Telegram Web Link
ዛሬ ለይሉ ጁምዓ ብቻ አይደለም!! ዛሬ ለይሉ በጊዜ ምህዋር በህይወታችን ከሚመላለሱ ልዩ ቀናት አንዱ የሆነው የአሹራም ጭምር ነው። በታሪክ የተፈጸሙ ታላላቅ ድሎችን በምናስታውስበት የአሹራ ዋዜማ፤ ከተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር "ካለፉት ጊዜያት አንጻር የተሻለ ነበር" ስላለው የሐጅ ጉዞው አህዋል እናደምጣለን።
ተወዳጁ ሸይኻችንም በሰዓታቸው፤ የትዳርን ህመም ለመከላከል ስለሚረዱ ሃሳቦች በተለይ ለወንዶች ያዘጋጁትን ምክር እየለገሱንና፤ የተለያዩ ታሪኮችን እየመገቡን አብረውን ያመሻሉ።
ለይሉ የጁምዓ ብቻ አይለም! የአሹራም ጭምር ነው!

#ለይሉ_የአሹራ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!

ዕለተ ሐሙስ ሰኔ 26 -2017 | ሙሃረም 8 -1446

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡- በአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ቤት የ2017 የመጅሊስ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሒደትን በተመለከተ የምርጫ አስፈጻሚ ቦርድ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል፡፡

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1353
#ማስታወቅያ

የመጪውን ክረምት ወራት የት ማሳለፍ እናዳለብዎ እያሰቡ ነው? ... አይጨነቁ!

የሸሪዓን አንጸባራቂ ዕውቀት ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለቀጣዩ ትውልድ የማሸጋገር ሚናውን ላለፉት 15 ዓመታት እየተወጣ የሚገኘው ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የዲን ትምህርት መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ከትምህርቱ ባሻገር በየሳምንቱ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በኢስላማዊ እሴቶች የተቃኙ ልዩ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችና የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ!

ቢያሻዎ በገፅለገፅ አልያም በኦንላይን በመማር ቢሆን እንጂ ክረምትዎን እንዳያሳልፉ ይልዎታል ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ!

ይምጡ! ይመዝገቡ! ከሁለት አለም ብርሃን ይቋደሱ!

ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/JpgFFDPhWNZ5VSTL7

አድራሻ፡- አዲስ አበባ

🎯 ፒያሳ ፡ ቸርችል ፡ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202

🎯  ጀሞ 2፡ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ 4ኛ ፎቅ

🎯  ቤተል አደባባይ፡ ተቅዋ መስጂድ 3ኛ ፎቅ

 🎯 ደሴ፣ ፒያሳ ሰኢድ ያሲን ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 515

 🎯 ጭሮ ፣ ኢፋ አስላማዊ ማዕከል

 🎯 መቱ ፣ ነጃሺ መስጂድ

ለበለጠ መረጃ +251931843131 ወይም +251930589675/74 ይደውሉ ።

ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት 900 ሺሕ ገደማ ደንበኞች ማፍራቱን ሲንቄ ባንክ አስታወቀ
ከማይክሮ ፋይናንስ ተቋምነት ወደ ባንክ በማደግ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው ሲንቄ ባንክ፤ በመስኮት ደረጃ በሚሰጠው ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት 900 ሺሕ ገደማ ደንበኞች ማፍራቱን አስታውቋል፡፡
የባንኩ ኃላፊዎች ይህን ያስታወቁት ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 26/2017 በዋና መሥሪያ ቤቱ በተሰጠ መግለጫ ነው፡፡ በዚህ መግለጫ ላይ ባለፉት ሦስት ዓመታት የባንኩን አፈፃፀም በተመለከተ ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡
የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶንዋይ መገርሳ የባንኩን አጠቃላይ አፈጻጸም በተመለከተ ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም ባንኩ ባሉት 588 ቅርንጫፎች የአገልግሎት መስኮቶችን በመክፈት እየሠራ መሆኑን በመጥቀስ 900 ሺሕ ገደማ ደንበኞችን ማፍራት ተችሏል ብለዋል።
ባንኩ 1 ሺሕ 400 ትራክተሮች ለአርሶ አደሮች ተሰራጭተዋል ብሏል፡፡ ሲንቄ ባንክ በቀጣይ የኢንቨስትመንት ባንክ ለመሆን ሒደቱን ጨርሶ ፍቃድ በመጠባበቅ ላይ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ንዋይ መገርሳ ተናግረዋል። (ሚንበር ቲቪ)
★ ★ ★ Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
#Minber_TV
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ኢትዮጵያዊ ስሞች …

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/1hVvNgIG4tw 🔗

#ለጎጆዬ #ቤተሰብ_ተኮር_ፕሮግራም
#ተርቢያ #የልጆች_ስም_አወጣጥ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ለፓርላማ ተመራ

ለዝርዝሩ👉https://www.tg-me.com/minberkheber/1355
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዓሹራ ወደ አላህ የምንመለስበት ጊዜ ነው!

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/2wlHFRt-nUE 🔗

#ዓሹራ #የውይይት_መድረክ #ተውባ

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሂጅራ ባንክ በሒሳብ ዓመቱ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ጠቅላላ ገቢ ማስመዝገቡ አስታወቀ

ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1360
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ከቁርአን ውስጥ የትኛው አንቀጽ በይበልጥ ልቦን ይነካዎታል?”

ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/oJ1wph91E1k 🔗

#ከቁርኣን_ጋር #ማዓል_ቁርአን #ቁርኣንን_ለመረዳት

★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
በዘመናት ታሪክ ውስጥ የጊዜ መሽከርከር የሚያመጣቸው ልዩ ቀናት አሉ። ከነዚያ ውስጥ ደግሞ አንዱ አሹራ ነው። ይህ እለት የብርሃንና የድልን ጥሪ የሚያስተጋባ፤ የመንፈስ ልዕልናን የፅናትና የአሸናፊነትን እውነት የሚያጎላ ታላቅ መታሰቢያም ነው። አሹራ በታሪክ ውስጥ የተፈጸሙትን ታላላቅ ድሎች የምናስታውስበት ብቻ ሳይሆን እኛም ድካም ሲሰማን እንዳዲስ ኃይልን የምንሞላበት እለት ነው።
የዚህን የድልና የነጻነት መንፈስ የሚንጸባረቅበትን ታላቅ እለት በማስመልከት ያሰናዳነው "አሹራ... ከትግል እስከ ድል" ልዩ ፕሮግራማችን ዛሬ ምሽት 01:45 ይቀርብላችኋል!

#አሹራ...
ከትግል እስከ ድል!

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 27 -2017 | ሙሃረም 9 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የዛሬው መዓል ቁርኣን እንግዳችን አወል ሰዒድ መሐመድ ይባላል። ኦሮሚያ መቻራ መንደር አምስት ያፈራችው ሐፊዝ ነው። ሕይወቱን ቁርኣንን ለመሐፈዝ የከፈለውን መስዕዋትነት እና ሌሎች ያለፈባቸውን የሕይወት ስንክሳሮች አውግተናል ምሽት 03:30 ይጠብቁን።

#መኣል_ቁርኣን
#ከቁርኣን_ጋር
#አባቴ_አርዓያዬ_ነው

ዕለተ ዓርብ ሰኔ 27 -2017 | ሙሃረም 9 -1447

★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
የአል ነጃሺ መስጂድ ዕድሳት መጠናቀቁን የገንዘብ ድጋፉን ያደረገው የቱርክ የልማት ትብብር ኤጀንሲ ገለጸ


ዝርዝሩን ያንብቡ፡- https://www.tg-me.com/minberkheber/1363
2025/07/07 01:33:31
Back to Top
HTML Embed Code: