፍቺ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ማስታወቅያ

በአይነቱ ለየት ያለ ተማሪ ልጆቻቹህ ትምህርታቸዉን አጠናቀውና ሙሉ የቤተሰብ አባላት ወርቃማ የእረፍ ጊዜዓቸዉን  በጋራ በሚያሳልፉበት በ ክረምት ወቅት ልዩ የሆነን የቤተሰብ የ ዑምራህ ፓኬጅን ኢህሳን ትራቨል እንደተለመደው ይዞላቹህ መቷል!

ከሐምሌ 18 እስከ ከሐምሌ 30 ለየት ባለው የ 7 ቀናት በመካና  4 ቀናትን በመዲና በምናደርገው ልዩ የ ዑምራ ፓኬጃችን ላይ ለ በርካታ ሃፍዞች ታላቅ ቅናሽ በማድረግና ለ ወላጅ እናት አባቶቻቹሁ እንዲሁም ለ ልጆቻቹሁ ምቹ የሆነን ባለ 5 ኮከብ ሆቴልን በማዘጋጀትና ሰፋ ያለ ጥንታዊና ታሪካዊ ስፍራዎችን በሁለቱም ቅዱስ ቦታወች በታላላቅና ልምድ ባላቸው ኡስታዞች የ ዚያራ ፕሮግራማችንን እየመራን  ከወዳጅ ዘመድዎ  ከ ቤተሰብዎጋ  የማይረሳ ጊዜን አብረዉን እንዲያሳልፉ ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው !

እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ ? ፈጥነው በመመዝገብ እና ቦታ በመያዝ አስደሳች የማይረሳ ቆይታን ከ ወዳጅ ዘመድዎ ጋ  ያሳልፉ ዘንድ ተጋብዘዋል ።

የ ክረምት ፓኬጃችንን ለየት የሚያደርገው ወቅቱ የ እረፍት ጊዜ እንደመሆኑ ለ ወላጆቻቹህ እንዲሁም ለልጆቻችሁ እጅግ ምቹ የሆነን ባለ 5 ኮከብ ሆቴልን ማዘጋጀታችን ነው !

ለበለጠ መረጀ በ ስልክ ቁጥራችን 

+251 972 65 54 54
+251 972 97 54 54
+251  711 65 54 54
ላይ ይደዉሉ!

ወይም በአካል
አዲስ አበባ ፒያሳ ቤቶ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል!
ታማኝነት መገለጫችን ነው!
ኢህሳን ትራቨል
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፦ የኦሮሚያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ምሥረታ በአዳማ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1289
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ ዘመን ተአምር!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/b2PzUo7XaxA 🔗

#ኑን_የቁርአን_መድረክ_12 #ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቅሬታ አቅራቢዎች ተሰሚነት ይኖራቸዋልን?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ZcSMRl5D33Y 🔗

#ሒዋር #የመጅሊስ_ምርጫ #ልዩ_ፕሮግራም

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፦ የ2017 የሙስሊም ተማሪዎች 'ቀረውዪን' የጋራ ምረቃ እና የሥራ አውደ ርእይ

(ይህ መረጃ የቀረበው በሚንበር ቲቪ እና በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ትብብር ነው።)

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1306
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከረፈደ በኋላ ተውባ ማድረግ…

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/DYPii0_u2yo 🔗

#ዓሹራ #ተውባ #ፊርዓውን #ነቢዩላህ_ሙሳ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
አሜሪካ ባለፉት ሃያ ዓመታት በበርካታ የአረብና ሙስሊም አገራት ላይ ጥፋትና ጦርነት አውጃለች። አብዛኞች አገራት ከፅኑ ሰላም ተፋተው ለህልውናቸው እየተንገዳገዱ ዘልቀዋል። የጦርነትና የጥፋቱን አዋጅ ያስፋፉት መሪዎች ግን ተሳስተናል ሲሉ ይደመጣል። በሂደቱ ለተገፈፈው ሉዓላዊነት ፣ ላለቀው የሰው ዘርና ለተራቆተው ሰብዓዊ ክብር ካሳ ሲያቀርቡ አላየንም። እነሆ ኸበር ይህን ይቃኛል። ምሸት 03:45 ይጠብቁን

#ያልተገራው_ልክፍት!
#እነሆ_ኸበር

ዕለተ እሁድ ሰኔ 22 -2017 | ሙሃረም 4 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
2025/07/05 12:30:24
Back to Top
HTML Embed Code: