Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ፕላስቲክ ሳይ ሰብስብ ሰብስብ ይለኛል!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/ToonMcef2iU 🔗

#ቲጃራ_ፖድካስት #ንግድ #business
#ፕላስቲክ #plastic #repurpose

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ፓርላማ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 26/2017 በፓርላማ ቀርበው ከአባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1336
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሂጅራ አቆጣጠር እንዴት ተጀመረ?

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/lSp6QLsgTwU 🔗

#ጥያቄ_አለኝ #አዲሱ_የሂጅራ_ዘመን #1447ኛው_ዓመተ_ሂጅራ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡- የዘካ እና አውቃፍ ኮሚሽን ምሥረታ ኮንፍረንስ

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://www.tg-me.com/minberkheber/1338
ሐማስ በአሜሪካ ለተዘጋጀው የጋዛ ተኩስ አቁም ምክረ ሐሳብ በነገው እለት ምላሽ ሊያቀርብ ነው

ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1340
ዕውቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 26/2017 ወደ አኺራ መሻገራቸው ተሰምቷል።

ኢንና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!

ሚንበር ቲቪ ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን ኅልፈት የተሰማውን ሐዘን በመግለጽ፣ እርሳቸውን አላህ (ሱ.ወ) ማረፊያቸውን ጀነት እንዲያደርግ፣ ለቤተሰብ እና ወዳጆች እንዲሁም ለመላው ሙስሊም ማኅበረሰብ መጽናናትን ይመኛል።

የፎቶ ምንጭ፡ አሕመድ ነጋ
★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በሕዳሴ ግድብ ምርቃት እንዲሳተፉ ለግብፅ እና ሱዳን ግብዣ ቀረበ

ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1345
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኸሚስ_ምሽት በዚህ ሳምንት...
ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ02:00 ጀምሮ!

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እየቀረበ የሚገኘውን "ረሒቀል መኽቱም" የሲራ ኪታብ ትንታኔና ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን።

#ሚንበሩል_ዒልም
#ረሒቀል_መኽቱም_ሲራ
#ክፍል_25
#ኡስታዝ_ካሚል_ሸምሱ

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 26 -2017 | ሙሃረም 8 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“የፈለገ ቢያጠፋ እንደ ፊርዓውን አይደለም!”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/DYPii0_u2yo 🔗

#ዓሹራ #ተውባ #ፊርዓውን #ነቢዩላህ_ሙሳ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፦ የሲንቄ ባንክ የሦስት ዓመታት አፈጻጸም ሪፖርት

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1348
ዛሬ ለይሉ ጁምዓ ብቻ አይደለም!! ዛሬ ለይሉ በጊዜ ምህዋር በህይወታችን ከሚመላለሱ ልዩ ቀናት አንዱ የሆነው የአሹራም ጭምር ነው። በታሪክ የተፈጸሙ ታላላቅ ድሎችን በምናስታውስበት የአሹራ ዋዜማ፤ ከተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር "ካለፉት ጊዜያት አንጻር የተሻለ ነበር" ስላለው የሐጅ ጉዞው አህዋል እናደምጣለን።
ተወዳጁ ሸይኻችንም በሰዓታቸው፤ የትዳርን ህመም ለመከላከል ስለሚረዱ ሃሳቦች በተለይ ለወንዶች ያዘጋጁትን ምክር እየለገሱንና፤ የተለያዩ ታሪኮችን እየመገቡን አብረውን ያመሻሉ።
ለይሉ የጁምዓ ብቻ አይለም! የአሹራም ጭምር ነው!

#ለይሉ_የአሹራ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 26 -2017 | ሙሃረም 8 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡- በአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ቤት የ2017 የመጅሊስ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሒደትን በተመለከተ የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል፡፡

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1353
#ማስታወቅያ

የመጪውን ክረምት ወራት የት ማሳለፍ እናዳለብዎ እያሰቡ ነው? ... አይጨነቁ!

የሸሪዓን አንጸባራቂ ዕውቀት ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለቀጣዩ ትውልድ የማሸጋገር ሚናውን ላለፉት 15 ዓመታት እየተወጣ የሚገኘው ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የዲን ትምህርት መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ከትምህርቱ ባሻገር በየሳምንቱ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በኢስላማዊ እሴቶች የተቃኙ ልዩ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችና የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ!

ቢያሻዎ በገፅለገፅ አልያም በኦንላይን በመማር ቢሆን እንጂ ክረምትዎን እንዳያሳልፉ ይልዎታል ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ!

ይምጡ! ይመዝገቡ! ከሁለት አለም ብርሃን ይቋደሱ!

ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/JpgFFDPhWNZ5VSTL7

አድራሻ፡- አዲስ አበባ

🎯 ፒያሳ ፡ ቸርችል ፡ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202

🎯  ጀሞ 2፡ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ 4ኛ ፎቅ

🎯  ቤተል አደባባይ፡ ተቅዋ መስጂድ 3ኛ ፎቅ

 🎯 ደሴ፣ ፒያሳ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 515

 🎯 ጭሮ ፣ ኢፋ አስላማዊ ማዕከል

 🎯 መቱ ፣ ነጃሺ መስጂድ

ለበለጠ መረጃ +251931843131 ወይም +251930589675/74 ይደውሉ ።

ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
2025/07/05 19:46:30
Back to Top
HTML Embed Code: